Manchester United Fans ( Ethiopia)

Manchester United Fans ( Ethiopia)

Share

Glory Glory Glory Man United!

07/02/2026

🚨🎙️ | ኢያን ራይት፦

“ማንቸስተር ዩናይትድ ሩበን አሞሪምን ከሁለት ወር በፊት አባሮ ማይክል ካሪክን ማምጣት ነበረበት።ያ ቢሆን ኖሮ አሁን ማን ዩናይትድ ለዋንጫው በብርቱ የሚፎካከር ቡድን ይሆን ነበር።”

Manchester UnitedManchester United Fans ( Ethiopia)

07/02/2026

🛑FT: ማን ዩናይትድ 2-0 ቶትንሃም!

Manchester United Fans ( Ethiopia)Manchester United

25/01/2026

🚨🗣️ አርሰን ቬንገር፦ "ካሪክ በመከላከል ረገድ ባለው ጥንካሬ እና በጥሩ የቴክኒክ ብቃት መካከል ተመጣጣኝ የሆነ ሚዛን የጠበቀ ቀመር አግኝቷል።"

[]

Manchester United Manchester United Fans ( Ethiopia)

25/01/2026

🚨ማጓየር የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል::

Manchester United Manchester United Fans ( Ethiopia)

25/01/2026

🚨ታሪክ ራሱን ደገመ!

ማይክል ካሪክ በመጀመሪያው የጊዜያዊ አሰልጣኝነት ቆይታው የመጨረሻ ጨዋታ አርሰናልን 3 ለ 2 አሸንፎ ነበር፤ አሁን በሁለተኛው ዙር ቆይታውም ያንኑ ድል በድጋሚ ደግሞታል። 😮

🛑እንዴት ያለ ድንቅ እና የማይረሳ ድል ነው!"

Manchester United Manchester United Fans ( Ethiopia)

25/01/2026

🚨አርሰናል በዚህ የውድድር ዘመን በገዛ ሜዳው ለመጀመሪያ ጊዜ ሽንፈትን አስተናግዷል!

🛑እንዲሁም ይህ ድል ማንቸስተር ዩናይትድ ከ2017 ወዲህ በኤምሬትስ ስታዲየም ያስመዘገበው የመጀመሪያው ድል ነው!

❤ማይክል ካሪክ ሆይ... እናመሰግናለን!❤

Manchester United Manchester United Fans ( Ethiopia)

25/01/2026

🚨FT:-አርሰናል 2-3 ማንችስተር ዩናይትድ!

✅እንዴት ያለ ደስ የሚል ድል ነው!

ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ የውድድር ዓመት በኤምሬትስ ስታዲየም ድል በመቀዳጀት የመጀመሪያው የእንግዳ ቡድን ሆኗል!

Manchester United Manchester United Fans ( Ethiopia)

25/01/2026

🚨አርሰናል 1-2 ማንችስተር ዩናይትድ!

✅ዶርጉ ምን አይነት ጎል ነው ያስቆጠረው 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

Manchester United Manchester United Fans ( Ethiopia)

Photos from Manchester United Fans ( Ethiopia)'s post 25/01/2026

🚨ከአርሰናል ጋር ለሚደረገው ጨዋታ የ ማንችስተር ዩናይትድ ቋሚ አሰላለፍ (Starting Xl)።

Manchester United Manchester United Fans ( Ethiopia)

22/01/2026

🚨 | ማንቸስተር ዩናይትድ የካሴሚሮ የውል ስምምነት መጠናቀቁን ተከትሎ፣ ተጫዋቹ በውድድር ዘመኑ ማብቂያ ላይ ክለቡን እንደሚለቅ አረጋግጧል።

ካሴ.. (በክለቡ የነበረህ ቆይታ) ፍጹም አስደሳች ነበር። ለዩናይትድ ምንኛ ድንቅ እና ስብዕናው የተሟላ ተጫዋች ነበርክ!። Truly going to miss you. 🥹❤️

Manchester United Manchester United Fans ( Ethiopia)

22/01/2026

🚨ብሩኖ ፈርናንዴዝ የፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል። 🎩🇵🇹

Manchester United Manchester United Fans ( Ethiopia)

18/01/2026

🚨ለአገር ክብር/ዋንጫ ማምጣት ማለት ምን እንደሆነ እስቲ ተመልከቱ! ✨🇸🇳

🚨ምን አይነት ድንቅ ሰው! ምን አይነት ታላቅ መሪ ነው! 🇸🇳🇸🇳🇸🇳🔥

ተጫዋቾቹ ወደ ሜዳ እንዲመለሱ የፈለገው ሳዲዮ ማኔ ነበር፤ ሄዶም አጅቧቸውና አስከትሏቸው ወደ ሜዳ የመለሳቸው ራሱ ሳዲዮ ማኔ ነው!

ክብር ይገባሃል ሳዲዮ ማኔ! 🫡

Manchester United Manchester United Fans ( Ethiopia)

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

Addis Ababa