15/10/2023
የእንግሊዝ የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ትላንት እና ዛሬ ቀጥለው ተከናውነዋል።
▪️የአርሰናል ሴቶች ቡድን የአስቶን ቪላ አቻቸውን በኤምሬትስ ስቴዲየም ባስተናገዱበት ጨዋታ ላይ እስከ መደበኛው 90 ደቂቃ ድረስ 1-0 ሲመሩ ቢቆዩም 88ኛው ደቂቃ ላይ ተቀይራ የገባችው ቤዝ ሚድ ልዩነት ፈጣሪዋ ተጫዋች ሆናለች። በተጨመሩት ደቂቃዎች አርሰናል 2 ግቦችን አከታትለው በማስቆጠር ጨኻዋታውን አሸንፈው ወጥተዋል። ታዲያ 94ኛው ደቂቃ ላይ አሌሲራ ሩሶ ለአርሰናል የማሸነፊያዋን ግብ እንድታስቆጥር ኳሱን አመቻችታ ያቀበለችው ቤዝ ሚድ ናት።
▪️እንደሚታወቀው ይህች እንግሊዛዊት የፊት መስመር ተጫዋች ረዘም ላለ ጊዜ በጉልበት ጅማት መበጠስ (Acl) አስተናግዳ ለ11 ወራት ከሜዳ ርቃ እንደነበር የሚታወስ ነው።
15/10/2023
▪️ሬንጀርስ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል።
▪️ቤልጂየማዊው ፊሊፕ ክሌመንትን በዋና አሰልጣኝነት መቅጠራቸውን ትላንት ማምሻውን ይፋ አድርገዋል።
▪️የቀድሞ አሰልጣኝ ማይክል ቢያል ሬንጀርስ ከሴልቲክ 7 ነጥብ መራቃቸውን ተከትሎ የተሰናበተው አሰልጣኝ እንደነበር የሚታወስ ነው።
▪️የቀድሞው የሞናኮ እናየክለብ ብሩዥ አሰልጣኝ በዚ ክለብ የማሰልጠን እድል ስላገኘ ደስታውን የገለፀ ሲሆን ክለቡ ጥሩ ውጤቶችን እንዲጎናፀፍ ለማድረግ እንደሚሰራም ገልጿል።
▪️ሬንጀርስ በስኮቲሽ ፕሪሚየር ሊግ የፊታችን ቅዳሜ ከ ሂቤርኒያን ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ በአዲሱ አሰልጣኝ አሰየተመሩ የሚያደርጉት ጨዋታም ይሆናል።
27/06/2020
📰 — Pjanić can bring experience, enthusiasm, spirit, and hunger to win the UCL, to Barcelona. [sport]
24/06/2020
Anthony Martial is the first Man Utd player to score a Premier League hat-trick since Robin van Persie in April 2013.
76 hat-tricks were scored in the competition between RVP’s and AM9’s. 🤯
23/06/2020
🏴 in the :
🏟 200 Games
⚽️ 137 Goals
🎯 24 Assists
👊 Only has scored more goals in 200 appearances in the .
21/06/2020
If the Ballon d'Or winner was announced today... Would Lewandowski win it? 🤔
20/06/2020
Raúl Jimenez has now scored 14 Premier League goals this season, already surpassing his goals' tally from last season (13).
There's still plenty of time to add more. 🐺
16/05/2020
Thierry Henry on Lionel Messi 🗣👀
16/05/2020
"None of them [Drogba or Diouf] can come and say that they were at my level or better. I wanted to be number one and I have been throughout my career." 🗣 Samuel Eto'o
14/05/2020
Andres Iniesta is the only player to have been named Man of the Match in:
Euros final 🏆
World Cup final 🏆
Champions League final 🏆