https://www.facebook.com/rainbowethiopiatours/posts/117405147875375
የሳምንቱ መጨረሻ የዕረፍት ጊዜዎን የት ሊያሳልፉ አስበዋል?
𝗩𝗶𝘀𝗶𝘁 𝗞𝘂𝗿𝗶𝗳𝘁𝘂 𝗪𝗮𝘁𝗲𝗿 𝗣𝗮𝗿𝗸 𝗼𝗿 𝗦𝗼𝗱𝗼𝗿𝗲 𝗛𝗼𝘁 𝗦𝗽𝗿𝗶𝗻𝗴𝘀 𝗼𝗻 𝗼𝗻𝗲 𝗼𝗳 𝗼𝘂𝗿 𝗪𝗲𝗲𝗸𝗲𝗻𝗱 𝗚𝗲𝘁𝗮𝘄𝗮𝘆𝘀!
ወደ ኩሪፍቱ ወተር ፓርክ ወይም ሶደሬ ፍል ውሃ በምናደርገው ጉዞ ላይ ይቀላቀሉን::
የጉዞ ቀናት: ቅዳሜ እና እሁድ (በቋሚነት)- Every Saturday and Sunday
ኩሪፍቱ ወተር ፓርክ- Kuriftu Water Park
የጉዞ ዋጋ ለአዋቂ(Adult) : 1695.00 ብር ብቻ
ከ 10 አመት እና ከዛ በታች ለሆኑ ህጻናት የጉዞ ዋጋ(Children under the age of 10)፡ 1295 ብር
………………………………………………………………………………………….
ሶደሬ ፍል ውሃ መዝናኛ- Sodore Hot Spings
የጉዞ ዋጋ ለአዋቂ(Adult): 850 ብር ብቻ
ከ 10 አመት እና ከዛ በታች ለሆኑ ህጻናት የጉዞ ዋጋ(Children under the age of 10)፡ 600 ብር
ቦታዎን ለመያዝ እንዲሁም ለተጨማሪ መረጃ በሚከተሉት ቁጥሮች ይደውሉልን: For any queries or booking call us at
የቢሮ(Office) : 0113-691547 / 0113-717940
ሞባይል( Mobile)- 0911-234006
ከላይ የተጠቀሱት ዋጋዎች የሚያካትቱት- The above offers include
• የደርሶ መልስ ትራንስፖርት - Transport
• የመግቢያ ክፍያ- Entrance fees
• የመንግሥት ታክስ(ቫት)- 15%VAT
#ሶደሬ
ADEY Vacation CLUB
Happy Feet Hiking Group is one of the pioneered Vacation Club in Ethiopia. It was established in October 2012 by six Tourism Graduates' friends.
Happy Feet Hiking Group is one of the pioneered Vacation Club in Ethiopia.
23/05/2022
10/04/2022
Trip tour to Lake Ziway and its islands
Date: Sunday, 17 April, 2022
Length of stay: Day trip
Dirture: 6:30AM
Arrival: 10:00 AM
Package Cost:
950 birr for Ethiopian
1,150 birr for expatriate
NB: The price difference occurred due to higher charges on entrance fees, local guide and boat fees for foreign nationals at destination.
Price includes:
📌Well-maintained and insured tourist bus
📌Entrance, boat and local guide fees
📌Boat ride to Gelila and Debre Sina island
📌Hiking on the islands
📌Snack
📌Delicious Ethiopian Food for lunch
📍Visit to Castle Winery farm and testing room
Departure place: Mexico at Deafric hotel
Departure time: 06:30 AM
For booking and further information: 0936-54-24-42
27/03/2022
ጉዞ ወደ ዝዋይ (ባቱ) ሃይቁ
ውድ የሃፒ ሃይኪንግ ቤተሰቦች በአዲስ መድረሻ ወደ ዝዋይ ሃይቅ ጉዞ አዘጋጅተናል፡፡ ባለን ውስን ቦታ በፍጥነት ተመዝግበው ከወዲሁ ቦታዎን ይያዙ፡፡
የጉዞ ቀን- ቅዳሜ መጋቢት 25 /2014 (April 02/2022)
የቆይታ ጊዜ- ሙሉ ቀን (በደርሶ መልስ ጉዞ)
የቦታ ርቀት- 160 ኪሜ
ዝዋይ የመድረሻ ሰዓት -ረፋድ 4:00**
አዲስ አበባ የመድረሻ ሰዓት- ምሽት 2:00**
**ሰዓቱ እንደመንገዱ የትራፊክ እንቅስቃሴ ሁኔታ ከፍ ወይም ዝቅ ሊል ይችላል፡፡
ጥቅል ዋጋ በሰው፤- 950 ብር ለሀበሻ፤ 1150 ብር ለውጭ ዜጋ
ዋጋው የሚያካትተው?
