Mame Sport page

Call Directions Website Contact the business

Mame Sport page "ፈጣን ስፖርታዊ መረጃ በጥራት እና በፍጥነት! "ሁሌም ስፖርታዊ፣ ሁሌም ቀዳሚ"
(2)

ሮናልዶ የሀገራችን እና የእግር ኳሳችን ዘላለማዊ ምልክት ነው!" — ብሩኖ ፈርናንዴዝ 👑🔥​የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን አምበል እና የማንችስተር ዩናይትዱ ኮከብ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ስለ ክርስቲያኖ ...
04/10/2026

ሮናልዶ የሀገራችን እና የእግር ኳሳችን ዘላለማዊ ምልክት ነው!" — ብሩኖ ፈርናንዴዝ 👑🔥

​የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን አምበል እና የማንችስተር ዩናይትዱ ኮከብ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ስለ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወቅታዊ ሁኔታ እና በብሔራዊ ቡድኑ ውስጥ ስላለው ትልቅ ቦታ ተናግሯል!
​◉ ከብሩኖ ፈርናንዴዝ መግለጫ የተወሰዱ ዋና ዋና ነጥቦች "ከእሱ ጋር በግል ተወያይቼ ነበር፤ ለእሱ የነገርኩትን እዚህም በይፋ እደግመዋለሁ በጣም አስፈላጊው ነገር፣ ምንም ይሁን ምን፣ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በፖርቹጋል ብቻ ሳይሆን በመላው ዓለም ባከናወናቸው ታላላቅ ተግባራት ምክንያት ሁሌም የብሔራዊ ቡድናችን፣ የእግር ኳሳችን እና የአገራችን ታላቅ ምልክት (Icon) ሆኖ ይቆያል!"

ብሩኖ ፈርናንዴዝ በሮናልዶ ዙሪያ ምንም አይነት ውዝግቦች ቢነሱም፣ CR7 ለፖርቹጋል እግር ኳስ የጣለው መሰረት እና ያመጣው ስኬት ለዘላለም የማይጠፋ ታሪክ መሆኑን አረጋግጧል።

​

04/10/2026

ዛሬ የሚደረጉ የኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች!
ማታ 3:45 ፖርቹጋል ከ ኖርዌይ
ማታ 3:45 ዌልስ ከ ዴኒማርክ
ማታ 3:45 ግሪክ ከ ጀርመን

የአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች ተጠናቀቁ⚽️🔥ስፔን 3-1 ቼክ ሪፐብሊክ     ስዊዘርላንድ 2-1 ስሎቬንያሰሜን ሜቅዶኒያ 0-2 ስኮትላንድ
03/10/2026

የአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች ተጠናቀቁ⚽️🔥

ስፔን 3-1 ቼክ ሪፐብሊክ

ስዊዘርላንድ 2-1 ስሎቬንያ

ሰሜን ሜቅዶኒያ 0-2 ስኮትላንድ

03/10/2026

89'
ሚኬል ሜሪኖኖኖኖኖኖኖ ጎልልልልል ስፔን
3-1

03/10/2026

80'
ስፔን 2-1 ቼክ
ቼኮች ሁለተኛ ግብ አግብተው ነበር ተሻረባቸው!

03/10/2026

69'
ጂሪ ስላማማማማማማማማማ ጎልልልልልል ቼክ
2-1

03/10/2026

65'
ስፔን 2-0 ቼክ
ስዊዘርላንድ 2-1 ስሎቬኒያ
ሰሜን ሜቅዶኒያ 0-1ስኮትላንድ

የመጀመርያ አጋማሽ ተጠናቀቀቀቀቀቀቀቀ⚽️⚽️🔥ስፔን 2-0 ቼክ ስዊዘርላንድ 2-1 ስሎቬኒያሰሜን ሜቅዶኒያ 0-1 ሴኮትላንድ
03/10/2026

የመጀመርያ አጋማሽ ተጠናቀቀቀቀቀቀቀቀ⚽️⚽️🔥

ስፔን 2-0 ቼክ
ስዊዘርላንድ 2-1 ስሎቬኒያ
ሰሜን ሜቅዶኒያ 0-1 ሴኮትላንድ

03/10/2026

34'
ሮድሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪ ጎልልልልል ስፔን
2-0

03/10/2026

32'
ስፔን 1-0 ቼክ
ስዊዘርላንድ 1-1 ስሎቬኒያ
ሰሜን ሜቅዶኒያ 0-1ስኮትላንድ

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mame Sport page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mame Sport page:

Shortcuts

Share

Category