10/06/2026
🏛️ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ልዩ ክትትል የሚደረግለት ዘመናዊ የሪል-እስቴት መንደር! 🏛️
ደህንነቱ አስተማማኝ በሆነ እና በመንግስት ልዩ ክትትል በሚደረግበት ድንቅ የሪል-እስቴት ፕሮጀክት ላይ የቤት ባለቤት ይሁኑ! መሃል ከተማ ላይ ምቾትን፣ ዘመናዊነትን እና ተፈጥሮን አጣምሮ የያዘ ወደር የለሽ የመኖሪያ መንደር። 🏙️✨
🌇 አስደናቂ የቤቶች እይታ (Panoramic Views)፦
የቤቶቻችን በረንዳዎችና መስኮቶች ወደ ከተማዋ እምብርት እና ውብ ስፍራዎች ድንቅ እይታ አሏቸው፡-
• 🏞️ ወደ ወዳጅነት ፓርክ እና የወንዝ ዳር ልማት
• ✈️ ወደ ቦሌ እና መገናኛ
• 🏛️ ወደ አራት ኪሎ እና ሴቶች አደባባይ
🛌 የካሬ አማራጮች (ከ 1 እስከ 4 ምኝታ)፦
ለቤተሰብዎ ስፋትና ፍላጎት የሚመጥኑ ምርጥ ዲዛይኖች፡-
• 🚪 ባለ 1 ምኝታ፦ 55 እና 60 ካሬ ሜትር 🏠
• 🚪 ባለ 2 ምኝታ፦ 80 ካሬ ሜትር 🏡
• 🚪 ባለ 3 ምኝታ፦ 95፣ 105 እና 115 ካሬ ሜትር 🏢
• 🚪 ባለ 4 ምኝታ፦ 140 እና 160 ካሬ ሜትር 🏰
💎 የመኖሪያ መንደሩ በውስጡ የያዛቸው አገልግሎቶች (Facilities)፦
በግቢው ሳይወጡ ሁሉንም ነገር በአንድ ቦታ የሚያገኙበት ዘመናዊ መሰረተ-ልማት፡-
• 🛍️ ደረጃውን የጠበቀ ግዙፍ ሞል (Mall)
• 🚗 12,000 ተሽከርካሪዎችን የሚያቆም ሰፊ የቤዝመንት ፓርኪንግ!
• 💦 አስተማማኝ የከርሰ ምድር ውሃ እና ተጠባባቂ ጀነሬተር
• 🏋️♂️ ዘመናዊ ጂም (Gym) እና ስፓ (Spa)
• 🌳 ማራኪ አረንጓዴ ቦታዎች እና የልጆች መጫወቻ ስፍራ 🎠
• 🚲 ለእግረኛ እና ለብስክሌት ተጠቃሚዎች ብቻ የተከለሉ ምቹ መንገዶች
🌍 ከሀገር ውጭ ያላችሁ የዲያስፖራ ደንበኞች በወኪሎቻችሁ በኩል በልበ ሙሉነት መግዛት ትችላላችሁ።
⚠️ ዋና ማሳሰቢያ (Fixed Price Guarantee)፦ ውል ካሰሩ በኋላ ቤቱን እስኪረከቡ ድረስ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ (Price Escalation) እና ወለድ የለውም! ከስጋት ነፃ ሆነው የኢንቨስትመንትዎን ትርፋማነት ያረጋግጡ።
🔗 የህልምዎን ዘመናዊ መኖሪያ ዛሬውኑ ይምረጡ። ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን በአካል ለመጎብኘት አሁኑኑ ይደውሉልን፦
📞 0930966661
📞 0915508202