•የደርሶ መልስ ትራንስፖርት ምቾት ባላቸው የቱሪስት ባስ
•የመግቢያ ፣ የጀልባ እና የአስጎብኚ ክፍያ
•በጀልባ ተጉዘው በገሊላ ደሴት ላይ የእግር ጉዞ
•ቀለል ያለ ቁርስ
•ጣፋጭ ምሳ ከውሃ ጋር
•የካስቴሌ ወይን እርሻና ቅምሻ ክፍልን ጉብኝት
መገናኛ ቦታ፡ ሜክሲኮ ዲአፍሪክ ሆቴል ጋር
የመገናኛ ሰዓት: ከንጋቱ 12:00
የመኪና መነሻ ሰዓት: ከንጋቱ 12:30
ለምዝገባ እና ለተጨማሪ መረጃ 0936 -54- 24 -42 ይደውሉልን::
16/11/2021
t.me/happyfeethiking
03/11/2021
“The earth has music for those who listen.” -
Dear Hikers, Our Sunday to was delightful.
We'll be sharing more personal photos via Direct Message in the coming days.
Thank you for choosing us!
, , , , ,
ውድ ተጓዦች፣ የእሁድ የወንጪ ሀይቅ ጉዞአችን አስደሳች ነበር።
በሚቀጥሉት ቀናት ተጨማሪ የግል ፎቶዎችን በቀጥታ መልእክት እናጋራለን።
ስለመረጡን እናመሰግናለን!🙏
29/10/2021
𝗧𝗵𝗮𝗻𝗸 𝘆𝗼𝘂 𝗳𝗼𝗿 𝗰𝗵𝗼𝗼𝘀𝗶𝗻𝗴 𝗛𝗮𝗽𝗽𝘆 𝗙𝗲𝗲𝘁 𝗛𝗶𝗸𝗶𝗻𝗴 𝗮𝗻𝗱 𝗹𝗲𝘁𝘁𝗶𝗻𝗴 𝘂𝘀 𝘁𝗼 𝘀𝗵𝗼𝘄 𝘆𝗼𝘂 𝗮𝗿𝗼𝘂𝗻𝗱 𝗟𝗮𝗸𝗲 𝗪𝗲𝗻𝗰𝗵𝗶. 𝗛𝗲𝗿𝗲 𝗶𝘀 𝗮 𝗹𝗶𝘀𝘁 𝗼𝗳 𝘁𝗵𝗶𝗻𝗴𝘀 𝘆𝗼𝘂 𝘀𝗵𝗼𝘂𝗹𝗱 𝗸𝗻𝗼𝘄 𝗯𝗲𝗳𝗼𝗿𝗲 𝘆𝗼𝘂 𝗴𝗼.
⛅️⛅️𝐴𝑠 𝑝𝑒𝑟 𝑡ℎ𝑒 𝑓𝑜𝑟𝑒𝑐𝑎𝑠𝑡, 𝑡ℎ𝑒 𝑤𝑒𝑎𝑡ℎ𝑒𝑟 𝑖𝑠 𝑔𝑜𝑖𝑛𝑔 𝑡𝑜 𝑏𝑒 𝑠𝑢𝑛𝑛𝑦 𝑤𝑖𝑡ℎ 𝑚𝑎𝑥𝑖𝑚𝑢𝑚 𝑇𝑒𝑚𝑝𝑟𝑎𝑡𝑢𝑟𝑒 24 𝑑𝑒𝑔𝑟𝑒𝑒𝑠 𝐶𝑒𝑙𝑠𝑖𝑢𝑠.
🩳 𝑊𝑒𝑎𝑟 𝑝𝑎𝑛𝑡𝑠 𝑜𝑟 𝑠ℎ𝑜𝑟𝑡𝑠 𝑡ℎ𝑎𝑡 𝑎𝑟𝑒 𝑏𝑒𝑠𝑡 𝑠𝑢𝑖𝑡𝑒𝑑 𝑡𝑜 ℎ𝑖𝑘𝑖𝑛𝑔 𝑎𝑐𝑡𝑖𝑣𝑖𝑡𝑖𝑒𝑠. 𝐽𝑢𝑠𝑡 𝑟𝑒𝑚𝑒𝑚𝑏𝑒𝑟 𝑡𝑜 𝑙𝑎𝑦𝑒𝑟 𝑠𝑜 𝑡ℎ𝑎𝑡 𝑦𝑜𝑢 𝑐𝑎𝑛 𝑎𝑑𝑑 𝑜𝑟 𝑠𝑢𝑏𝑡𝑟𝑎𝑐𝑡 𝑎𝑠 𝑡ℎ𝑒 𝑡𝑒𝑚𝑝𝑒𝑟𝑎𝑡𝑢𝑟𝑒 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑔𝑒𝑠.
