Adal Kids Hiking

Adal Kids Hiking

Share

ለልጆችዎ አማራጭ የመዝናኛ ቦታ

ከአዲስ አበባ ብዙም ሳይርቁ ለተፈጥሮ ወዳጅ ቤተሰቦች አብረው የሚጓዙበት እድሜያቸው ከ 5 እስከ 12 ላሉት የተዘጋጀ ነው ።

08/10/2025

ቀጣይ መዳረሻችን
በሀገራችን የመጀመሪያ ማራኪ የጉዞ መዳረሻ መካከል የመጀመሪያው ረድፍ ላይ የሚቀመጠው ወንጪ ይሆናል ።

ለጤና ተመራጭ የሆነ የተፈጥሮ ፍልውሃ
አምባ የማዕድን ጋዝ ውኃ
ለቆዳ ተመራጭ የጭቃ ባዝ
ተንጠልጣይ ድልድይ ከጀልባ ሸርሸር ጋር ሁሉንም በአንድ ያጣመረ
ከ አዲስ አበባ በ 150 ኪ .ሜ ርቀት ላይ
አምቦ እና ወሊሶ መሀል የሚገኝ
እጅግ በጣም ያማረ ተፈጥሮአዊ መስህብ ያለው ስፍራ ነው።
ወንጪ ሀይቅ 3380 ሜትር ከፍታ ላይ ባለ ተራራ የተከበበ ሀይቅ ነው ።
ጥቅጥቅ ያለ ደን ዙሪያውን አካበውታል
ብርቅዬ አዕዋፋትንም የሚገኙበት ነው።

ጥቅምት 09 ,2018 የሚከናወነው ይህ የደርሶ መልስ ጉዞ በጣም መጠነኛ የእግር ጉዞ ማለትም 7 ኪሜ ብቻ ይጠብቀናል ።
በቦታው ላይ
🐎 የፈረስ ግልቢያ
🏊‍ ዋና
🚣‍ ጀልባ ቀዘፉ
🏹 ቀስት
⛳️ ጦር ውርወራ
⚽️ እጅ ኳስ እንዲሁም መረብ ኳስ ጨዋታ ያገኛሉ ።
እስከ መስከረም 30 ድረስ ክፍያ ለሚፈፅሙ 3000
ከጥቅምት 01ጀምሮ ለሚመዘገቡ 3250 ብር ይሆናል ።

ይህ ዋጋ የሚያጠቃልለው
ትራንስፖርት
ቁርስ
ምሳ
የፓርክ መግቢያ
የጀልባ ሸርሸር
የጉዞ መነሻ 12:00
መመለሻ 1:00_2:00
ለበለጠ መረጃ 0913 776060
ቴሌግራም

Photos from Adal Kids Hiking's post 08/05/2025

አዳል የልጆች እግር ጉዞ ልጆች ከወላጆች ጋር የሚጓዙበት ፕሮግራም አሰናድቷል ።
አዳዲስ ቤተሰብ የምንተዋወቅበት ?
መደጋገፍን በተግባር የምናሳይበት
ከከተማ ሳንርቅ የሙሉ ቀን ጉዞ ይኖረናል ። በአፍሪካ የመጀመሪያው ጥብቅ ደን ወደ ሆነው ሱባ መናገሻ እናመራለን ።
እሁድ ግንቦት 03
ለመመዝገብ በቴሌግራም

Adal Kids Hiking
ለበለጠ መረጃ 091 377 6060

08/04/2024

ለማንኛውም የበረራ ትኬት አገልግሎት ።
+251 912 604555

09/11/2023

አዳል የልጆች እግር ጉዞ እነሆ ተናፉቂውን ልጆች ከወላጆች ጋር የሚያዘጋጀውን ጉዞ ይዘን ተመልሰናል ።
የቱሪሰት መዳረሻ ቀደምት የሀገራችን ከተሞች መካከል ከአዲሰ አበባ በቅርብ ርቀት የምናገኛት ቢሸፍቱ (ደብረዘይት )ይሆናል ።
ሰባት ሀይቆኛ ሲኖሩ ለእግር ጉዞ አመቺ እንዲሁም በተፈጥሮ ልምላሚ ውብ መልከአምድር መገኛ ወደ ሆነው አረንጓዴ ሀይቅ እናመራለን አዝናኝ ሰባት ኪሜ እግር ጉዞ ይጠብቀናል ።

