03/02/2023
የደርቢውን ጨዋታ ትኬት ቁጥጥር !
እኛ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ማህበር ባለፉት አመታት ለታላቁ ክለብ በሜዳው በሚያደርጋቸው ጨዋታዎች የትኬት ቁጥጥር ስራ በማከናወን ተገቢውን ገቢ ክለቡ እንዲያገኝ የበኩሉን ተወጥቶ ነበር።
ሆኖም ግን በተለያየ ዓለም አቀፋዊ (ኮቪድ) እና ሀገራዊ ጉዳዮች ያለ ተመልካች የሚደረጉ ጨዋታዎች ከመብዛታቸው የተነሳ ለክለባችን የትኬት ቁጥጥር ስራ በሚፈለገው ደረጃ ማከናወን አልቻልንም ነበር።
ባለፉት 3 ወራት ግን የእኛ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ማህበር ባደረጋቸው ውይይቶች አዳማ ላይ የሚደረጉ ጨዋታዎችን ክለባችን በተቻለ አቅም ከተመልካች የሚገኘውን የሜዳ ገቢ በሚገባ ያገኝ ዘንድ ስራዎችን ለመስራት ወስኗል።
በዚህም ዕለተ ቅዳሜ አዳማ ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ቡና የሚያደርገውን ጨዋታ የትኬት ቁጥጥር ከ15 በላይ አባላትን አሳትፎ የሚያከናውን ሲሆን ደጋፊዎች ለትኬት ቁጥጥር ኮሚቴዎች አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርጉ እንጠይቃለን።
ድል ለቅዱስ ጊዮርጊስ!
08/11/2022
ለእኛ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ማህበር አባላት በሙሉ!
በማህበራችን ዙሪያ ለመወያየት ህዳር 4 ቀን 2015 ዓ.ም ከጥዋቱ 4፡00 አዲስ እየተሰራ ባለው አደይ አበባ ስታዲየም አካባቢ ወደ ኢምፔርያል ወይንም ወደ ወጣቶች አካዳሚ በሚወስደው መንገድ ጫፍ ላይ ኪያብ ባርና ሬስቶራንት እንድትገኙ እናሳስባለን ፡፡
..ከእኛ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ማህበር
27/03/2021
የቅዱስ ጊዮርጊስ ከ17 አመት በታች ቡድን የወዳጅነት ጨዋታ ከ ቅዱስ ቂርቆስ እግር ኳስ ክለብ ጋር በዕለተ ቅዳሜ መጋቢት18/2013ዓ.ም አድርጓል፡፡ ቀን 8፡45 የጀመረውም የጨዋታ ውጤት 1-1 ተጠናቋል::
ለክለቡን የአቻነት ግብ አሮን ኢንተርሎንግ አስቆጥሯል::
05/03/2021
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት
05/03/2021
የቀድሞ የፈረሰኞቹ አንጋፋ ተጫዋች መሀመድ አህመድ (ቱርክ ) የቀብር ሰነ ስርዓት ዛሬ በ10፡00 ሰዓት ኮልፊ በሚገኘው የቀብር ቦታ እንደሚደረግ ታወቋል፡፡
ለቤተሰቦቻቸው እና ለመላው የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊ መፅናናትን እንመኛለን።
03/03/2021
ዘንድሮም ቀጥሏል
ሁለት ተጓዞች 💚💛❤️
ሁለት አቸናፊነት የተንፀባረቀባቸው ሁኔታዎች 💚💛❤️✌️
የአድዋ ተጓዦች በጊዮርጊሳዊያን ቀጥሏል።
01/03/2021
እንኳን ለ 125ኛው የአድዋ ድል የመታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ!
28/02/2021
1ኛ |አጋማሽ ተጠናቋል
⚽️ ፋሲል ከነማ 0 - 0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
💛❤"ድል ለታላቁ ክለባችን" 💛❤
28/02/2021
1ኛ |አጋማሽ 31'
⚽️ ፋሲል ከነማ 0 - 0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
💛❤"ድል ለታላቁ ክለባችን" 💛❤
27/02/2021
“የፕምየር ሊጉን ዋንጫ የማንሳት ጉዟችንን ፋሲል ከነማን በመርታት እናስቀጥላለን” ጌታነህ ከበደ /ቅዱስ ጊዮርጊስ/
ሀትሪክ ስፖርት
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ፋሲል ከነማ
ባህርዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም
እሁድ የካቲት 21/2013 በ9:00 ሰዓት