👟🧦 𝑊𝑒𝑎𝑟 𝑙𝑖𝑔ℎ𝑡 ℎ𝑖𝑘𝑖𝑛𝑔 𝑠ℎ𝑜𝑒𝑠 𝑎𝑛𝑑 𝑡𝑎𝑙𝑙 𝑤𝑜𝑜𝑙 𝑜𝑟 𝑠𝑦𝑛𝑡ℎ𝑒𝑡𝑖𝑐 𝑠𝑜𝑐𝑘𝑠 𝑡𝑜 𝑎𝑣𝑜𝑖𝑑 𝑏𝑙𝑖𝑠𝑡𝑒𝑟𝑠 𝑎𝑛𝑑 𝑖𝑛𝑠𝑒𝑐𝑡𝑠, 𝑎𝑠 𝑤𝑒𝑙𝑙 𝑎𝑠 𝑓𝑜𝑟 𝑒𝑥𝑡𝑟𝑎 𝑝𝑟𝑜𝑡𝑒𝑐𝑡𝑖𝑜𝑛. 𝐶𝑜𝑡𝑡𝑜𝑛 𝑠𝑜𝑐𝑘𝑠 𝑠ℎ𝑜𝑢𝑙𝑑 𝑏𝑒 𝑎𝑣𝑜𝑖𝑑𝑒𝑑 𝑏𝑒𝑐𝑎𝑢𝑠𝑒 𝑡ℎ𝑒𝑦 𝑎𝑏𝑠𝑜𝑟𝑏 𝑚𝑜𝑖𝑠𝑡𝑢𝑟𝑒. 𝐴𝑙𝑠𝑜, 𝑚𝑎𝑘𝑒 𝑠𝑢𝑟𝑒 𝑦𝑜𝑢𝑟 𝑡𝑜𝑒𝑠 ℎ𝑎𝑣𝑒 𝑝𝑙𝑒𝑛𝑡𝑦 𝑜𝑓 𝑟𝑜𝑜𝑚 𝑡𝑜 𝑚𝑜𝑣𝑒.
🥗🍩 🍌 𝐴𝑠𝑖𝑑𝑒 𝑓𝑟𝑜𝑚 𝑡ℎ𝑒 𝑠𝑛𝑎𝑐𝑘𝑠, 𝑤𝑎𝑡𝑒𝑟, 𝑎𝑛𝑑 𝑙𝑢𝑛𝑐ℎ 𝑡ℎ𝑎𝑡 𝑤𝑒 𝑝𝑟𝑜𝑣𝑖𝑑𝑒, 𝑖𝑡 𝑖𝑠 𝑟𝑒𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑑𝑒𝑑 𝑡ℎ𝑎𝑡 𝑦𝑜𝑢 𝑏𝑟𝑖𝑛𝑔 𝑒𝑥𝑡𝑟𝑎 𝑓𝑜𝑜𝑑, 𝑓𝑟𝑢𝑖𝑡𝑠, 𝑎𝑛𝑑 𝑤𝑎𝑡𝑒𝑟 𝑜𝑟 𝑒𝑛𝑒𝑟𝑔𝑦 𝑑𝑟𝑖𝑛𝑘𝑠- 𝑏𝑒𝑐𝑎𝑢𝑠𝑒 ℎ𝑖𝑘𝑖𝑛𝑔 𝑟𝑒𝑞𝑢𝑖𝑟𝑒𝑠 𝑦𝑜𝑢 𝑡𝑜 𝑐𝑜𝑛𝑠𝑢𝑚𝑒 𝑚𝑜𝑟𝑒 𝑡ℎ𝑎𝑛 𝑦𝑜𝑢 𝑛𝑜𝑟𝑚𝑎𝑙𝑙𝑦 𝑤𝑜𝑢𝑙𝑑.
💧💧𝑆𝑡𝑎𝑦 𝐻𝑦𝑑𝑟𝑎𝑡𝑒𝑑- 𝑊𝑖𝑡ℎ𝑜𝑢𝑡 𝑒𝑛𝑜𝑢𝑔ℎ 𝑤𝑎𝑡𝑒𝑟, 𝑦𝑜𝑢𝑟 𝑏𝑜𝑑𝑦 𝑐𝑎𝑛𝑛𝑜𝑡 𝑝𝑒𝑟𝑓𝑜𝑟𝑚 𝑎𝑡 𝑖𝑡𝑠 𝑏𝑒𝑠𝑡. 𝑀𝑎𝑘𝑒 𝑠𝑢𝑟𝑒 𝑡𝑜 ℎ𝑦𝑑𝑟𝑎𝑡𝑒 𝑏𝑒𝑓𝑜𝑟𝑒 𝑡ℎ𝑒 ℎ𝑖𝑘𝑖𝑛𝑔 𝑡𝑟𝑖𝑝 𝑎𝑛𝑑 𝑠𝑖𝑝 𝑤𝑎𝑡𝑒𝑟 𝑡ℎ𝑟𝑜𝑢𝑔ℎ𝑜𝑢𝑡 𝑡ℎ𝑒 𝑑𝑎𝑦.
🎒𝐵𝑟𝑖𝑛𝑔 𝑎 𝑠𝑚𝑎𝑙𝑙 𝑏𝑎𝑔 𝑡𝑜 ℎ𝑜𝑙𝑑 𝑦𝑜𝑢𝑟 𝑏𝑒𝑙𝑜𝑛𝑔𝑖𝑛𝑔𝑠, 𝑠𝑢𝑐ℎ 𝑎𝑠 𝑒𝑥𝑡𝑟𝑎 𝑓𝑜𝑜𝑑, 𝑤𝑎𝑡𝑒𝑟, 𝑎𝑛𝑑 𝑒𝑛𝑒𝑟𝑔𝑦 𝑑𝑟𝑖𝑛𝑘𝑠, 𝑎𝑠 𝑤𝑒𝑙𝑙 𝑎𝑠 𝑐𝑙𝑜𝑡ℎ𝑒𝑠.