የጉዞ ቀን....እሁድ ህዳር 16,2016

🌴የጉዞው መስመር...ከአ.አ በስተ ምሥራቅ

🌴የቦታው ከፍታ....1920ሜ.ከ.ጠ.በ

👉ከአዲስ አበባ ያለው ርቀት...56ኪሜ

👉የጉዞ አይነት :ለሁሉም አይነት የሚሆን።

🌴መገናኛ ቦታ..... ጦር ኃይሎች

⏰መነሻ ሰዓት..... ጠዋት12:30

የጉዞ ሂሳብ የሚያካትተው
🚌 ትራንስፖርት
🧾 የመግቢያ ክፍያ
የተለያዬ አዝናኝ መጫወቻዎች
🚶‍♂አስጎብኚ
🍩🍮 ቁርስ
🥘 ምሳ
💧 ውሃ እንዲሁም ትኩስ መጠጦች

💵 የጉዞ ዋጋ እስከ ጥቅምት 30 ለሚመዘገቡ ብቻ ብር 1000 ይሆናል ።
ከህዳር 1 ጀምሮ ለሚመዘገቡ 1250 ብር ይሆናል ።
ለበለጠ መረጃ ፈጥኖ ለመመዝገብ በቴሌግራም

0913 776060

Photos from Adal Kids Hiking's post 26/08/2023

የዛሬ ውሉ መውደቅ መነሳት ድካም ደስታ መተዛዘን ሁሉን በአንድ ያቀፉ ነበር ።
Wisdom Training & Consultancy
የክረምት ሰልጣኙት አንዱ የሆነው የጉዞ መርሀግብር ወደ የረር በ Adal Kids Hiking አሰተባባሪነት ተጉዘናል።
በየመሀሉ እችላለሁ ፣አደርገዋለሁ ፣ ይሳካልኛል የሚል መፈክር የታጀበው ጉዞ አድካሚ ቢሆንም እርስበእርስ በመደጋገፍ ከተማሩት ጋር በተግባር በማሰተሳሰር ተግባራዊ ያደረጉ ሲሆን የተራው ከፍታ ላይ በመድረስ በጥረት እና በትጋት የታለመበት መድረስ እንደሚችሉ የቢሸፍቱን ሀይቆች በቀኝ በግራ የአዲሰ አበባ ለማየት አስችሎናል ።
አዝናኝ ጭዋታ እንዲሁም በሳራማ ቦታ ላይ የባዶ እግር ጉዞ አከናውነናል ።
አዲሰ አበባ ስንደርስ ሰልጣኝ ተማሪዎች ማጋራት ይለምዱ ዘንድ የተግባር ስራ ያከናወኑ ሲሆን ጎዳና ላይ ለሚገኙ ሰዎች የምገባ ስነሰርአት እንዲሁም አልባሳትን ሰጥተዋል ።
ይሄንን በጎ ተግባር እኛም እንድንሳተፍ እድል የሰጠን ስራ ማሰልጠኛ እናመሰግናለን።

Photos from Adal Kids Hiking's post 20/08/2023

ዛሬ ነሀሴ 14 2015 ከአምስት አመት ጀምሮ የሚገኙ ልጆችን ከወላጆች ጋር እልህ አሰጨራሸ ቀጥ ያለ መንገድ ፀሀያማውን የቀን ውሎ ተቋቁመው ገላን አቋርጠን ዲቦር መንደር ተገኝተን የሀገራችን ቀደምት ግድብ ተገኝተናል ።

ጉዟችን ረጂም እንዲሁም ከፀሀዬ ጋር ተዳምሮ አድካሚ ቢያደርገውም የዛሬ ቤተሰቦች እርሰ በእርስ የነበረው መደጋገፍ ወላጆች ሙሉ ቀናቸውን ከልጆች ጋር የማይረሳ እና አዝናኝ ቆይታ ለማድረግ እንደልጅ በቅተናል ። በሰብሎች እንዲሁም በከብቶች መሀል ተገኝተናል
አብራችሁን ለተጓዛቹህ ቤተሰቦች ላቅ ያለ ምስጋና እናቀርባለን ።

13/08/2023

እነሆ ግድቡ ሞልቷል አዲሰ አበባ ሳይርቁ የሚገኘውን የመጀመሪያ ግድብ ይጎብኙ ።
ቀጣይ መዳረሻችን አቃቂ አቋርጠን
በሀገራችን ቀደምት ከሆኑት ሃይል ማመንጫ ዋነኛው የሆነውን ግድብ እናመራለን ።

