Dedebit Football Club 28/07/1989

Dedebit Football Club 28/07/1989

Share

ፔጁን ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
የቀጥታ ስርጭት
ኣዳዲስ ? Sport Team

Photos from Dedebit Football Club 28/07/1989's post 12/12/2025

የአገራችንን የእግርኳስ ባለውለታ እንኳን ለ90ኛ ዐመት የክበረ በዓላቹ በሰላም አደረሳቹ
Saint George S.A

17/07/2023
23/01/2023

ሰላም ሰላም

03/04/2022

አድማጮች ይህ የጠፋው ሰመያዊ ለባሽ ድምፅ ነው ።
የባለ ሰመያዊው ዓርማ የደደቢት እግር ኳስ ክለብ !
መጋቢት 28, 1989 ከ25 ዓመት በፊት በዚህ ወር ከፖፖላሬ አቧራማ ሜዳዎች የተጠነሰሰው ክለብ ከድንቅ የኢትዮጲያ እግር ኳስ ውለታው ጋር ህልሙን ኖሮ ሳይጨረስ የከሰመው ሰመያዊ ለበሽ ! ሰውየው ኮሌኔል አወል አቡድራሂም ! እግር ኳስ ወዳዱ የሰማያዊው ለባሽ ሮማን አብራሃሞቪች ! ደደቢት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ የእራሱን አሻራ የፃፈው ! መጋቢት 28, 1989 ከ25 ዓመት በፊት በዚህ ወር ተመሥርቶ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ክለቦች የፍክክር ውሰጥ ታላቅ መነቃቃት የፈጠረው ! ከበርካታ የማይዘነጉ የውጤት ጉዙዎቹ ጋር የሚታወሰው ባለ ሰመያዊ ዓርማ ህልሙን ኖሮ ሳይጨረስ ፈጥኖ ገኖ ፈጥኖ ሲከስም ! የጠፋው ሰመያዊ ለባሽ ማሥታወሻ በትሪቡን ትውስታ ! የአለም ዋንጫ የምድብ ድልድል ! የአሳማሆ ጂያን ሉዊስ ሱዋሬዝ ወግ ! አፍሪካውያን ያበሳጨው ምሽት ! የጋና ኡራጋይ ዳግማዊ ግንኙነት በኳታር የክለብ ፉትቦል መመለስ ... የቼልሲ ያልተጠበቀ ሽንፈት ! የቀጠለው የሲቲ ሊቨርፑል ፍጥጫ ! ቀጣዩ የኢትሃድ የፔፕ ክሎፕ ተጠባቂ ትንቅንቅ ! ሻምፒዮኑን የሚወስነው ጨዋታ !
ኤልፓን ተከትሎ ወደ ፕሪሚየር ሊግ የተመለሰው ሌላው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ገናና የኢትዮጵያ መድን ስፖርት ክለብ ! እና ሌሎች በትሪቡን ከአራት እስከ ስድስት ብስራት ላይ !
#ኤፍሬም + #ፍቅር = #ትሪቡን ስፖርትን ለመከታተል ትክክለኛው ቦታ ! ሀሳብ አስተያየት አድርሱን

Photos from Ethio-Kickoff's post 22/10/2020
12/08/2020

Micheale Andemeskel
HBD

17/02/2020

የጨዋታ ቀን

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Address


Addis Ababa