🕶🧢🌂𝑊𝑒𝑎𝑟 𝑎 ℎ𝑎𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑎𝑝𝑝𝑙𝑦 𝑠𝑢𝑛𝑠𝑐𝑟𝑒𝑒𝑛 𝑡𝑜 𝑎𝑣𝑜𝑖𝑑 𝑠𝑢𝑛𝑏𝑢𝑟𝑛. 𝐴𝑙𝑠𝑜, 𝑏𝑟𝑖𝑛𝑔 𝑠𝑢𝑛𝑔𝑙𝑎𝑠𝑠 𝑡𝑜 𝑝𝑟𝑒𝑣𝑒𝑛𝑡 𝑦𝑜𝑢𝑟 𝑒𝑦𝑒𝑠 𝑎𝑔𝑎𝑖𝑛𝑠𝑡 𝑡ℎ𝑒 𝑠𝑢𝑛'𝑠 𝑈𝑉 𝑟𝑎𝑦𝑠 𝑎𝑛𝑑 𝑑𝑢𝑠𝑡.
🚫💴 𝐷𝑜𝑛'𝑡 𝑜𝑓𝑓𝑒𝑟 𝑚𝑜𝑛𝑒𝑦 𝑡𝑜 𝑐ℎ𝑖𝑙𝑑𝑟𝑒𝑛 𝑖𝑛 𝑡ℎ𝑒 𝑎𝑟𝑒𝑎 𝑡𝑜 𝑎𝑣𝑜𝑖𝑑 𝑒𝑛𝑐𝑜𝑢𝑟𝑎𝑔𝑖𝑛𝑔 𝑏𝑒𝑔𝑔𝑖𝑛𝑔.𝑌𝑜𝑢 𝑚𝑎𝑦 𝑎𝑙𝑠𝑜 𝑏𝑟𝑖𝑛𝑔 𝑠𝑐ℎ𝑜𝑜𝑙 𝑠𝑢𝑝𝑝𝑙𝑖𝑒𝑠 𝑜𝑟 𝑐𝑙𝑜𝑡ℎ𝑖𝑛𝑔 𝑡𝑜 ℎ𝑒𝑙𝑝 𝑡ℎ𝑒 𝑙𝑜𝑐𝑎𝑙 𝑐ℎ𝑖𝑙𝑑𝑟𝑒𝑛.
😷 𝑊𝑒𝑎𝑟𝑖𝑛𝑔 𝑓𝑎𝑐𝑒 𝑚𝑎𝑠𝑘 𝑖𝑠 𝑚𝑎𝑛𝑑𝑎𝑡𝑜𝑟𝑦 !
24/10/2021
ጉዞ ወደ አስደናቂው ወንጪ ሐይቅ
ወንጪ ከአዲስ አበባ ከተማ በስተምዕራብ 160 ኪሎ ሜትር በወሊሶ እና በአምቦ ከተማ መካከል ላይ የሚገኝ ከሺህ አመታት በፊት በተከሰተ እሳተ ገሞራ ፍንዳታ ምክንኛት የተፈጠረ ውብ ሐይቅ ያለበት ቦታ ነው። የወንጪ ሐይቅ በውስጡ ለአሳ ምግብነት የሚጠቅሙ ነገሮች ባለመኖራቸው ብዙ የአሳ ዝርያ የለበትም፣ በውስጡ አሳ አለመኖሩ ደግሞ ሐይቁ በጣም ንፁህ እና ከየትኛውም አይነት የውሃ ጠረን የፀዳ አድርጎታል። የወንጪ ሐይቅ ዙሪያውን ቀልብን በሚስቡ እና በሚማርኩ የተፈጥሮ ሐብቶች የታደለ ቦታ ነው- ለአብነት ያህል ጨዋማ ነጫጭ ድንጋዮች፣ በሰልፈር የቀሉ ረግረጋማ ቦታዎች፣ የሚፍለቀለቁ ትኩስ የታቆሩ ውሃዎች፣ የፈላ የፏፏቴ ውሃ እንዲሁም የተፈጥሮ ጋዝ ያለው የሚፈልቅ የምንጭ ውሃ ይገኝበታል::
🗓የጉዞ ቀን- እሁድ ጥቅምት 21/2014 (October 31/2021)
🕓 የቆይታ ጊዜ- ሙሉ ቀን (ደርሶ መልስ)
🛣 የቦታ ርቀት- 160 ኪሜ
🏝 ወንጪ የመድረሻ ሰዓት -ረፋድ 4:30**
🏙 አዲስ አበባ መነሻ ቦታ የመድረሻ ሰዓት- ምሽት 3:00**
**ሰዓቱ እንደመንገዱ የትራፊክ እንቅስቃሴ ሁኔታ ከፍ ሊል ይችላል
🏞 የወንጪ ከፍታ ከባህር ጠለል በላይ- ከፍተኛው 3300 ሜትር (10827 ፊት) ካላ የሚባለው የጉዞ መነሻ ቦታ ሲሆን ዝቅተኛው 2500 ሜትር (8202 ፊት) ሐይቁ የተኛበት ቦታ ነው::
🏞 የጉዞ አስቸጋሪነት- ለጀማሪ በመጠኑ ከበድ ያለ ሊሆን ይችላል:: ሆኖም ልምድ ላለው/ላላት ተጟዥ ቀላል የሚባል አይነት ነው::
💵 ጥቅል ዋጋ በሰው፤- 900 ብር ለሀበሻ፤ 1100 ብር ለውጭ ዜጋ
ዋጋው የሚያካትተው?
