13/05/2026
የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ32ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ጨዋታዎች በአዲስ አበባ ስታድየም እና አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታድየም ከነገ ጀምሮ ይካሄዳሉ።
የሊግ ስፖርት የፌስ ቡክ ገፃችንንይጎብኙ….፣ የጨዋታ ትንታኔዎችን፣ ቀጥታ ውጤቶች ፣ ሌሎችንም መረጃዎች ያገኛሉ ሊግ ስፖርት በየሳምንቱ ቅዳሜ የምትወጣ የስፖርት ጋዜጣ
13/05/2026
የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ32ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ጨዋታዎች በአዲስ አበባ ስታድየም እና አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታድየም ከነገ ጀምሮ ይካሄዳሉ።
11/05/2026
የ31ኛ ሳምንት ደረጃ ሰንጠረዥ
https://t.me/Leaguesport
11/05/2026
የ31ኛ ሳምንት ውጤቶች
https://t.me/Leaguesport
11/05/2026
ውጤት
ነገሌ አርሲ 3 - 0 ድሬዳዋ ከተማ
18' ዳዊት ተፈራ(ፍ)
45+3' ዳዊት መለሰ
61' ከቤ ብዙነህ
11/05/2026
ውጤት
ኢትዮጵያ መድን 2 - 1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
56' ዳዊት አውላቸው 71' አብዱ መሀመድ(በራስ ላይ)
83' ረመዳን የሱፍ(ፍ)
10/05/2026
ውጤት
ኢትዮ ኤሌክትሪክ 3 - 1 ፋሲል ከነማ
59' ቤዛ መድህን 90+8' በረከት ግዛው
84' አሸናፊ ጥሩነህ
88' ሙከረም ረሺድ
10/05/2026
ውጤት
አርባ ምንጭ ከተማ 2 - 3 ወላይታ ድቻ
81' አብዱል ራህማን 14' መሳይ ሰለሞን
90' ጄሮም ፊሊፕ 61' ሙሉቀን አዲሱ
70' መሳይ ሰለሞን
10/05/2026
ውጤት
ባህር ዳር ከተማ 0 - 0 ወልዋሎ አዲግራት ዩ.
10/05/2026
ውጤት
ሸገር ከተማ 1 - 0 ሲዳማ ቡና
32' ቢንያም ፍቅሩ
09/05/2026
ውጤት
ኢትዮጵያ ቡና 1 - 1 መቻል
16' ቢንያም ጌታቸው 21' ብሩክ ማርቆስ
09/05/2026
ውጤት
ሀድያ ሆሳዕና 1 - 0 ሀዋሳ ከተማ
65' ሄኖክ አርፍጮ(ፍ)