04/04/2026
ምርጥ ስራ👏👏👏👏👏👏
Gunner
04/04/2026
ምርጥ ስራ👏👏👏👏👏👏
Winning the title is our fate.
No one can scape from his own fate.
14/03/2026
እቺ ቅመመም
16 PRO MAX DIWMAN ትባላለች።
MAN OF THE MATCH💪💪(💪
14/03/2026
እቺ ቅመም
16 PRO MAX DOWMAN ትባላለች።
ማን ኦፍ ዘ ማች💪💪💪😍😍😍
11/03/2026
አይኖች ትንሿ ቅመማችን ላይ አርፈዋል 😍😍😍
ቀጣዩ አለም ኮከብ ማን እንደሆነ መናገር አላስፈለጋቸውም።የአይን አስተያየት በቂ ነው 👏👏👏
04/03/2026
rice cross ስያደርግ ብርድ ብርድ ለሚላቹ, 😁
04/03/2026
ይሄ ቲም የእግርኳስን ውበት ጣራ ስያስነካው ተለፋደውብን ነበር። አሁን ደሞ ስለ ኳስ ውበት ለኛ ሊነግሩን ደፈሩ።
የእግሊዝ ኳስን ያሳመርነው እእኛ ብቻቻቻቻቻቻ ነን።ኳሱ ተበላሽቷል ካላቹ ደሞ እኛው ብቻቻቻ ነን ምናበላሸው።
ባጠቃላይ ኳስ ትርጓሜዋ በኛ እጅ እንደምትገኝ አረጋግጣቿል🙌🙌
27/02/2026
Premier League match against Everton rescheduled Our Premier League clash against Everton at Emirates Stadium has been rearranged