Arsenalist

Arsenalist

Share

Everything is for the best (no reason needed)

10/02/2026

ኑሮህን እራሱ ጃማይካ ታደርገዋለህ !!! ገና ፓፍም ትጀምራለህ ሻሼ አምስት ተከታታይ በዘንድሮ ሳይሆን በቀጣይ ሲዝንም እንጃ!!!😭

02/02/2026

የ18 አመቱ አማካይ ኢቫን ሙኒ በአሁኑ ጊዜ ለንደን ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ከሴንት ሚረን ወደ አርሰናል የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ ተዘጋጅቷል።

23/01/2026

እቺን ቄንጠኛ ዘናጭ ላይክ አድርጉልኝ👍

23/01/2026

🚨ማክሰኞ ምሽት በነበረው የቻምፒዮንስ ተሊግ ጨዋታ ላይ በጋዜጠኝነት በጉሴፔ ሜዛ ስታዲየም ውስጥ ከታደሙ የቀድሞ ተጫዋች ውስጥ ሩኒ እና ዋልኮት ይገኙበታል ታዲያ በእለቱ ቲዮ ዋልኮት ለሩኒ እንዲህ እሚል ጥያቄ አቅርቦለት ነበር "የ2008 የማንችስተር ዮናይትድ ስብስብ የአሁኑ የአርቴታ ስብስብ ቢገጥም ማን ያሸንፋል?" ሩኒ ለጥያቄው እንዲህ እሚል ምላሽ ሰጥቷል "እኛ ከአሁኑ አርሰናል የተሻልን ቡድን ነን" ሲል ተደምጧል።

🚨ይህ ምላሽ ለቀድሞ ለሊቨርፑሉ ተጫዋች ጂሚ ካራገር አልተዋጠለትም እና በጉዳዮ ላይ እሚከተለውን ምላሽ ለ ኦቨርላፕ ሰጥቷል።

🌟"ዋይኔ ሩኒ እኛ የተሻልን ቲም ነን ሲል ሰማሁት ግን አይመስለኝም ከአሁኑ የአርሰናል ቡድን የትኛውም ክለብ አይሻልም ምክንያቱም በመከላከሉ እረገድ በጣም ጠንካራ ናቸው።

"ከመድፈኞቹ ትበልጣለህ ብዬ አላስብም" ሲል ለሩኒ ምላሹን ሰጥቷል።

21/01/2026

🔴 መድፈኞቹ በሻምፒየንስ ሊግ በሚሊዮን ዩሮዎች እየተንበሸበሹ ነው!

| በአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የሚመራው አርሰናል በሜዳ ላይ ድልን ብቻ ሳይሆን፣ በባንክ አካውንቱም ከፍተኛ ስኬትን እያስመዘገበ ይገኛል። መድፈኞቹ በዚህ የውድድር ዘመን በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ እያሳዩት ያለው አስደናቂ ብቃት ለክለቡ ትልቅ የገቢ ምንጭ ሆኖላቸዋል።

💰 የገቢው ዝርዝር

አርሰናል እስካሁን ያደረጋቸውን ሰባት ጨዋታዎች በድል በማጠናቀቅ ውድድሩን በበላይነት እየመራ ይገኛል። ትላንት ምሽት የተመዘገበውን ድል ተከትሎ፣ ክለቡ እስካሁን ከውድድሩ የሰበሰበው አጠቃላይ ገቢ 93 ሚሊዮን ዩሮ ደርሷል።

ይህ ገቢ ከሚከተሉት ምንጮች የተገኘ ነው፡-
* የተሳትፎ ክፍያ፡ ውድድሩን በመቀላቀላቸው ብቻ ያገኙት።

* የድል ጉርሻ፡ በእያንዳንዱ አሸናፊነት የሚከፈል ከፍተኛ ክፍያ።

* የደረጃ እና የቴሌቪዥን መብት፡ በደረጃቸው እና በጨዋታ ስርጭት የሚገኝ ገቢ።
ይህ ከፍተኛ የገቢ መጠን አርሰናል በክረምቱ የዝውውር መስኮት ጠንካራ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ያለውን አቅም በእጅጉ ያሳድገዋል። መድፈኞቹ በሜዳ ላይ የሚያሳዩት ጥንካሬ በቀጥታ ወደ ክለቡ ካዝና እየፈሰሰ ይገኛል።

Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)

#አርሰናል #ሻምፒየንስሊግ #መድፈኞቹ

Photos from Arsenalist's post 20/01/2026

እረፍቷን J 2...1mi

17/01/2026

ለነቲንግሀም ጨዋታ ቋሚ የገነርስ አሰላለፍ

16/01/2026

እስኪ አንብቡልኝ ራያ የለም ወይ?

16/01/2026
16/01/2026

በስካይ ስፖርትስ (Sky Sports) መረጃ መሠረት ቪክቶር ዮከሬዝ በፕሪምየር ሊጉ በ ተቃራኒ ቡድን ተከላካዮች እጅግ በጣም ጥብቅ ክትትል የሚደረግበት ተጫዋች ሲሆን፣ ከእሱ ቀጥሎ ካለው ተጫዋች ጋር የ 1.2 ሜትር የቦታ ልዩነት አለው።

ይህም በዙሪያው ያሉ ተጫዋቾች ማለትም (ሳካ፣ ትሮሳርድ፣ ራይስ) በጨዋታው ላይ የበለጠ ተፅዕኖ መፍጠር እንዲችሉ ያደርጋል።

15/01/2026

ማርቲን ዙቢሜንዲ !

"ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ የተቋጨን ስምምነት ለመጥለፍ ለምን እንደታገለ አሁን ገባህ? ፔፕ ጋርዲዮላስ ለምን ለመነው? ሊቨርፑልስ በሳን ሴባስቲያን ተንበርክከው ለምን ተማጸኑ?

ምክንያቱም ማርቲን ዙቢሜንዲ የአለማችን ምርጥ የኳስ አከፋፋይ በመሆኑ ነው። አሁን ግን ያ አስደናቂ ተጫዋች የአርሰናል ነው።"

14/01/2026

የቤን ዋይት ጎል

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


Addis Ababa