Manchester United Ethiopian Fans

Manchester United Ethiopian Fans

Share

Manchester united fans Manchester United Fans

23/05/2026



ብሩኖ ፈርናንዴዝ የ2025/26 የውድድር ዓመት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል።

Bruno Fernandes wins Premier League Player of the Season Award.

14/05/2026

ካሴሚሮ 🗣

“ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ መዛወሬ በህይወቴ ካደረግኳቸው ውሳኔዎች ሁሉ ምርጡ ነው::”

22/02/2026

Win vs Everton = 3 pts clear of Chelsea, 3 pts behind Aston Villa 👀🔴

Next 5 Games – Top 3 🔴🔵🔱
Man UTD 🔴
1️⃣ Everton (A)
2️⃣ CP (H)
3️⃣ Newcastle (A)
4️⃣ Aston Villa (H)
5️⃣ Bournemouth (A)

Chelsea 🔵
1️⃣ Arsenal (A)
2️⃣ Aston Villa (A)
3️⃣ Newcastle (H)
4️⃣ Everton (A)
5️⃣ Man City (H)

Aston Villa 🔱
1️⃣ Wolves (A)
2️⃣ Chelsea (H)
3️⃣ Man Utd (A)
4️⃣ West Ham (H)
5️⃣ Nott Forest (A)

Manchester united will record a comfortable victory over Everton tomorrow

04/12/2025

Team news is in 👀🗞️

26/02/2025

ማንቸስተር ዩናይትድ ኢፕስዊች ታውንን ከ1 ሰዓት በኋላ በኦልትራፎርድ ይገጥማል። በዚህ ጨዋታ ላይ፤ ኦናና፣ ዮሮ፣ ማጓየር፣ ዲ ሊት፣ ዳሎት፣ ኡጋርቴ፣ ፈርናንዴዝ፣ ዶርጉ፣ ጋርናቾ፣ ዝርክዚ እና ሆይላንድ ቋሚ ተሰላፊ ናቸው።
በመጀመሪያው ዙር ጨዋታ ሁለቱ ክለቦች 1ለ1 አቻ መለያየታቸው ይታወቃል። በዛሬው ጨዋታ ማን ያሸንፋል? እስኪ ግምታችሁን አስቀምጡ።

04/12/2024

Halftime:
Arsenal 0-0 Manchester United

04/12/2024

Head to Head

ማንችስተር ዩናይትድ ከ አርሰናል ጋር በሁሉም ውድድሮች 230 ጨዋታዎችን አድርገዋል።

ማንችስተር ዩናይትድ 99 ጊዜ አሸነፈ

አርሰናል 88 ጊዜ አሸነፈ

53 አቻ

ያላቸው የእርስ በእርስ የዋንጫ ፉክክር

ፕሪምየር ሊጉ
● ማን ዩናይትድ - 20 ዋንጫ
● አርሰናል 13 ዋንጫ

በአውሮፓ እና አለም ክለቦች ውድድሮች
● ማን ዩናይትድ - 9 ዋንጫ
● አርሰናል - 0

በኤፍ ኤ ካፕ
● ማን ዩናይትድ - 13 ዋንጫ
● አርሰናል - 14 ዋንጫ

ካራባኦ ካፕ
● ማን ዩናይትድ - 6 ዋንጫ
● አርሰናል - 2 ዋንጫ

ኮሚዩኒቲ ሺልድ
● ማን ዩናይትድ - 21 ዋንጫ
● አርሰናል - 17 ዋንጫ

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address


Addis Ababa
1000