Kechene FC Academy

Kechene FC Academy

Share

Sponser Kiro import and export the Netherland

14/03/2021

የ 2013 አዲስ አበባ እግር ኳስ ፊዴሬሽን የሚያዘጋጀው ከ17 አመት በታች ውድድር ዛሬ ተጀምሩአል: ክለባችን ዛሬ የመጀመሪያ ጫወታ ያደርጋል አሰልጣኝ ጥላሁ ደባይ ቡድናቸው በጥሩ አቁዋም እንደሚገኙ አሳውቀውናል።መልካም እድል! !

ከ17 ዓመት በታች Mri ያለው ውድድር ዛሬ በይፋ ተጀምሯል።

በሁለት ምድብ ተከፍሎ አስራ ሁለት ቡድኖችን የሚያሳትፈው ከ17 ዓመት በታች Mri ያለው ውድድር ዛሬ በተለያዮ ሜዳዎች መካሄድ ጀምሯል። በመክፈቻ ጨዋታውም የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ አባል እና የታዳጊዎች ልማት ኮሚቴ ሰብሳቤና የውድድር ምክትል ሰብሳቢ አቶ ዘሪሁን ገብሬ በክብር እንግድነት በመገኘት ውድድሩን አስጀምረዋል።

ምድብ ለ

10' መከላከያ 0-0 ሀሌታ

08:00 | ጌታቸው ቀጨኔ ከ ዲ ኤፍ ቴ
10:00 | ኢትዮጵያ መድን ከ አፍሮ ፅዮን

* ሳራ ካኒዛሮ አራፊ ቡድን ነው።

ምድብ ሀ

04:00 | ቤተል ድሪመርስ ከ ከለላ
05:00 | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ ቡና
06:00 | ፍቅር በአንድነት ከ አዳማ ከተማ

Photos from Kechene FC Academy's post 13/12/2020

2nd half ኢትዮጵያውያ 2 2 ኬንያ በአቻ ውጤት ኢትዮጵያውያ ሙሉ በሙሉ በሚባል ብልጫውን በመያዝ ነጥብ ይዘው ለመውጣት ችለዋል 2ኛ አጋማሽ ተጨውጯቾቹ በስነ ልቦና እራሳቸውን በመቀየር ተስፋ የሚጣልባቸው ልጆች እንዳሉን አስመስክረዋል አሰልጣኝ እንድሪያስ የልጆቹን እንቅስቃሴ የማንበብ ብቃታቸውን ያሳዩበት ለመመልከት ችለናል! ! !

Photos from Kechene FC Academy's post 13/12/2020

አንደር 17 ናሽናል ቲም የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የመጀመሪያው አጋማሽ በኬንያ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ወደመልበሻ ክፍል አምርተዋል . በንቅስቃሴ ቦታ ይዞ በመጫወት ኬንያ ብልጫውን ይዘዎል .ኬንያ በተደጋጋሚ ግብ መሆን የሚችሉ ሙከራዎች ሲያደርጉ ኢትዮጵያ አንድ ብቻ ነው ግብ መሆን እድል ያጋጠማቸው .
2nd half tetebekun
live Rwanda TV

