Arsenal fans

Arsenal fans

Share

2024

01/10/2024

👉 ቀጣይ ጨዋታ

🇪🇺 የሻምፕየንስ ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ

🔴 አርሰናል 🆚 ፒኤስጂ 🔵

📆 የጨዋታ ቀን ፦ ማክሰኞ መስከረም 21

⌚ የጨዋታ ሰአት ፦ ምሽት 4 ሰአት

🏟️ የጨዋታ ሜዳ ፦ ኢምሬትስ ስታድየም

❤️ መልካም እድል ለታላቁ ክለባችን አርሰናል ❤️

01/10/2024

ARSENAL VS PSG
AT 22:00 /4:00PM

29/09/2024

united ማለት በአለፈ ታሪክ የሚፅናና ነዉ😪

24/08/2024

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ

አስቶንቪላ ከ አርሰናል

የጨዋታ ሰአት ምሽት 1:30

የጨዋታ ሜዳ በቪላ ፓርክ

16/08/2024

🔜 ቀጣይ ጨዋታ!

🇬🇧 የመጀመሪያ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታ:-

🇬🇧 አርሰናል 🆚 ዎልቭስ 🇬🇧

የጨዋታ ቀን :- 📅 | ቅዳሜ ነሃሴ 11

የጨዋታ ሰአት :- ⏰ | አመሻሽ 11:00

የጨዋታ ሜዳ :- 🏟 | ኤምሬትስ

መልካም እድል ለውዱ ክለባችን አርሰናል 🇬🇧

09/08/2024

7 ቀን ቀረው!

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊጀምር 7 ቀናት ብቻ ይቀራሉ።

የአለማችን ምርጡ ሊግ ሊመለስ ነው 🔥

09/08/2024

1 ቀን ቀረው!

🏆 የአንድን ከተማ ሕዝብ በሁለት ጎራ የከፈሉት ማን ዩናይትድ እና ማን ሲቲ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋዜማ በኮሙኒቲ ሺልድ ዋንጫ ተፋጠዋል!

⚽️ ዩናይትድ እና ሲቲ የሚያደርጉት

🔥 ዋንጫው የማን ነው?

19/05/2024

በአርሰናል፣ በአሰልጣኙ፣ በተጫዋቾቹ፣ በቦርዱ፣ በደጋፊው በሁሉም ኮርተናል እስከመጨረሻው ላሳያችሁን ተጋድሎ እናመሰግናለን። ዛሬ ላይሆን ይችላል ነገር ግን ቀጣይ ከዚህ ተሽለን ከፍፁማዊነት ገዝፈን እንመጣለን!

በእውነት ኮርተንባቹሀል! ❤❤❤

ሁሌም አርስናል🔥

19/05/2024

🔤🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤

🇬🇧 38ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ፦

➝ አርሰናል ከ ኤቨርተን |

የጨዋታ ዕለት፦ ዛሬ እሁድ

የጨዋታ ሰዓት ፦ አመሻሽ 12:00

የጨዋታ ሜዳ ፦ ኤምሬትስ

07/05/2024

ቀጣይ ጨዋታ
37ኛ ሳምንት
ማንቸስተር ዩናይትድ vs አርሰናል
እሁድ march 12 12:30
የጨዋታ ሜዳ oldtraford




03/05/2024

ቀጣይ ጨዋታ

36ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታ:-

አርሰናል VS ቦርንማውዝ

የጨዋታ ቀን :- | ቅዳሜ ሚያዚያ 26

የጨዋታ ሰአት :- | ቀን 8:30

የጨዋታ ሜዳ :- | ኤምሬትስ

መልካም እድል ለውዱ ክለባችን አርሰናል

24/04/2024

መድፈኞቹ ወሳኝ ድል አሳክተዋል !

በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የሀያ ዘጠነኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐ ግብር አርሰናል ከቼልሲ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 5 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።

የመድፈኞቹን የማሸነፊያ ግቦች ካይ ሀቨርትዝ 2x ፣ ቤን ዋይት 2x እና ሊያንድሮ ትሮሳርድ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።

ቤልጂየማዊው የአርሰናል ተጨዋች ሊያንድሮ ትሮሳርድ በውድድር አመቱ አስረኛ የሊግ ግቡን ከመረብ አሳርፏል።

ጀርመናዊው የፊት መስመር ተጨዋች ካይ ሀቨርትዝ ለአርሰናል በመጀመሪያ አመቱ አስራ ሁለት ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።

ቼልሲ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ የውድድር አመት ሀምሳ ሰባት የፕርሚየር ሊግ ግቦች ተቆጥረውበታል።

በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ስንተኛ ናቸው ?

1️⃣ አርሰናል :- 77 ነጥብ

9️⃣ ቼልሲ :- 47 ነጥብ

ቀጣይ ጨዋታ ምን ይመስላል ?

እሁድ - ቶተንሀም ከ አርሰናል

ቅዳሜ - አስቶን ቪላ ከ ቼልሲ

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Address


Addis Ababa
1000