19/07/2026
Spain World Champion
Well Deserved National Team
🇫🇷
የፈረንሳይ አምበል ኪሊያን ምባፔ በአስር ጎሎች የውድድሩ ኮከብ ግብ አግቢ መሆኑን አረጋግጧል።
ኪሊያን ምባፔ የኮከብ ግብ አግቢነቱን በተከታታይ የአለም ዋንጫ ማሸነፍ የቻለ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኗል።
ኪሊያን ምባፔ በተጨማሪም የአለም ዋንጫ የምንጊዜም ጎል አግቢ ሪከርድን በ 2️⃣2️⃣ጎሎች የግሉ መሆኑን አረጋግጧል።
ሌላኛዉ ፈረንሳዊ ሚካኤል ኦሊሴ በ7 አሲስት አጠናቛ።
05/12/2025
👉48 ሀገራትን የያዘው ዓዲሱ የ2026 የዓለም ዋንጫ ምድብ ድልድል በዚህ መልኩ ይፋ ሆኗል
04/12/2025
የፕርሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ 2025/26 የውድድር ዘመን የወርሀ ኅዳር የወሩ ምርጥ ተጨዋች ስምንት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።
በዚህም መሰረት :-
⏩ ባርንስ
⏩ ዲውስቡሪ ሀል
⏩ ጄርሚ ዶኩ
⏩ ብሩኖ ፈርናንዴዝ
⏩ ጊብስ ዋይት
⏩ ሬስ ጄምስ
⏩ ዴክላን ራይስ እና
⏩ ኢጎር ቲያጎ በእጩነት መቅረብ ችለዋል።
04/12/2025
ራይስ ለአስቶንቪላ ጨዋታ እንደሚደርስ ገለጸ !
የመድፈኞቹ የመሐል ሜዳ ተሰላፊ ዴክላን ራይስ ትላንት ምሽት ጉዳት አጋጥሞት እንደነበር ይታወሳል።
እንግሊዛዊው ተጨዋች ዴክላን ራይስ አሁን ላይ በመልካም ጤንነት ላይ መሆኑን ለስካይ ስፖርት አረጋግጧል።
ዴክላን ራይስ አክሎም ቅዳሜ በቪላ ፓርክ ከአስቶን ቪላ ጋር ለሚደረገው መርሐግብር ዝግጁ እንደሚሆን ተናግሯል።
04/12/2025
የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ይሆናል ?
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 2025/26 የውድድር ዘመን የኅዳር ወር ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች ይፋ ሆነዋል።
በዚህም መሰረት :-
⏩ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ
⏩ አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ
⏩ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ
⏩ አሰልጣኝ ሁርዜለር
⏩ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ እና
⏩ አሰልጣኝ ማርኮ ሲልቫ በእጩነት ቀርበዋል።
02/12/2025
ቀይ ቀበሮዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ አልፈዋል !
የኢትዮጵያ ከ 17ዓመት በታች ቡድን ከኬንያ ጋር ያደረገውን የደረጃ ጨዋታ 3ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
ለብሔራዊ ቡድኑ የማሸነፊያ ግቦችን ዳዊት ካሳው ፣ ቢኒያም አብረሀ እና ብሩክ አስቆጥረዋል።
ቀይ ቀበሮዎቹ ውድድሩን በሶስተኝነት በማጠናቀቅ ለ 17ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ ውድድር ማለፋቸውን አረጋግጠዋል።
በአሰልጣኝ ቤንጃሚን ዚመር የሚመራው ብሔራዊ ቡድኑ ከ 2️⃣2️⃣ አመታት በኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ ውድድር አልፏል።
የቀይ ቀበሮዎቹ የፊት መስመር አጥቂ ዳዊት ካሳው በ 8️⃣ ጎሎች የውድድሩን ኮከብ ግብ አግቢነት ደረጃ እየመራ ይገኛል።
02/12/2025
የጨዋታ አሰላለፍ !
6:00 ኢትዮጵያ ከ ኬንያ
ውጤት ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ፔጃችንን
ላይክ እና ፎሎው አድርጉ👇
Life Sport ላይፍ ስፖርት
02/12/2025
👉ማን ዩናይትድ ተጨዋቹ ወደ ልምምድ ተመልሷል !
የማንችስተር ዩናይትዱ የፊት መስመር ተጨዋች ማቲያስ ኩንያ ከጉዳቱ በማገገም ወደ ልምምድ መመለሱ ተገልጿል።
ማቲያስ ኩንያ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ያለፉት ሁለት የፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች እንዳመለጡት ይታወሳል።
ማንችስተር ዩናይትድ የፊታችን ሐሙስ ከዌስትሀም ዩናይትድ ጋር ለሚያደርገው የሊግ ጨዋታውን ያደርጋል።
02/12/2025
ሉካ ሞድሪች🗣
ሪያል ማድሪድን ለመቀላቀሌ ትልቁን ክሬዲት የሚወስደው ሰው ጆዜ ሞሪኒሆ ነው::
የሚፀፅተኝ ብቸኛው ነገር ከሱጋር ለረጅም ዓመት አለመስራቴ ነው ብሏል ሉካ።
በሰዓቱ ማድሪድ ለጆዜ ከሲልቫ: ማታ እና ካዞርላ የቱን እንደሚፈልግ ሲጠይቀው እሱ ሉካን ብቻ ነው እምፈልገው እንዳላ ይታወቃል።
======
በሌላ ዜና ፈረንሳዊው የፔዤ ተጫዋች ዲዛየር ዱዌ ዛሬ የጎልደን ቦይ ሽልማቱን ተረክቧል ።