02/09/2024
Champion lege new result
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Champion lege new result, Sports League, Addis Ababa.
02/09/2024
02/09/2024
02/09/2024
The Gunners
29/07/2024
Amen amen amen
አቡነ ጴጥሮስ ሰማዕተ ጽድቅ ዘኢትዮጵያ
እንኳን ለሰማዕቱ አባታችን አቡነ ጴጥሮስ ዓመታዊ የመታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን !!!
✝️ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ቅድስት ቤተክርስቲያን የሰጠቻቸውን ሕዝበ ክርስቲያኑን በጸሎታቸው እየደገፉ በትምህርታቸው እያበረቱ የማስተዳደር ኃላፊነት እየተወጡ ባሉበት ወቅት በ፲፱፳፰ /1928/ ዓ.ም የጣሊያን ወራሪ ሰራዊት ሀገራችንን ወረረ
❤ ስም አቡነ ጴጥሮስ
❤ የትውልድ ዘመን ፲፰፸፭
❤ የትውልድ ቦታ ሰላሌ፣ ፍቼ
❤ ሥራ ፓትርያርክ፣ሰባኪ
❤ ያረፉበት ቀን ሐምሌ ፳፪ ፲፱፳፰ /1928/
✝️ በጠላት ሰራዊት ህዝብ ሲገደል፣ ሊቃውንቷ፣ ገዳማትና አድባራቶቿ ሲጨፈጨፉ ያዩት ብፁዕነታቸው
ወራሪውን ሀይል ከአርበኞች ጋር ሆነው በጸሎት ይዋጉ ጀመር
✝️ እስከ ደብረሊባኖስ ገዳምም በመሄድ ከመነኮሳቱና አባቶች ጋር በጸሎት ይተጉ አርበኞችን ያበረታቱ ነበር
✝️ ሀገሬን ጠላት አይገዛትም፣ ህዝቤን ለጠላት ተገዝተህ ኑር ሃይማኖትህን ተው አልልም ብለው አርበኞችን እያበረቱ ጠላት ከሀገራችን እንዲወጣ ለማድረግ ደከሙ
✝️ ብፁዕነታቸው አዲስ አበባ ሆነው በጸሎት ሲተጉ ህዝብን ሲያበረቱ ቆይተው በጣሊያን ጦር ተይዘው ለግራዚያኒ ተላልፈው ተሰጡ
✝️ የቤተክርስቲያኔን ክብር አላስነካም፣ የሀገሬን አንድነት አላስደፍርም፣ ህዝቤንም ተመለስ ተገዛ አልልም ብለው በእምነታቸው ጸኑ
✝️ የብፁዕነታቸውን ሁኔታ ያየው ጠላትም ሞት ፈረደባቸው። በተፈረደው ፍርድ አንዳች ሳይረበሹ፣ ለሕይወታቸውም ሳይሳሱ በእምነታቸው ጸኑ
✝️ በሐምሌ ፳፪ /22/ ቀንም ህዝብ በተሰበሰበት ሀገራችንን ህዝቡን ከባረኩ በኋላ በጥይት ተመተው ሰማዕትነትን ተቀብለዋል
✝️ ቅዱሱ አባታችን ሰማዕትነትንም እስኪቀበሉ ሃይማኖታቸውን ጠብቀው ኖሩ፤ ለሀገራቸው፣ ለሕዝባቸውና ለሃይማኖታቸው ሕይወታቸውን ሰጡ
የሰማዕቱ ቅዱስ ጴጥሮስ ጸሎትና በረከት አይለየን። እግዚአብሔር አምላክ የቅዱሱን አባት ጽናት ይስጠን።
#ተዋህዶ
#ኢትዮጵያ
23/07/2023
Mengstat huluh yesgdulshal enatah maryam 16
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Addis Ababa