• የደርሶ መልስ ትራንስፖርት ምቾት ባላቸው የቱሪስት ባስ 🚍
• የመግቢያ ክፍያ 💴
• አስጎብኝ 🧑🏾⚖️
• የውሃ ላይ መጓጓዣ ታንኳ🛶
• ቀለል ያለ ቁርስ 🍩💧
• ጣፋጭ ምሳ ከውሃ ጋር 🥗
መገናኛ ቦታ፡ ሜክሲኮ ዲአፍሪክ ሆቴል ጋር
የመገናኛ ሰዓት: ከንጋቱ 12:00
የመኪና መነሻ ሰዓት: ከንጋቱ 12:30
ለመመዝገብ እንዲሁም ለተጨማሪ መረጃ በሚከተሉት ቁጥሮች ይደውሉልን::
📲0912-090348 ////// 0980-484714
🚶♂️🚶♂️🚶♂️🚶♀️🚶♂️🚶♂️
ለአዳዲስ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ:: በተጨማሪም በኢንስታግራም ገጻችን ይከተሉን::
t.me/happyfeethiking
Instagram
22/10/2021
𝑯𝒊𝒌𝒊𝒏𝒈 𝒂𝒕 𝒕𝒉𝒆 𝑺𝒄𝒆𝒏𝒊𝒄 𝑻𝒓𝒂𝒊𝒍-𝑯𝒊𝒌𝒆𝒓'𝒔 𝑯𝒂𝒗𝒆𝒏
𝘞𝘦𝘯𝘤𝘩𝘪 𝘊𝘳𝘢𝘵𝘦𝘳 𝘓𝘢𝘬𝘦 𝘪𝘴 𝘭𝘰𝘤𝘢𝘵𝘦𝘥 𝘪𝘯 𝘖𝘳𝘰𝘮𝘪𝘢 𝘙𝘦𝘨𝘪𝘰𝘯𝘢𝘭 𝘚𝘵𝘢𝘵𝘦, 160 𝘬𝘪𝘭𝘰𝘮𝘦𝘵𝘦𝘳𝘴 𝘸𝘦𝘴𝘵 𝘰𝘧 𝘈𝘥𝘥𝘪𝘴 𝘈𝘣𝘦𝘣𝘢, 𝘣𝘦𝘵𝘸𝘦𝘦𝘯 𝘈𝘮𝘣𝘰 𝘢𝘯𝘥 𝘞𝘦𝘭𝘪𝘴𝘰. 𝘛𝘩𝘦 𝘤𝘳𝘢𝘵𝘦𝘳 𝘰𝘧 𝘢𝘯 𝘦𝘹𝘵𝘪𝘯𝘤𝘵 𝘷𝘰𝘭𝘤𝘢𝘯𝘰, 3380 𝘮𝘦𝘵𝘦𝘳𝘴 𝘢𝘣𝘰𝘷𝘦 𝘴𝘦𝘢 𝘭𝘦𝘷𝘦𝘭, 𝘤𝘰𝘯𝘵𝘢𝘪𝘯𝘴 𝘢 𝘭𝘢𝘳𝘨𝘦 𝘭𝘢𝘬𝘦, 𝘩𝘰𝘵 𝘮𝘪𝘯𝘦𝘳𝘢𝘭 𝘴𝘱𝘳𝘪𝘯𝘨𝘴, 𝘸𝘢𝘵𝘦𝘳𝘧𝘢𝘭𝘭𝘴, 𝘣𝘦𝘢𝘶𝘵𝘪𝘧𝘶𝘭 𝘷𝘢𝘭𝘭𝘦𝘺𝘴, 𝘢𝘯𝘥 𝘧𝘢𝘳𝘮𝘭𝘢𝘯𝘥. 𝘖𝘯 𝘰𝘯𝘦 𝘰𝘧 𝘵𝘩𝘦 𝘭𝘢𝘬𝘦'𝘴 𝘪𝘴𝘭𝘢𝘯𝘥𝘴, 𝘵𝘩𝘦𝘳𝘦 𝘪𝘴 𝘢𝘯 𝘰𝘭𝘥 𝘮𝘰𝘯𝘢𝘴𝘵𝘦𝘳𝘺 𝘸𝘪𝘵𝘩 𝘢 𝘤𝘩𝘶𝘳𝘤𝘩.
𝐖𝐡𝐞𝐧 : 𝙊𝙘𝙩𝙤𝙗𝙚𝙧 31,2021
𝐇𝐨𝐰 𝐌𝐮𝐜𝐡 ?
