30/12/2024
🔴⚫️ ሰርጂዮ ኮንሴሳው አዲሱ የኤሲ ሚላን አሰልጣኝ ለመሆን ከስምምነት ደርሷል።
ዛሬ ምሽትም በሚላን ከተማ የሚያርፍ ሲሆን በቅርቡም ኮንትራቱን እንደሚፈርም ወኪሉ ጆርግ ሜንዴስ አሳውቋል።
ምንጭ ፦ [ Fabrizio Romano ]
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Football, Sport & recreation, Addis Ababa.
30/12/2024
🔴⚫️ ሰርጂዮ ኮንሴሳው አዲሱ የኤሲ ሚላን አሰልጣኝ ለመሆን ከስምምነት ደርሷል።
ዛሬ ምሽትም በሚላን ከተማ የሚያርፍ ሲሆን በቅርቡም ኮንትራቱን እንደሚፈርም ወኪሉ ጆርግ ሜንዴስ አሳውቋል።
ምንጭ ፦ [ Fabrizio Romano ]
13/08/2024
በፓሪስ ኦሎምፒክ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን አቀባበል በፎቶ
22/07/2024
🗣️ ሌኒ ዮሮ: "ከዚህ በፊት አጥቂ ነበርኩ! በጣም ፈጣን እና ረጅም ነበርኩ እናም ብዙ ግቦችን አስቆጥር ነበር"
22/07/2024
ሪካርዶ ካላፊዮሪ 🔜❤️🤍
22/07/2024
ትኩስ ነው!!!
ማንችስተር ዩናይትድ ማሰን ማውንትን ለመሸጥ ተዘጋጅተዋል።
22/07/2024
ፒኤስጂዎች ጀደን ሳንቾን ለማስፈረም እንቅስቃሴ የጀመሩ ሲሆን ከተጫዋቹ ጋር በግል ጉዳይ ላይ ከ ስምምነት ደርሰዋል።[Santi_J_F]