11/05/2026
ከጥልቁ ጨለማ ወደ አውሮፓ ብርሃን
እግር ኳስ ከሜዳው አራት ማዕዘን በላይ ታሪክ የሚጻፍባት፣ የማይቻል የሚመስለው የሚቻልባት፣ ትናንት የወደቁ ዛሬ ከከዋክብት ጋር የሚደንሱባት ድንቅ ዓለም ናት።
በትናንትናው ዕለት በአውሮፓ እግር ኳስ ደማቅ ታሪክ ተፅፏል፤ የጣሊያኑ ኮሞ ከሲሪ ሲ አዘቅት ተነስቶ፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ የአውሮፓ ታላላቅ መድረኮች ላይ ለመታየት በቅቷል።
ከጥቂት ዓመታት በፊት ኮሞ የሚለው ስም ሲነሳ የሚታወሰው ውብ ስም ያለው ሀይቅ እንጂ ጠንካራ የእግር ኳስ ክለብ አልነበረም።
ክለቡ በገንዘብ እጥረት ክስረት ተፈርዶበት፣ እስከ አራተኛው እና ሶስተኛው የጣሊያን ሊግ እርከን ወርዶ የነበረው ያን ያህል ሩቅ ባልሆነ ጊዜ ነበር። ሆኖም ግን ትክክለኛ ራዕይ ከጠንካራ ስራ ጋር ሲጣመር ተአምር እንደሚሰራ ኮሞ ለዓለም አስመስክሯል።
ይህ ጉዞ፣ ዛሬ ፍሬ አፍርቶ ክለቡ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በአውሮፓ መድረክ ተሳታፊ መሆኑን አረጋግጧል።
ይህ ስኬት ለደጋፊዎቹ ዝም ብሎ ድል አይደለም፤ ለዓመታት የከፈሉት መስዋዕትነት እና የማይጠፋ ተስፋ ውጤት እንጂ!
በሲሪ ሲ ጭቃ ውስጥ ሲንከባለል የነበረ ክለብ፣ ዛሬ በአውሮፓ ሰማይ ስር ስሙ እንዲጠራ ማድረግ የሚችለው በገንዘብ ብቻ ሳይሆን በስትራቴጂ እና ለእግር ኳስ ባለው ጥልቅ ፍቅር ነው።
አንዳንዴ እግር ኳስ ከሜዳው ተጫዋችነት ባለፈ ታላቅ አእምሮን ትፈልጋለች። ለኮሞ ደግሞ ያ አእምሮ ሴስክ ፋብሪጋዝ ነው።
ብዙዎች በታላላቅ ክለቦች ተጫውቶ ያበቃለት ኮከብ አድርገው ሲቆጥሩት፣ እርሱ ግን በጣሊያን ሀይቆች ዳርቻ አዲስ ታሪክ ለመጻፍ መሰረቱን ጥሎ ነበር።
ፋብሪጋዝ ወደ ኮሞ የመጣው ተጫዋች ሆኖ ብቻ አልነበረም፤ የክለቡ ባለድርሻ በመሆን ጭምር ነው። ይህ ደግሞ በክለቡ ፕሮጀክት ላይ ያለውን ጥልቅ እምነት ያሳያል።
ክለቡ ከታችኛው ሊግ ሲነሳ 'የረጅም ጊዜ ራዕይ' እንዲኖረው በማድረግ ረገድ የእርሱ ተፅዕኖ ከፍተኛ ነበር።
ፋብሪጋዝ ጫማውን ከሰቀለ በኋላ ወዲያውኑ ወደ አሰልጣኝነት በመሸጋገር የቡድኑን የታክቲክ ቅርፅ ቀይሯል።
ቡድኑ በሜዳ ላይ የሚኖረውን የኳስ ቁጥጥር፣ የማጥቃት ፍጥነት እና የጨዋታ ብልሃት የእርሱን ዘመናዊ አስተሳሰብ የተከተለ እንዲሆን አድርጓል።
ፋብሪጋዝ በኮሞ መኖሩ ሌሎች ታዋቂ ተጫዋቾች እና ባለሀብቶች ወደ ክለቡ እንዲሳቡ ትልቅ ምክንያት ሆኗል።
ፋብሪጋዝ ባለበት ፕሮጀክት ውስጥ መሳተፍ' ለብዙዎች ትልቅ ክብር እና መተማመኛ ሆኖላቸዋል።
ባጭሩ ፋብሪጋዝ ለኮሞ ተጫዋች ብቻ ሳይሆን፣ መሪ፣ ባለሀብት እና አሰልጣኝም ነበር።
ዛሬ ኮሞ የአውሮፓን አየር ሲተነፍስ፣ የዚህ ስፔናዊ ጥበበኛ አሻራ በጉልህ ይታያል። እግር ኳስን በሜዳ ላይ እንደመራው ሁሉ፣ ክለቡንም ወደ ታላቅነት መርቶታል።
South Radio and Television Agency
06/05/2026
We are Blues but do not want BLUE-CO own Chelsea FC
05/05/2026
?
