11/04/2024
በቀጣይ ከHikvision ጋር በመተባበር የተዘጋጁት የመጨረሻዎቹ ስልጠናዎች መጋቢት 30 እና ሚያዝያ 1 ተካሂደው ነበር:: ስልጠናው በHikvision ቴክኒካል ማናጀር በሆኑት Mr. Chandler ነበር የተሰጠው::
በስጠናው ላይ ለተሳተፋችሁ በሙሉ ምስጋናችን ከልብ ነው፣ ከስልጠናዉ ጥሩ እውቀት እና ልምድ እንዳገኛቹህ እርግጠኞች ነን::
በቀጣይ ሌሎች ስልጠናዎች የሚዘጋጁ ሲሆን በተለመዱት የማህበራዊ ሚዲያዎቻችን የምናሳውቅ ይሆናል::
አድራሻችን:
ወሎ ሰፈር ጋራድ ሞል, 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 44 ላይ እንገኛለን::
መገናኛ ቅርንጫፍ: መገናኛ ማራኪ ታዎር 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 203
እሁድን ጨምሮ ሳምንቱ ሙሉ ቢሮአችን ክፍት ነው።...ይጎብኙን!
ለበለጠ መረጃ:
098 207 0809 https://t.me/electromarkt1
0986 070809 https://t.me/electromarket2
መገናኛ ቅርንጫፍ: 0941 70 71 72 https://t.me/Smartlinktech
join us on:
https://t.me/hikvisionethiopia
07/04/2024
ከHikvision ጋር በመተባበር የተዘጋጀው የመጀመርያው ስልጠና አርብ, መጋቢት 27 ቀን በተቀመጠለት ጊዜና ቦታ ተካሂዶ ነበር::
ስልጠናው በHikvision የቴክኒካል ማናጀር በሆኑት በአቶ ቻንድለር ነበር የተሰጠው::
ስልጠናው በአዳዲ የHikvision ምርቶች ላይ እና የመጀመርያ ስልጠና እንደመሆኑ ልዩ ትኩረት አድርጎ የነበረው በHikvision የደህንነት ካሜራዎች ላይ ነበር፣ በስልጠናውም ላይ የተለያዩ በአዲስ አበባ የሚገኙ የHikvision ባለሙያዎች ተሳትፎ አድርገዋል::
ሰኞ እና ማክሰኞም ስልጠናው የሚቀጥል ይሆናል!
አድራሻችን:
ወሎ ሰፈር ጋራድ ሞል, 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 44 ላይ እንገኛለን::
እሁድን ጨምሮ ሳምንቱ ሙሉ ቢሮአችን ክፍት ነው።...ይጎብኙን!
ለበለጠ መረጃ:
098 207 0809 https://t.me/electromarkt1
0986 070809 https://t.me/electromarket2
የቴሌግራም ቻናላችን:
https://t.me/hikvisionethiopia
03/11/2023
5 MP Audio Indoor Fixed Turret Hikvision Camera
✅5MP (2560 × 1944 Resolution) የምስል ጥራት
✅ድምጽን ሪኮርድ ማድረግ የሚችል
✅ከፍተኛ ጥራት ያለው የምሽት እይታ
✅Smart IR, up to 20 m IR distance
አድራሻችን:
ወሎ ሰፈር ጋራድ ሞል, 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 44 ላይ እንገኛለን::
እሁድን ጨምሮ ሳምንቱ ሙሉ ቢሮአችን ክፍት ነው።...ይጎብኙን!
ለበለጠ መረጃ:
0982 070809
0986 070809
join us on:
https://t.me/hikvisionethiopia
03/11/2023
Ezviz H8 Pro 3K
Pan & Tilt Wi-Fi Camera in 3K
✅3K የምስል ጥራት
✅360 ዲግሪ እየተዧዧረ የሚቀርፅ
✅ሰው መኪና እና የተለያዩ ነገሮችን መለየት የሚችል
✅ብርሃን በማብራትና ድምፅ በማሰማት ከስርቆት ይከላከላል
✅በምሽት(በጨለማ) ከለር ቪድዮ ይቀርፃል
✅ካሜራው ካለበት ቦታ ላይ ካለ ሰው ጋር ንግግር ማድረግ ያስችላል
✅ከፍተኛ የአየር ፅባይ የሚቋቋም
✅እስከ 512Gb ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል
አድራሻችን:
ወሎ ሰፈር ጋራድ ሞል, 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 44 ላይ እንገኛለን::
እሁድን ጨምሮ ሳምንቱ ሙሉ ቢሮአችን ክፍት ነው።...ይጎብኙን!
ለበለጠ መረጃ:
098 207 0809 https://t.me/electromarket1
0986 070809 https://t.me/electromarket2
join us on:
https://t.me/hikvisionethiopia
18/02/2023
For Diffrent Hikvision products visit our show room located at wello sefer Garad city center 2F44.
powered By Electro Engineering PLC
https://t.me/hikvisionethiopia
093 215 1529

04/02/2023
For Different Hikvision products Visit our showroom located at wello sefer Garad city center Bole 2F 44
Powered By Electro Engineering PLC
https://t.me/hikvisionethiopia
093 215 1529