አያሌዉና ተስፋዬ ወርቁ ስፓርት ክለብ/ AyaLew And Tesfaye Worku Sport CLub

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • አያሌዉና ተስፋዬ ወርቁ ስፓርት ክለብ/ AyaLew And Tesfaye Worku Sport CLub

አያሌዉና ተስፋዬ ወርቁ ስፓርት ክለብ/ AyaLew And Tesfaye Worku Sport CLub Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from አያሌዉና ተስፋዬ ወርቁ ስፓርት ክለብ/ AyaLew And Tesfaye Worku Sport CLub, Sports, adis ababa, Addis Ababa.

18/04/2022
በቤትዎ ይቆዩ ያለ ጂም የምትሰራ ቀለል ያለች የደረትና የዃላ የእጅ("triceps)አሰራር ነው በቤትዎ ሆነው ይሞክሩት።
13/09/2020

በቤትዎ ይቆዩ ያለ ጂም የምትሰራ ቀለል ያለች የደረትና የዃላ የእጅ
("triceps)አሰራር ነው በቤትዎ ሆነው ይሞክሩት።

 # የኃላእጅ (Triceps) ስፖርትበተለምዶ የኃላ እጅ የምንለው ትራይሴፕስ (Triceps)የእጃችንን 75% የሚሸፍን ሲሆን የሚገኘውም በክንድ እናበትከሻ መካከል ነው፡፡ ትራይሴፕስ ሶስት ዋ...
21/04/2020

# የኃላእጅ (Triceps) ስፖርት
በተለምዶ የኃላ እጅ የምንለው ትራይሴፕስ (Triceps)
የእጃችንን 75% የሚሸፍን ሲሆን የሚገኘውም በክንድ እና
በትከሻ መካከል ነው፡፡ ትራይሴፕስ ሶስት ዋና ዋና የጡንቻ
ክፍሎች ሲኖሩት (ስሙን ያገኘው ከጡንቻዎቹ ቁጥር ብዛት
መሆኑን ልብ በሉ) እንዚህም ረጅሙ የጡንቻ ክፍል፡
መካከለኛው የጡንቻ ክፍል እና የውጪኛው (Lateral) የጡንቻ
ክፍል ተብለው ይጠራሉ፡፡
እነዚህ የጡንቻ ክፍሎች በትክክለኛው የእጅ እንቅስቃሴ ስፖርት
መሥራት ከተቻለ በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚፈለገውን ውጤት
ማምጣት ይቻላል፡፡
ማስታወሻ
1. ስፖርቱ በሳምንት 2 ቀን መሠራት አለባቸው
2. በ2 ቀናት መካከል የ48 ሠዐት ልዩነት መኖር አለበት (ይህም
ከስፖርቱ በኃላ በስፖርቱ እንቅስቃሴ የተጎዱ እና የተበጣጠሱ
ሴሎች በቂ እረፍት በመሥጠት እንዲወፍሩ ማድረግ
ስለሚያስፈልግ ነው)
3. ኘሮቲን ምግባች መመገብ ያሥፈልጋል
4. ከስፖርቱ በፊት ለ15 ደቂቃ በቂ ማሟሟቅ እና እጅን
ማሣሣብ ያስፈልጋል በተለይ ዳይመንድ ፑሻፕ ( ይቺ ማስታወሻ
ቁጥር አንድ መሆን ነበረባት መሠለኝ)
5. ለትክክለኛ ውጤት መጀመሪያ የአእምሮ ዝግጅት
የሚያስፈልግ ሲሆን ስፖርቱ ሰራው ለማለት ያህል የሚሠራ
ሳይሆን ብዙ ጥረት እና ድካም መኖር አለበት፡ ( ለማንኛውም
ስፖርት የአእምሮ ዝግጀት ያስፈልጋል መሆን የምንፈልገውን
በአእምሮአችን መጀመሪያ መሣል አለብን፡ ሰውነታችን የሚሄደው
አእምሮአችን ያዘዘው ቦታ ብቻ ነው፡፡በዚ ጉዳይ ሌላ ጊዜ
በሰፊው እንመለሣለን) መልካም ስፖርት

Address

Adis Ababa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አያሌዉና ተስፋዬ ወርቁ ስፓርት ክለብ/ AyaLew And Tesfaye Worku Sport CLub posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category