ቼልሲ ከ5-6 ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ተጫዋቾች እንዳሉት አምናለሁ ነገር ግን በሁለተኛ ተመራጭ ቡድን ይዞ በገባው በኖቲንግሃም ፎረስት ቡድን ተሸንፈዋል።
ካራገር በግሉ ነገሩን የባስ ያባብሰዋል ያለው ?ይሄ ቡድን ከአንድ ዓመት በፊት በከፍተኛ ደረጃ የበላይነትን ማሳየት እንደሚችል አሳይቷል - አሁን ግን ሁሉም ነገር እንደተፈረሰ ይሰማኛል ይለናል ።
እንደ ካራገር ገለጻ የቼልሲ ትልቁ ችግር ታክቲክ ወይም ተሰጥኦዎች ችግር ብቻ አይደለም… የመዋሃድ እጥረት ነው።
በተጫዋቾች መካከል ምንም አይነት ኬሚስትሪ የለም ከሰራተኞች ጋር ምንም አይነት ትስስር የለም እና ከደጋፊዎች ጋር ምንም አይነት እውነተኛ ግንኙነት የለም እና ያ እውነተኛው መስፈርት ነው - እግር ኳስ ስለ ገንዘብ ወይም ስለ ትልልቅ ስሞች ብቻ አይደለም አንድነትና ጥሩ መዋቅር ይጠይቃል እና አንድነት ከሌለ ምንም ማለት አይደለም ይለናል ።
አክለውም አሁን ቼልሲ የግለሰቦች ቡድን ይመስላል… ቡድን አይደለም እና አስባለሁ ይለናል ።
እናንተ የቼልሲ ትልቁ ችግር የአንድነት እጥረት ነው ብላችሁ ትስማማላችሁ? ወይስ በክለቡ ውስጥ ሌላ ጥልቅ የሆነ ችግር አለ ትላላችሁ ?
26/04/2026
Full-Time: Chelsea 1️⃣-0️⃣ Leeds United
The Final Game Will Be With Manchester City.
👏🏼💪🔵
22/04/2026
#እልልልልልልልልልልልል
🚨 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: 𝐂𝐇𝐄𝐋𝐒𝐄𝐀 𝐒𝐀𝐂𝐊 𝐇𝐄𝐀𝐃 𝐂𝐎𝐀𝐂𝐇 𝐋𝐈𝐀𝐌 𝐑𝐎𝐒𝐄𝐍𝐈𝐎𝐑 𝐖𝐈𝐓𝐇 𝐈𝐌𝐌𝐄𝐃𝐈𝐀𝐓𝐄 𝐄𝐅𝐅𝐄𝐂𝐓! 👋🏼❌
It’s over after 4 months and 5 consecutive defeats ⚠️🙅🏽♂️
Fabrizio Romano
22/04/2026
Chelsea have lost a fifth consecutive Premier League game in-a-row without scoring a single goal. By this form the club should be relegated this season. This is for the sake of BLUCO not for the sake of the esteemed Fans.
🔵| 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: To every Chelsea fan who spent months tearing into Enzo Maresca and demanding his exit — congratulations, you got exactly what you pushed for.
Now look at the state of things. I genuinely question Liam Rosenior for even accepting this job. He had stability and momentum at Strasbourg, and walked straight into a mess. Meanwhile, Filipe Luís was right there — a far more fitting profile, and the kind of appointment that actually aligns with the direction this club claims to want.
As it stands, Rosenior has clearly lost the dressing room. The connection with the players looks fractured, the authority isn’t there, and the performances reflect it. There’s no justification to drag this out any longer — he should be dismissed immediately after this match.
20/04/2026
ከዚህ በታች👇 በተቀመጠው መሰረት ለሻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ የሚደርሱ ክለቦች የትኞቹ ይመስልሃል? A ወይስ B ወይስ C ወይስ D? ለአሸናፊው የ 100 ብር ካርድ ዝግጁ ነው።
A.1
B.2
C.3
D.4
20/04/2026
ይሄ ተስፋስ የማይፈጸም ይመስላችኋል?
እስቲ ኮምቱ።
19/04/2026
What a devastating result for Arsenal FC!
A 2–1 loss at the Etihad is a difficult blow for the team after holding that top position for so long.
With Arsenal currently sitting on 70 points from 32 games and Manchester City closing the gap to 67 points with a game in hand, the pressure is undeniably intense. It is understandable to feel frustrated when the team struggles to find that cohesive attacking form especially in big fixtures where psychological resilience is tested just as much as tactical ex*****on.
19/04/2026
What a devastating result!
🚨 Chelsea lost every match in the last 7 but the FA Cup game against Port Vale:
❌ 5-2 loss vs PSG
❌ 1-0 loss vs Newcastle
❌ 3-0 loss vs PSG
❌ 3-0 loss vs Everton
✅ 7-0 win vs Port Vale
❌ 3-0 loss vs Manchester City
❌ 1-0 loss vs Manchester United