21/04/2024
22 ሣምንት
St George
21/04/2024
22 ሣምንት
13/04/2024
21ኛ ሳምንት
06/04/2024
20ኛ ሳምንት
31/03/2024
19ኛ ሳምንት
19/03/2024
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ | የ18ኛ ሳምንት ምርጥ 11
ሄኖክ አዱኛ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
ፈረሰኞቹ ሻሸመኔ ከተማን 2ለ0 በመርታት የፕሪሚየር ሊጉን የደረጃ ሰንጠረዥ መምራት በጀመሩበት ጨዋታ የመስመር ተከላካዩ ዕረፍት የለሽ የሆነ እና ያልተገደበ የማጥቃት እንቅስቃሴ ግሩም ነበር። ከመከላከሉ ባሻገር የግብ ዕድሎችን በመፍጠሩ በኩል ያደረገው ጠንካራ እንቅስቃሴም በምርጥ ቡድናችን ውስጥ እንዲካተት አስችሎታል።
አማኑኤል ኤርቦ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
ቅዱስ ጊዮርጊስ በሁለተኛው አጋማሽ ባደረጋቸው ቅያሪዎች ታግዞ ወደ ሊጉ መሪነት የመጣበትን ውጤት ባስመዘገበበት ጨዋታ በአጋማሹ ተቀይሮ የገባው አማኑኤል ኤርቦ ሁለት ግቦችን ከመረብ በማዋሃድ ለቡድኑ ውጤት ካደረገው ከፍ ያለ ድርሻ አኳያ በምርጥ ስብስባችን ውስጥ ተካቷል።
16/03/2024
በ18ኛ ሳምንት መልሰን አንደኛ ሆነናል
12/03/2024
በ17ኛው የጨዋታ ሳምንት ጎልተው በወጡ ተጫዋቾች ይህንን ምርጥ ቡድን ሠርተናል።
https://www.soccerethiopia.net/football/92828/
ዳዊት ተፈራ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
በአስራ ሰባተኛው ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች እንደ ዳዊት ተፈራ ደምቆ የታየ ተጫዋች የለም ቢባል ማጋነን አይሆንም። ፈረሰኞቹ ተከታታይ ድል በማስመዝገብ ደረጃቸውን በማሻሻል ወደ መሪዎቹ አናት እንዲጠጉ በማስቻሉ ረገድ የዳዊት ተፈራ ድርሻ እጅጉን ከፍ ያለ ነበር፡፡ ተጫዋቹ የመሐል ሜዳውን በሚገባ ተቆጣጥሮ የማጥቃት ሚዛኑን አስጠብቆ ከመውጣት ባለፈ አንድ በፍፁም ቅጣት ምት አንድ ደግሞ በእንቅስቃሴ በድምሩ ሁለት ጎሎችን በማስቆጠር ደምቆ ያመሸ በመሆኑ በምርጥ ስብስብ ውስጥ እንዲካተት አስችሎታል።
ቢኒያም በላይ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
ፈረሰኞቹ ሀምበርቾን 3ለ1 በረቱበት ጨዋታ እንደ ቡድን አጋሩ ዳዊት ተፈራ ሁሉ ስኬታማ ቀን ያሳለፈው ቢኒያም በላይ ወድድሩ ወደ ትውልድ ከተማው ከሄደ በኋላ ባለፉት ሁለት ሳምንታት ምቹ በሆነው የድሬዳዋ የመጫወቻ ሜዳ ላይ የሚያደርገው እንቅስቃሴ የብዙዎችን ትኩረት እየሳበ የሚገኝ ሲሆን በተጠቀሰው ጨዋታም አማካዩ ለቡድኑ ሁለተኛ ግብ አመቻችቶ ማቀበል ሲችል ሦስተኛውን ግብ ደግሞ በድንቅ ብቃት ማስቆጠር መቻሉ ለተከታታይ ሳምንት በምርጥ ቡድናችን ውስጥ እንዲካተት አድርጎታል።
10/03/2024
17 ሳምንት ደረጃችንን አስሻሽለን 2ኛ ሆነናል
ከመሪው ልዩነታችን በ2 ነጥብ ሆኗል
05/03/2024
ሶከር ኢትዮጵያን የመረአጠው
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ | የ16ኛ ሳምንት ምርጥ 11
ቢኒያም በላይ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
የዓምናው የሊጉ ኮከብ ተጫዋች ቢንያም በላይ ከጉዳት ጋር ተያይዞ የዓምናውን አቋም ለመድገም ቢቸገርም አሁን ወደ ትክክለኛው ትራክ የገባ ይመስላል። ፈረሰኞቹ ወልቂጤ ከተማን 2ለ0 ሲያሸንፉ የአማካዩ ብቃት የሚደነቅ ነበር። በርካታ ያለቀላቸውን ኳሶች በግሩም ዕይታ ሰንጥቆ እያቀበለ የግብ ዕድሎችን ከመፍጠሩ ባሻገር ለመጀመሪያው የአማኑኤል ኤርቦ ጎል ከማዕዘን አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።
03/03/2024
17/02/2024
ቁጥሮች እና ውጤት
ያለፉትን 4 ዋንጫዎች 15ኛ ሳምንት ላይ የመራው በልቷል
ያለፉትን 2 ዋንጫዎች ስንበላ 15ኛ ሳምት ላይ መሪ ነበርን
ቀሪ ያጣናቸው 2 ዋንጫዎች 15 ሳምንት ላይ 3ኛ ነብርን
ዘንድሮም 15ኛ ሳምንት ላይ 3ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል
ምን ይመስላችኋል ? ያለፉት አመታት ውጤት ይቀየራል ?
17/02/2024
15ኛ ሳምንት