Ethiopian Karate Federation

Ethiopian Karate Federation

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethiopian Karate Federation, Addis Ababa.

23/07/2021

ለኢትዮጵያ ካራቴ ቤተሰቦች
የኢትዮጵያ ካራቴ ፌዴሬሽን የዳን ደረጃ ሙያ ማሻሻያ ስልጠና እና ፈተና ከሀምሌ 20-24/2013 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ ራስ ሀይሉ ጂምናዚየም እንዲሁም ከሀምሌ 27- ነሐሴ 1/2013 ዓ.ም. በአዳማ ከተማ ይሰጣል። ስለሆነም የፈተና ጊዜአችሁ የደረሰ እና ከዚህ በፊት የመፈተኛ ጊዜ ያለፋቹ ሁሉ ከተጠቀሱት ቦታዎች በሚመቻችሁ ተመዝግባችሁ መፈተን የሚትችሉ መሆኑን ፌዴሬሽኑ ያሳስባል።
የኢትዮጵያ ካራቴ ፌዴሬሽን

Photos from Ethiopian Karate Federation's post 15/10/2019

Ethiopian Karate Federation
Instructors and students are start refreshment training for Dan upgrading exam.

Photos from Ethiopian Karate Federation's post 15/10/2019
07/10/2019
07/08/2019

01/12/2011 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ካራቴ ፌዴሬሽን በ2011 ዓ.ም. የሙያ ማሻሻያ ስልጠናና ዳን ደረጃ ፈተና ለመስጠት ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ ሲሆን በቅርቡ የዳን ፈተና ስታንዳርድ፣ የስልጠና እና የፈተና ቀናትን በክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች በኩል የምንገልፅ መሆኑን አዉቃችሁ በትህግስት እንድትጠባበቁን ለሁሉም የካራቴ ቤተሰቦች ማሳወቅ እንወዳለን፡፡

10/06/2019

Ethiopian Karate Federation held its annual shampionship in Ethiopian Youth Sport Acadamy Addis from 13 June to 16/2011E.C.

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


Addis Ababa