𝑬𝒕𝒉𝒊𝒐𝒑𝒊𝒂𝒏𝒔- 𝑩𝒊𝒓𝒓 900/𝒑𝒆𝒓𝒔𝒐𝒏
𝑵𝒐𝒏-𝑹𝒆𝒔𝒊𝒅𝒆𝒏𝒕 𝑩𝒊𝒓𝒓 1100/𝑷𝒆𝒓𝒔𝒐𝒏
𝑵𝑩: 𝑻𝒉𝒆 𝒑𝒓𝒊𝒄𝒆 𝒅𝒊𝒇𝒇𝒆𝒓𝒆𝒏𝒄𝒆 𝒐𝒄𝒄𝒖𝒓𝒓𝒆𝒅 𝒅𝒖𝒆 𝒕𝒐 𝑯𝒊𝒈𝒉𝒆𝒓 𝑪𝒉𝒂𝒓𝒈𝒆𝒔 𝒐𝒏 𝑬𝒏𝒕𝒓𝒂𝒏𝒄𝒆 𝒇𝒆𝒆𝒔, 𝒍𝒐𝒄𝒂𝒍 𝒈𝒖𝒊𝒅𝒆, 𝒂𝒏𝒅 𝒃𝒐𝒂𝒕 𝒇𝒆𝒆𝒔 𝒇𝒐𝒓 𝒇𝒐𝒓𝒆𝒊𝒈𝒏 𝒏𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏𝒂𝒍𝒔 𝒂𝒕 𝑳𝒂𝒌𝒆 𝑾𝒆𝒏𝒄𝒉𝒊.
𝐖𝐡𝐚𝐭 𝐢𝐬 𝐈𝐧𝐜𝐥𝐮𝐝𝐞𝐝?
- 𝐷𝑒𝑙𝑖𝑐𝑖𝑜𝑢𝑠 𝐸𝑡ℎ𝑖𝑜𝑝𝑖𝑎𝑛 𝐹𝑜𝑜𝑑 𝑓𝑜𝑟 𝐿𝑢𝑛𝑐ℎ
- 𝐶𝑟𝑜𝑠𝑠𝑖𝑛𝑔 𝑡ℎ𝑒 𝐿𝑎𝑘𝑒 𝑏𝑦 𝐶𝑎𝑛𝑜𝑒/𝑏𝑜𝑎𝑡
- 𝑇𝑟𝑎𝑛𝑠𝑝𝑜𝑟𝑡𝑎𝑡𝑖𝑜𝑛 𝑤𝑖𝑡ℎ 𝑎 𝑐𝑜𝑚𝑓𝑜𝑟𝑡𝑎𝑏𝑙𝑒 𝑡𝑜𝑢𝑟𝑖𝑠𝑡 𝑏𝑢𝑠
- 𝐵𝑜𝑡𝑡𝑙𝑒𝑑 𝑤𝑎𝑡𝑒𝑟
- 𝑆𝑛𝑎𝑐𝑘
- 𝐿𝑜𝑐𝑎𝑙 𝑔𝑢𝑖𝑑𝑒
- 𝐸𝑛𝑡𝑟𝑎𝑛𝑐𝑒 𝑓𝑒𝑒
𝐖𝐡𝐚𝐭 𝐢𝐬 𝐄𝐱𝐭𝐫𝐚?
- 𝐴𝑐𝑡𝑖𝑣𝑖𝑡𝑖𝑒𝑠 𝑛𝑜𝑡 𝑚𝑒𝑛𝑡𝑖𝑜𝑛𝑒𝑑 𝑖𝑛 𝑡ℎ𝑒 𝑝𝑟𝑜𝑔𝑟𝑎𝑚 𝑠𝑢𝑐ℎ 𝑎𝑠 𝐻𝑜𝑟𝑠𝑒 𝑟𝑖𝑑𝑖𝑛𝑔 𝑤𝑖𝑙𝑙 𝑏𝑒 𝑆𝑒𝑙𝑓-𝑠𝑝𝑜𝑛𝑠𝑜𝑟𝑒𝑑
𝐴𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑠𝑡𝑠 𝑡ℎ𝑎𝑡 𝑎𝑟𝑒 𝑛𝑜𝑡 𝑚𝑒𝑛𝑡𝑖𝑜𝑛𝑒𝑑 𝑎𝑏𝑜𝑣𝑒
𝑫𝒆𝒑𝒂𝒓𝒕𝒖𝒓𝒆 𝑷𝒍𝒂𝒄𝒆: 𝑴𝒆𝒙𝒊𝒄𝒐 𝒂𝒕 𝑫𝒆𝒂𝒇𝒓𝒊𝒄 𝑯𝒐𝒕𝒆𝒍
𝑫𝒆𝒑𝒂𝒓𝒕𝒖𝒓𝒆 𝑻𝒊𝒎𝒆 - 06:30𝒂.𝒎 𝒐𝒓 12:30 𝑳𝑻
𝘾𝙖𝙡𝙡 𝙪𝙨 𝙧𝙞𝙜𝙝𝙩 𝙣𝙤𝙬 𝙩𝙤 𝙧𝙚𝙨𝙚𝙧𝙫𝙚 𝙮𝙤𝙪𝙧 𝙨𝙚𝙖𝙩.👇👇
0912-090348 𝑜𝑟 0980-484714
𝑯𝒊𝒌𝒊𝒏𝒈 𝑫𝒊𝒇𝒇𝒊𝒄𝒖𝒍𝒕𝒚
𝐹𝑜𝑟 𝐵𝑒𝑔𝑖𝑛𝑛𝑒𝑟𝑠'- 𝑀𝑜𝑑𝑒𝑟𝑎𝑡𝑒
𝐸𝑥𝑝𝑒𝑟𝑖𝑒𝑛𝑐𝑒𝑑 𝐻𝑖𝑘𝑒𝑟𝑠- 𝐸𝑎𝑠𝑦
19/10/2021
The joy of is our reward!
