Shalom DSTV Center

Shalom DSTV Center

Share

Sport Newsrooms ��� Transfers, Fixtures, Statics of players and clubs We provide World top Football leagues Competitions Fixtures

27/08/2023

የካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ

⏰ 70'

🇪🇹 ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-1 KMKM
#ዳዊት ተፈራ 50'
#ናትናኤል 66'

[AGG 4-2]

Photos from Shalom DSTV Center's post 27/08/2023

የጨዋታ አሰላለፍ !

12:30| ሊቨርፑል ከ ኒውካስል

12/08/2021

ቼልሲ 6-5 ቪላርያልን በመርታት የሱፐር ካፕ አሸናፊ ሆኗል ።

➔ቼልሲዎች በመጀመሪያው አጋማሽ በብልጫ ነበረ የተጫወቱት በዛም አማካይነት በዚዬች አማካኝነት ቼልሲ 1-0 ቪላርያልን መምራት ጀመረ ጨዋታውን እስከ 45ኛው ደቂቃ ድረስ በቼልሲ መሪነት ተጠናቀቀ ።

➔ በሁለተኛው አጋማሽ የ ኡናይ ኤምሬው ቪላርያል ይበልጥ ተሻሽሎ ነበረ የመጣው ጨዋታውንም ይበልጥ እያጠቃ ነቀረ የተጫወተው በዚያም አማካይነት በ 73ኛው ደቂቃ ላይ በሚገርም ቅብብል የአቻነቷ ጎል ከ ጀራርድ ሞሬኖ ተገኘ ።

➔ ጨዋታው 90 ደቂቃው በ1-1 ተጠናቀቀ የቪላርያል ደጋፊዎች ክለቡን እያበረታቱ ቀሪው 30 ደቂቃ ተጀመረ ። ብዙም የጎል ሙከራ ሳይታጀብበት በሁለቱም በኩል በ አሪፍ እና ተመጣጣኝ ጨዋታ ተጠናቀቀ ።

➔ ሁለቱም ወደ ፔናሊቲ አመሩ ቼልሲ 6-5 በሆነ ውጤት አሸነፈ ። የሱፐር ካፕም አሸናፊ ሆነ ።

➔ ቼልሲ ማን ሲቲን በ ካይ ሀቨርትዝ ብቸኛ ጎል አሸንፎ ነው ወደ ሱፐር ካፕ የመጣው ። ቪላርያል ደግሞ ትንቅንቅ በተሞላበት ጨዋታ ነው ማንችስተር ዩናይትድን በፔናሊቲ 11-10 አሸንፈው የመጡት።

➔ ሁለቱንም አሰልጣኞች አለማድነቅ ከባድ ነው ። የሁለቱም ታክቲኮች አሪፍ ነበሩ ግን በልጦ የተገኘው ቼልሲ ስለሆነ ቼልሲ ሱፐር ካፑን አሸንፏል ።🏆🏆🏆

እንኳን ደስ አላችሁ የቼልሲ ደጋፊዎች ።

12/08/2021

Ramos Vs. Messi

18/09/2020

ታማኙ ጋዜጠኛ በዛሬው ዕለት በትዊተር ገፁ ላይ በዚህ ሳምንት ይጠናቀቃሉ ብሎ ያስቀመጣቸው ዝውውሮች ;

🔜 ጋሪዝ ቤል በውሰት ውል ወደ ቶተንሀም

🔜ሰርጂዮ ሬጉሊኖ በ30 ሚሊየን ዩሮ ወደ ቶተንሀም

🔜 ኤዲን ዤኮ በ15 ሚሊየን ዩሮ ወደ ጁቬንቱስ

🔜አርካዶዝ ሚሊክ በ20 +8 ሚሊየን ዩሮ ወደ ሮማ

🔜 ሴንጊዝ አንደር በውሰት ውል ወደ ሌስተር ሲቲ

🔜 ሉዊስ ሱዋሬዝ በነፃ ዝውውር ወደ ጁቬንቱስ

🔜 ሂጉዌን በነፃ ዝውውር ወደ ኢንተር ሚያሚ

Shalom Shalom DSTV CentereShalom DSTV CenterShalom DSTV Center

17/09/2020

ተመልሰናል💪👑📷

ሎዛ አበራ የ2012ዓ.ም የማልታ እግር ኳስ ተጫዋቾች ማህበር የዓመቱ የፕሪሚየር ሊጉ ኮከብ ተጫዋች ሆና ተመረጠች። ሎዛ በቢርኪርኪራ የተሳካ የውድድር አመት ማሳለፏ ይታወሳል፡፡

እስኪ ለዚች ጀግና ስንት ላይክ 👍

26/06/2020

▶ ሀሙስ አመሻሽ ላይ በእንግሊዝ እና በስፔን የተከናወኑ የሊግ ጨዋታ ዉጤቶች

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

በርንሌይ 1-0 ዋትፎርድ
ሳዉዝአምፕተን 0-2 አርሰናል
ቼልሲ 2-1 ማንችስተር ሲቲ

የስፔን ላሊጋ

ኤይባር 1-0 ቫሌንሲያ
ሪያል ቤቲስ 1-0 ኢስፓኞል

የማንችስተር ሲቲን መሸነፍ ተከትሎ ሊቨርፑል ሰባት ጨዋታዎች እየቀሩት የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል።

25/06/2020

Anthony Martial First player to complete hatrick since 2013 Ferguson Management

25/06/2020

ቦርሰያ ዶርትመንድ ጃደን ሳንቾን ለመልቀቅ ተዘጋጅቱዋል ከ ዝውውሩ ሚፈልጉትን 118 ሚ ዩ ሚያቀርብ ክለብ ከተገኝ፡፡

Photos from Arsenal's post 17/06/2020

ዛሬ ፕርሚየር ሊጉ ሲጀመር

09/06/2020

ወደ መዝናኛችን ልንመለስ ❾ ቀን ብቻ ቀረን
💗⚽🏁 💏
days left

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address


Addis Ababa