ከአምስት አመት ጀምሮ ያሉ ልጆች ከወላጆች ጋር በመሆን ይጓዛሉ ።

ቀን : እሁድ ነሀሴ 14, 2015
ቦታ : አባሳሙኤል ግድብ
ስዓት : ከ2:00 _ 11:00
መነሻ ቦታ : ገላን
ጉዞ የሚጀመርበት ሰዓት: 2:30

ፈጥነው በቴሌግራም
ላይ ምዝገባ ማከናወን ይጠበቃል ።

ለበለጠ መረጃ 091 377 6060

Photos from Adal Kids Hiking's post 29/04/2023

እናቶችን ውብ ወደሆነው የመኪና ድምፅ የማይሰማበት በውሃ የተከበቡ አምስት ደሴት መገኛ ወደሆነው ባቱ (ዝዋይ )
እናቶችን ይዘን እንጓዛለን ።
ሚያዝያ 29 ,2015
ለዘመናት በደሴት ህይወታቸውን ያሳለፋትን የተለያየ ቋንቋቸውን ወደ አንድ በማምጣት አብረው ዘመናትን የተሻገሩትን የዛይ ማህበረሰብን ከቦታው ሆነን እንጎበኛለን ።

በጀልባ በመጓዝ አዝናኝ የቤተሰብ ጊዜ ያሳልፉሉ
ይህ ጉዞ ሙሉ ነገርን የሸፈነ ምርጥ ጊዜን በባቱ (ዝዋይ) ደሴቶች ላይ ለማሳለፍ የተዘጋጀው ውሰን ቦታዎች በመሆኑ ከወዲሁ ቦታ ይያዙ ።
ቁርስ
ምሳ
ጀልባ ሸርሸር
አሰጎብኚ
ደርሶ መልስ ትራንስፓርት
እነዚህን አገልግሎቶች ፈጥነው ለሚመዘገቡ በብር 1800

የጉዞ ቀን :ሚያዝያ 29 2015
መነሻ ቦታ :ጦርኃይሎች እና ጋርመንት
መሰባሰቢያ ሰዓት :12:30
መነሻ ሰዓት :1:00
መመለሻ ሰዓት ምሽት 2:00

ለመመዝገብ በቴሌግራም

https://t.me/adalkidshiking
ለበለጠ መረጃ
0913 776060

Photos from Adal Kids Hiking's post 20/03/2023

እነዚህ እናቶች አንድ ቤት ነው ያደጉት ? መጋቢት 10 2015 በነበረን የእናቶች ጉዞ ምክንያት እየፈለጉ መመረቅ ትዝታቸው አፍ አሰከፍቶ የሚያሰቀር ሳቅ እና ጭዋታ ከነለዛው ተካፈልን እናቶች እርስበእርስ ሲረዳዱ ሲደጋገፉ በደስታቸው ተደሰተን ጥሩ ቤተሰብ ጊዜ ቢሸፍቱ ሆራ ሀይቅ አሳልፈን አመሻሽ ተመልሰናል ።
ለነበረን ቆይታ የዛሬው ተጓዥችን እናመሰግናለን ።

16/03/2023

ሶሰት ቀን ብቻ ይቀረዋል
ቤተሰቦች በቀረን ጥቂት ቦታ ምዝገባ አጠናቁ ። እናቶቻቹሁን ለማሰደሰት አብሮ ለመዋል ይህ እድል ባያመልጣቹህ ይመከራል ።
የምግብ ባለሙያ ፣የህክምና ቡድን ምቹ ትራንሰፓርት ከተሰማሚ አየር ጋር አሰናድተን እየጠበቅናቹህ ነው ።
እሁድ መጋቢት 10,2015 የእናቶች የጀልባ ጉዞ ይኖረናል ።
0913 776060

ቁርስ
ምሳ
ጀልባ ሸርሸር
አሰጎብኚ
ደርሶ መልስ ትራንስፓርት
እነዚህን አገልግሎቶች በብር 1200 ያገኛሉ
ለመመዝገብ በቴሌግራም

ለበለጠ መረጃ
0913 776060

27/01/2023

ቤተሰቦች አዳዲሰ ቤተሰብ አንተዋወቅም ወይ ?
ተደጋግፈን በአሸናፊነት የተራራው አናት ላይ አንወጣም ወይ ?
እሁድ ጥር 21 ልጆች ከወላጆቻቸው ጋር ጉዞ ይኖረናል ።ተመዝገቡ
0913 776060
https://t.me/adalkidshiking

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Piazza
Addis Ababa