Photos from Kechene FC Academy's post 16/03/2020

U-17 MRi ያለው ውድድር የ1ኛ ሳምንት ውጤቶች እና የደረጃ ሠንጠረዠ
ልጆቻችን ያሸነፋበትን ጫወታ በምስል ይመልከቱ

ምድብ ለ
ጌታቸው ቀጨኔ 3-0 ሰውነት ቢሻው

*

15/03/2020

U-17 MRi ያለው ውድድር የ1ኛ ሳምንት ውጤቶች እና የደረጃ ሠንጠረዥ

ምድብ ሀ

ቅዱስ ጊዮርጊስ 4-2 ከለላ
ፍቅር በአንድነት 0-4 ኢትዮጵያ ቡና
ቤተል ድሪመርስ 0-3 ኢትዮ ኤሌክትሪክ

* አዳማ ከተማ አራፊ ነው

ምድብ ለ

መከላከያ 2-0 ሀሌታ
ጌታቸው ቀጨኔ 3-0 ሰውነት ቢሻው
ኢትዮጵያ መድን 0-2 አፍሮ ፅዮን

* ዲ ኤፍ ቲ አራፊ ነው

Photos from Kechene FC Academy's post 15/03/2020

የሁለተኛ ዙር ከቡና ባደረጉት ጫወታ ሽንፈትን አስተናግደዋል:ጫዘታዉን በምስል ይመልከቱ

ጌታቸው አካዳሚ 1- 3 ኢትዮጵያ ቡና
ቀን 05/07/2012

Photos from Kechene FC Academy's post 13/03/2020

እንደተለመደው ነገ ቅዳሜ ሴቶቻችን የሁለተኛ ዙር ጨዋታቸዉን ከቡና እናደርጋለን እንደሚታወቀው የመጀመሪያ ዙር 3-2 ማሸነፋችን የሚታወስ ነው ለነገዉም ጫወታ በቂ ዝግጅት እንዳደረጉም የጎል አዳኞቹ Mehalet እና Demekech ገልፀውልናል ሴቶቻችን መልካም እድል ምንግዜም ጌታቸው አካዳሚ

ጌታቸው አካዳሚ-ኢትዮጵያ ቡና
ቀን 05/07/2012
ቦታ ጃንሜዳ ቁ5
ሰ 4:00

Photos from Kechene FC Academy's post 12/03/2020

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን የመጀመሪያ ዙር መርሐ ግብር የፊታችን እሁድ መለትም 06/07/2012 በጃንሜዳ
ቀ3 6:00ሰ ከሰውነት ቢሻዉ ክለብ ጋር እናደርጋለን
መልካም እድል !!

👉👉 የከፍተኛ ዲቪዚዮን
👉👉 U-17 MRI ያለው

Photos from Kechene FC Academy's post 07/03/2020

የ7ኛ ሳምንት ከ15 ዓመት ታዳጊዎች ውጤት
በቡድናችን አቻ ተለያይተዋል

ምድብ ሀ

ጌታቸው ቀጨኔ 2-2 ዲ ኤፍ ቲ
ወይራ ሰፈር 4-1 ሽሮ ሜዳ
አዲስ ተስፋ 7-0 ጎ ቻናል
ተስፋ ፍሬ 0-3 ኤንፓ

ምድብ ለ

ፍቅር በአንድነት 2-2 ቦሌ ወ/1
ጃንሜዳ 0-2 ቂርቆስ
ኢትዮ ኤሌክትሪክ 6-0 ኮልፌ ወ/12

Photos from Kechene FC Academy's post 05/03/2020

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ13 ዓመት በታች 6ኛ ሳምንት የምድብ ሀ ቡድናችን በጥሩ እንቅስቃሴ በጫወታ ብልጫ ማሸነፍ ችለዋል
:የጫወታውን እንቅስቃሴ በፎቶ ይመልከቱ

🏆
ኢትዮ ኤሌክትሪክ 6-0 ጥበብ ፈረንሳይ
ጫካ ሜዳ 2-2 አዲስ ተስፋ
ከለላ 0-1 ጌታቸው ቀጨኔ
ጎህ ፕሮጀክት 0-2 ወይራ ሰፈር
ጎ ቻናል 2-0 ናታንያም
ሀበሻ 0-2 ሽሮሜዳ

Photos from Kechene FC Academy's post 05/03/2020

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ15 ዓመት በታች 6ኛ ሳምንት የምድብ ሀ እና ለ ውጤት የደረጃ ሠንጠረዥ
ቡድናችን በወይራ ሰፈር በጥሩ እንቅስቃሴ በጫወታ ብልጫ መሸነፍ ችለዋል
:የጫወታውን እንቅስቃሴ በፎቶ ይመልከቱ

ምድብ ሀ

ኤንፓ 0–1 ጎቻናል
ተስፋ ፍሬ 2-1 ሽሮሜዳ
አዲስ ተስፋ 0-5 ዲ ኤፍ ቲ
ወይራ ሰፈር 4-1 ጌታቸው ቀጨኔ

ምድብ ለ

ቂርቆስ 2–1 ኮልፌ ወ/12
ኢትዮ ኤሌክትሪክ 2-0 ቦሌ ወ/1
ጃንሜዳ 4-0 ጎዶልያስ

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address


Around Semen Hotel And Addisu Gebeya
Addis Ababa