The Trip to Desta Mender 'Joy Village' on 18/10/2021 was amazing with full of excitement and relaxation.
Photo by: IBEX Wedding Planner & Photography https://www.facebook.com/IbexET
የ@HappyFeetHiking ተጓዦች ደስታቹ ሽልማታችን ነው!
በ 18/10/2021 ወደ ደስታ መንደር የተደረገው ጉዞ በደስታ እና በመዝናናት የተሞላ ነበር።
ከእኛ ጋር ስለሆናቹ እናመሰግናለን!🙏
Subscribe Happy Feet Hiking on telegram
t.me/happyfeethiking
14/10/2021
𝑽𝒊𝒔𝒊𝒕 𝑫𝒆𝒔𝒕𝒂 𝑽𝒊𝒍𝒍𝒂𝒈𝒆 & 𝑯𝒊𝒌𝒆 𝑴𝒐𝒖𝒏𝒕 𝑱𝒆𝒎𝒖
𝐷𝑒𝑠𝑡𝑎/𝐽𝑜𝑦 𝑉𝑖𝑙𝑙𝑎𝑔𝑒, 𝑙𝑜𝑐𝑎𝑡𝑒𝑑 15 𝑘𝑖𝑙𝑜𝑚𝑒𝑡𝑟𝑒𝑠 𝑤𝑒𝑠𝑡 𝑜𝑓 𝐴𝑑𝑑𝑖𝑠 𝐴𝑏𝑒𝑏𝑎, 𝑖𝑠 𝑎 𝑏𝑒𝑎𝑢𝑡𝑖𝑓𝑢𝑙 𝑎𝑛𝑑 𝑎𝑝𝑝𝑒𝑎𝑙𝑖𝑛𝑔 𝑝𝑙𝑎𝑐𝑒 𝑛𝑒𝑠𝑡𝑙𝑒𝑑 𝑢𝑛𝑑𝑒𝑟 𝐽𝑒𝑚𝑚𝑢 𝑀𝑜𝑢𝑛𝑡𝑎𝑖𝑛𝑠. 𝑇ℎ𝑖𝑠 𝑙𝑜𝑣𝑒𝑙𝑦 𝑎𝑛𝑑 𝑝𝑒𝑎𝑐𝑒𝑓𝑢𝑙 𝑙𝑜𝑐𝑎𝑡𝑖𝑜𝑛 𝑖𝑠 𝑎 ℎ𝑎𝑣𝑒𝑛 𝑓𝑜𝑟 𝑛𝑎𝑡𝑢𝑟𝑒 𝑙𝑜𝑣𝑒𝑟𝑠 𝑎𝑛𝑑 𝑡ℎ𝑜𝑠𝑒 𝑖𝑛 𝑠𝑒𝑎𝑟𝑐ℎ 𝑜𝑓 𝑝𝑒𝑎𝑐𝑒, 𝑡𝑟𝑎𝑛𝑞𝑢𝑖𝑙𝑖𝑡𝑦, 𝑎𝑛𝑑 𝑐𝑙𝑒𝑎𝑛 𝑎𝑖𝑟.
𝑀𝑜𝑟𝑒𝑜𝑣𝑒𝑟, 𝑑𝑢𝑟𝑖𝑛𝑔 𝑜𝑢𝑟 𝑠𝑡𝑎𝑦 𝑖𝑛 𝑡ℎ𝑒 𝑣𝑖𝑙𝑙𝑎𝑔𝑒, 𝑤𝑒 𝑤𝑖𝑙𝑙 ℎ𝑖𝑘𝑒 𝑡𝑜 𝑡ℎ𝑒 𝑡𝑜𝑝 𝑜𝑓 𝑡ℎ𝑒 𝑛𝑒𝑎𝑟𝑏𝑦 𝑚𝑜𝑢𝑛𝑡𝑎𝑖𝑛 𝐽𝑒𝑚𝑢, 𝑤ℎ𝑖𝑐ℎ 𝑖𝑠 2735 𝑚𝑒𝑡𝑒𝑟𝑠 (8973 𝑓𝑒𝑒𝑡) ℎ𝑖𝑔ℎ, 𝑎𝑛𝑑 𝑎𝑑𝑚𝑖𝑟𝑒 𝑡ℎ𝑒 𝑠𝑐𝑒𝑛𝑖𝑐 𝑙𝑎𝑛𝑑𝑠𝑐𝑎𝑝𝑒.
..................................................
