03/06/2025
በ2025/26 የውድድር ዘመን የትኛውን አሰላለፍ የምንጠቀም ይመስላችኋል
1 or 2
ስፖርትን ለመከታተል ተቀዳሚ ምርጫ!
03/06/2025
በ2025/26 የውድድር ዘመን የትኛውን አሰላለፍ የምንጠቀም ይመስላችኋል
1 or 2
03/06/2025
በ ፖርቹጋላዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ብሩኖ ፈርናንዴዝ የግንቦት ወር የማንችስተር ዩናይትድ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል ።
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዚህ አመት ለአራተኛ ጊዜ የክለባችን የወሩ ምርጥ ተጨዋች ሽልማት ማሸነፍ ችሏል።
ፈርናንዴዝ ባለፉት አራት ተከታታይ ወራት የክለባችን የወሩ ምርጥ ሽልማት ማሸነፍ ችሏል።
03/06/2025
ቼልሲ ጄደን ሳንቾን በቋሚነት ማስፈረም አይፈልግም። የማይፈልጉበት ምክንያት ደግሞ በግል ስምምነት መድረስ ስላልቻሉ ነው ቼልሲ ለዩናይትድ 5 ሚሊዮን ፓውንድ የሚከፍል ይሆናል ።
03/06/2025
ብሩኖ ፈርናንዴስ የአል ሂላልን ጥያቄ ወድቅ አድርጎታል ። ውሳኔ ተወስኗል! 💣🇸🇦
ከሳውዲው ፕሮ ሊግ ክለብ ከፍተኛ ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም ቢቀርብለትም ፣ ብሩኖ ፈርናንዴስ በአውሮፓ መጫወት ይፈልጋል ። ስለዚህ ክለባችን አይለቅም በክለባችን የሚቆይ ይሆናል ።
02/06/2025
ብሪያን ምቦሞ ክለባችን ለመቀላቀል ወስኗል ክለባችን በቅርቡ ድርድሩን ያጠናቅቁታል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገልጿል ።
ዴቪድ ኦርስተን
01/06/2025
ብራዚላዊያን ሆነው ለክለባችን ብዙ ጨዋታዎችን የተጫወቱ ተጨዋቾች
ኩኛ new 🔥
01/06/2025
በመጨረሻም እንኳን ደና መጣህ ተብሏል
31/05/2025
የግንቦት ወር ምርጥ ተጨዋች እጩዎች ለክለባችን
- ብሩኖ ፈርናዴስ
- ሌኒ ዮሮ
- ሜሰን ማውንት
- ካሴሚሮ
ለእናንተ ምረጡ ማን ነበር በግንቦት ወር ?
31/05/2025
ጆኒ ኢቫንስ ከዩናይትድ በኋላ ከፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተሰናብቷል ❤️👋🏻
🗓️ 10 አመታት
👥 241 ጨዋታዎች
⚽️ 8 ግቦች
🎯 7 አሲስቶች
🏆 4 ጊዜ የኮሙኒቲ ቺልድ
🏆 3 ጊዜ የፕሬምየር ሊግ
🏆 2 ጊዜ የፉት ቦል ሊግ ካፕ
🏆 1 ጊዜ የቻምፒዮንስ ሊግ
🏆 1 ጊዜ የኤፍኤ ካፕ
🏆 1 ጊዜ የዓለም ክለብ ዋንጫ
አመሰግናለን ጆኒ! 🙌
26/05/2025
የክለባችን ተጫዋች ለመሆን የተዘጋጀው ኩኛ በዘንድሮ የውድድር አመት ያለው ቁጥር
- 36 ጨዋታ
- 17 ጎል
- 6 አሲሰት
26/05/2025
ማቲያስ ኩኛ ወደ ክለባችን ዩናይትድ 🔥🔥HERE WE GO
የቃል ስምምነት በሁለቱም ወገኖች በኩል ተፈፅሟል ኩኛ በዩናይትድ እስከ ጁን 2030 ኮንትራት የሚፈርም ሲሆን እስከ 2031 የማራዘም መብት ተካቶበታል።
የኮንትራት እና ሌሎች ፎርማል ነገሮች በዚህ ሳምንት የሚካሄዱ ይሆናል ወልቭስ በተከፋፈለ መልኩ 62.5 ሚሊዮን ፓወንድ የሚያገኙ ይሆናል።
Fabrizio Romano