03/05/2026
ሰር አሌክስ ፈርጉሰን እሁድ እለት በኦልትራፎርድ ማንቸስተር ዩናይትድ ከሊቨርፑል ጋር ከሚያደርጉት ጨዋታ በፊት ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል።
sport news
03/05/2026
ሰር አሌክስ ፈርጉሰን እሁድ እለት በኦልትራፎርድ ማንቸስተር ዩናይትድ ከሊቨርፑል ጋር ከሚያደርጉት ጨዋታ በፊት ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል።
31/08/2025
🥅 ⚽ የአርሴናሉ ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ ተጫዋቾቹ ከፑማ የፕሪምየር ሊግ ኳስ ጋር መላመድ አለባቸው ብሏል።
አምራቹ የሊጉ ኳስ አቅራቢ የሆነው ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።
16/08/2025
ብሩኖ ፈርናንዴዝ ለምን የሳውዲአረቢያውን ሀብታም ክለብ አልሂላል ጥያቄን ውድቅ እንዳደረገ ተናግሯል ።
"በዚህ ክለብ ህልሜን ገና አላሳካሁም። በብዙ መልኩ ለክለቤ ግልጋሎት መስጠት እንደምችል ይሰማኛል። ሁልጊዜም እንደምለው ማንቸስተር ዩናይትድ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከዚህ በኋላ ይበቃዋል አብረን መቀጠል አንችልም እስካላለ ድረስ በክለቡ እቆያለሁ" ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል። (Sky sports)
16/08/2025
የእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ ዛሬ ቀጥሎ ሲውል
አስቶንቪላ ከ ኒውካስትል - 8:30
ብራይተን ከ ፉልሀም - 11:00
ሰንደርላንድ ከ ዌስትሀም - 11:00
ቶተንሀም ከ በርንሌይ - 11:00 እንዲሁም
ዎልቭስ ከ ማንቺስተር ሲቲ - 1:30 ላይ መርሀግብራቸውን የሚያካሂዱ ይሆናል።
16/08/2025
በእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ የመክፈቻ ጨዋታ አርብ ምሽት ሊቨርፑል በሜዳው አንፊልድ በርንማውዝን አስተናግዶ አራት ለ ሁለት በሆነ ውጤት አሸንፏል። ሊቨርፑል H.Ekitike በ37ኛው ደቂቃ እና C.Gakpo በ49ኛው ደቂቃ ባስቆጠሩት ጎሎች መሪ መሆን ቢችሉም የኋላ ኋላ ተጭነው መጫወት የቻሉት በርንማውዞች A.Semenyo በ64 አና 76ኛው ደቂቃ አከታትሎ ባስቆጠራቸው ጎሎች ሁለት አቻ መሆን ችለው ነበር። ነገር ግን በጨዋታው የመጨረሻ ደቂቃዎች ተቀያሮ የገባው F.Chiesa 88ኛው እንዲሁም M.Salah 90+4 ላይ ጎል በማስቆጠር ሊቨርፑልን አሸናፊ ማድረግ ችለዋል።
07/08/2025
🚨🚨😲 𝐑𝐄𝐕𝐄𝐀𝐋𝐄𝐀𝐋𝐄𝐃: ቤንጃሚን ሴስኮ ማን ዩናይትድን ለመቀላቀል ደሞዙን ቀንሷል! 💸
"በኒውካስል ውስጥ የበለጠ ገቢ ማግኘት ይችል ነበር" ሲል ስካይ ጀርመን ዘግቧል። Romano
17/06/2025
🇧🇫 አንድሬ ኦናና ከቡርኪናፋሶው ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ ጋር።
01/03/2025
🚨 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋: ከሚቀጥለው የውድድር ዘመን ጀምሮ በረኞች ላይ አዲስ ህግ ጸደቀ! 🧤⚽️
ግብ ጠባቂው ኳሱን ከ8 ሰከንድ በላይ ከያዘው ዳኛው ለተጋጣሚ ቡድን የማእዘን ምት ይሰጣል! ⏳
ይህ ህግ ለቀጣዩ የውድድር ዘመን በአለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር ቦርድ (IFAB) ጸድቋል 👨🏼⚖️
በዚህ ደንብ ይስማማሉ? 👍🏻👎🏻
27/02/2025
Erik ten Hag:
"ከእያንዳንዱ ጨዋታ በፊት ሁልጊዜ ወደ ኦልድትራፎርድ በራሴ ብቻዬን እሄድ ነበር"
“ቦታው ባዶ በነበረበት ጊዜም እንኳ ድንቅ ቦታ ነው። አንድ የናፈቀኝ ነገር ቢኖር ኦልድ ትራፎርድ ነው።
11/02/2025
ኧርሊንግ ሀላንድ ከሪያል ማድሪድ ጋር 4 ጊዜ ተገናኝቶ ምንም ጎል አላስቆጠረም። ዛሬስ??!! LiveScore
11/02/2025
ዛሬ በቻምፒየንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ማን ሲቲ ከ ሪያል ማድሪድ የሚገናኙ ሲሆን ይህን ተከትሎ ስለ ባለን ደ ኦር በድጋሚ ሀሳቦች እየተንሸራሸሩ ነው። የሪያል ማድሪድ አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲም ሀሳባቸውን ሰጥተዋል.....' በባለን ደ ኦር ዝግጅት ላይ ያልተገኘንበት ምክንያት ቪኒሺየስ ጁኒየር ትክክለኛው አሸናፊ ነው ብለን ስለምናምን ነው። ለሮድሪ ክብር አለን ነገር ግን አምና ነበር ማሸነፍ የነበረበት '....ሲሉ ተናግረዋል።