📅 𝑇𝑟𝑎𝑣𝑒𝑙 𝐷𝑎𝑡𝑒: 𝑂𝑐𝑡𝑜𝑏𝑒𝑟 18 𝑜𝑟 19, 2021 (𝑀𝑎𝑤𝑙𝑖𝑑-𝑜𝑛 𝑡ℎ𝑒 𝑜𝑐𝑐𝑎𝑠𝑖𝑜𝑛 𝑜𝑓 𝑡ℎ𝑒 𝑃𝑟𝑜𝑝ℎ𝑒𝑡 𝑀𝑢ℎ𝑎𝑚𝑚𝑎𝑑'𝑠 𝑏𝑖𝑟𝑡ℎ𝑑𝑎𝑦
💵 𝑃𝑎𝑐𝑘𝑎𝑔𝑒 𝑐𝑜𝑠𝑡 - 500 𝐵𝑖𝑟𝑟
🛫 𝑀𝑒𝑒𝑡𝑖𝑛𝑔 𝑉𝑒𝑛𝑢𝑒 : 𝑀𝑒𝑥𝑖𝑐𝑜 @ 𝐷𝑖𝑎𝑓𝑟𝑖𝑐 𝐻𝑜𝑡𝑒𝑙
⏰𝐷𝑒𝑝𝑎𝑟𝑡𝑢𝑟𝑒 𝑇𝑖𝑚𝑒 7 ፡ 30 𝑎𝑚
𝐼𝑛𝑐𝑙𝑢𝑑𝑒𝑑 𝑤𝑖𝑡ℎ 𝑡ℎ𝑒 𝑃𝑟𝑖𝑐𝑒
𝑇𝑟𝑎𝑛𝑠𝑝𝑜𝑟𝑡 𝑤𝑖𝑡ℎ 𝑎 𝑐𝑜𝑚𝑓𝑜𝑟𝑡𝑎𝑏𝑙𝑒 𝑡𝑜𝑢𝑟𝑖𝑠𝑡 𝑏𝑢𝑠
𝐿𝑖𝑔ℎ𝑡 𝑏𝑟𝑒𝑎𝑘𝑓𝑎𝑠𝑡/𝑠𝑛𝑎𝑐𝑘 𝑤𝑖𝑡ℎ 𝑡𝑒𝑎/𝑐𝑜𝑓𝑓𝑒𝑒,
𝐿𝑢𝑛𝑐ℎ 𝑎𝑛𝑑 𝐵𝑜𝑡𝑡𝑙𝑒𝑑 𝑊𝑎𝑡𝑒𝑟
𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑖𝑛𝑞𝑢𝑖𝑟𝑦 𝑜𝑟 𝑏𝑜𝑜𝑘𝑖𝑛𝑔, 𝑐𝑎𝑙𝑙 𝑢𝑠 𝑎𝑡 0912-090348 𝑜𝑟 0980-484714
𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒐𝒖𝒓 𝒕𝒆𝒍𝒆𝒈𝒓𝒂𝒎 𝒄𝒉𝒂𝒏𝒏𝒆𝒍 𝒕𝒐 𝒈𝒆𝒕 𝒇𝒓𝒆𝒒𝒖𝒆𝒏𝒕 𝒕𝒓𝒊𝒑 𝒖𝒑𝒅𝒂𝒕𝒆𝒔 𝒂𝒏𝒅 𝒂𝒏𝒏𝒐𝒖𝒏𝒄𝒆𝒎𝒆𝒏𝒕𝒔
t.me/happyfeethiking
....................................................................................................
𝑻𝒓𝒆𝒂𝒕 𝒚𝒐𝒖𝒓 𝒇𝒆𝒆𝒕 𝒓𝒊𝒈𝒉𝒕: 𝑯𝒂𝒑𝒑𝒚 𝒇𝒆𝒆𝒕 = 𝑯𝒂𝒑𝒑𝒚 𝑻𝒓𝒂𝒊𝒍𝒔
12/10/2021
ጉዞ ወደ ደስታ መንደር እና ጀሙ ተራራ
ደስታ መንደር በምህራብ አዲስ አበባ በ15 ኪ ሜ ርቀት ላይ ከጀሙ ተራራ ስር በሚገኝ ቦታ የተቋቋመ ውብ እና ማራኪ ቦታ ነው፡፡ በመንደሩ ቆይታችን በአቅራቢያው ወደሚገኘው ጀሙ ተራራ አናት የእግር ጉዞ በማድረግም ለዓይን ሳቢ የሆነውን የአካባቢውን መልከዓ ምድር እናደንቃለን::
📅 የጉዞ ቀን ጥቅምት 9, 2014
💵 የጉዞ ሂሳብ 500 ብር
🛫 መገናኛ ቦታ ሜክሲኮ ዲአፍሪክ ሆቴል
⏰መነሻ ሰአት 1 ጠዋት 1፡30
የጉዞ ሂሳብ የሚያካተው
🚍 ትራንስፖርት,🍩 ቀለል ያለ ቁርስ፣ ምሳ 🥗, 💧የታሸገ ውሀ
ቦታ ለማስያዝ 0912-090348/// 0980-484714 ይደውሉልን::
Subscribe our telegram channel for updates
t.me/happyfeethiking
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Contact the business
Telephone
Website
Address
Bole Medhanialem
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 20:00 |
| Tuesday | 08:00 - 20:00 |
| Wednesday | 08:00 - 20:00 |
| Thursday | 08:00 - 20:00 |
| Friday | 08:00 - 20:00 |
| Saturday | 08:00 - 20:00 |
| Sunday | 08:00 - 20:00 |