28/10/2024
ሻሼ ቴንሀግን አባራለች!!!
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Original Ethio Coffee fans page, Sports Club, Addis Ababa.
28/10/2024
ሻሼ ቴንሀግን አባራለች!!!
Ethiopia Coffee 1 1 Kidus Georgis
Champions league group of 16 draw
🇵🇹 Porto vs Arsenal 🏴
🇮🇹 Napoli vs Barcelona 🇪🇸
🇫🇷 PSG vs Real Sociedad 🇪🇸
🇮🇹 Inter vs Atlético 🇪🇸
🇳🇱 PSV vs Dortmund 🇩🇪
🇮🇹 Lazio vs Bayern 🇩🇪
🇩🇰 Copenhagen vs Man City 🏴
🇩🇪 Leipzig vs Real Madrid 🇪🇸
18/12/2023
Military Genius
Rome’s African Nightmare Hannibal Barca
ጊዜው ከክርስቶስ ልደት በፊት 217 BC ነው::
የካርቴጆች ጀኔራል የነበረው ጀኔራል ሀኒባል በጊዜው እጅግ ገናና የነበረውን የታላቁን ሮማን ኢምፓየር ጦር Trasimene ሀይቅ አካባቢ ገጥሞ ካሸነፈ በሃላ ጦሩን ለማሳረፍ እና የቅዝቃዜውን ወቅት ለማሳለፍ ወደ Campania ሸለቆ ያመራል፡፡ ይህ ቦታ ዙሪያውን በተራሮች የተከበበ በመሆኑ ሳያስበው በሮማውያን ጦር ይከበብና መውጫ ያጣል፡፡ ሮማውያኑም በቀጥታ ከመዋጋት ይልቅ በዛ አስቀያሚ የክረምት ወቅት ዙሪያውን ከበው ጠላትን በረሃብና ውሀ ጥም ለመጨረስ አስበዋል፡፡ ጀኔራሉ ያለው አማራጭ እጅ መስጠት፤ በረሃብ ማለቅ ወይ ደግሞ ሙሉ ጦሩን በሮም ወታድሮች ማስጨረስ ብቻ ሆነ፡፡
በዚህ ጊዜ የሀኒባል ወታደሮች በጭንቀት ተውጠዋል፡፡ ሮማውያን ባሸናፊነት መንፈስ ከበባቸውን አጠናክረው እያስጨነቁት ነው፡፡ ይሄኔ ነበር የጀኔራሉ ምትሃታዊ ታክቲክ የታየው፡፡ ጀኔራሉ በአቅራቢያው ያሉ እንስሳትን በምሽት እንድሰበሰቡለት አዘዘ፡፡ ከዚያ ደረቅ እንጨት ከብቶቹ ቀንድ ላይ በማሰር እና መብራት በእንጨቱ ላይ በማያያዝ በሌሊት በአንድ አቅጣጫ ላካቸው፡፡ ሮማውያኑም የጀኔራሉ ጦር በአንድ በኩል ጥሶ ሊያመልጥ ነው በማለት ጦራቸውን በእንስሳቱ አቅጣጫ ሲልኩ የርሱ ጦር በተቃራኒው አቅጣጫ ከበባውን ሰብሮ ማምለጥ ቻለ፡፡
ሀኒባል ታላቁን የሮማን ኢምፓየር የተገዳደረ ስፔንና ጣሊያንን የወረረ ጀግና አፍሪካዊ ነበር
ሁሌም ቡንየ
29/11/2019
Ethio Coffee's full season fixture list
የኢ/ያ ቡና የአመቱ የጨዋታ ፕሮግራም