Sport in Ethio

Sport in Ethio

Share

Sport In Ethio sport in Ethiopia New sport news for you !

07/05/2020

ቅሬታን ሲያስተናግድ የከረመው የሀዲያ ሆሳዕናው አቢዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታድየም ሙሉ በሙሉ የማሻሻያ ግንባታ ሊደረግበት ነው፡፡

በፕሪምየር ሊጉ በተደጋጋሚ በክለቦች ቅሬታ ከሚቀርብባቸው ሜዳዎች መካከል አንዱ የሆነው ይህ ስታዲየም በተለይ አመቺ ያልሆነው የመጫወቻ ሳሩ በዋናነት ክለቦች አቤቱታ ሲያሰሙበት የነበረ ሲሆን ለተመልካቾች ምቹ መቀመጫ በበቂ ሁኔታ አለመገንባቱ የቅሬታ መነሻ ጉዳዮች እንደነበሩ በዚህ ዓመት በተደጋጋሚ ሲነሱ ተመልክተናል፡፡ በሊጉ ደካማ የውድድር ዓመትን ሲያሳልፍ የነበረው ክለቡ ሊጉ በኮሮና ቫይረስ መቋረጥን ተከትሎ ከመውረድ ስጋት በመትረፉ በቀጣዩ ዓመት ምቹ ስታዲየምን ለውድድር ለማቅረብ ከአሁኑ ወደ ስራ ለመግባት መዘጋጀቱን የክለቡ ስራ አስኪያጅ አቶ መላኩ ማዶሮ ለሶከር ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡

ስራ አስኪያጁ ይህንን ተግባራዊ ለማድረግ ኮሚቴ መቋቋሙን ጠቁመዋል፡፡ “የዞኑ መንግሥት እና የክለቡ ቦርድ በጀት እንዲለቅ ጠይቀናል። ለዚህም በቂ ምላሽን አግኝተናል። በአዲስ መልክ በተለይ ትኩረት ሰጥተን የመጫወቻ ሳሩን የበፊቱን አንስተን በአዲስ መልክ ለመስራት ዝግጅት አጠናቀናል። የስታዲየሙ አጥር ግንባታም ተጀምሯል። የክልሉን መንግስት ወደ 8 ሚሊዮን ብር የጠየቅን ሲሆን ይህም ገንዘብ ገቢ ሲሆን ለትሪቡን ማስፋፊያ ግንባታ እንዲውል አስበናል።” ብለዋል።

በተያያዘ የደመወዝ ክፍያ ቅሬታ በተጫዋቾቹ የሚነሳበት ክለቡ በቅርቡ በድጎማ ከሚመጣ ገንዘብ ወርሀዊ የቡድኑን አባላት ደመወዝ ለመሸፈን ጥረት ላይ እንደሆኑም ስራ አስኪያጁ
ገልፀዋል፡፡

ምንጭ soccerethiopia .net

21/03/2020

﹃﹃﹃﹃﹃﹃﹃﹃﹃﹃﹃﹃﹃
Short biography
﹂﹂﹂﹂﹂﹂﹂﹂﹂﹂﹂﹂﹂
# 26
Name ሙጂብ ቃሲም
ዜግነት ETHIOPIAN
የመጫወቻ ቦታ -ተከላካይ + አጥቂ
ዋና የመጫወቻ እግር - ግራ
አሁን ያለበት ክለብ - ፋሲል ከነማ
የቀድሞ ክለቦች - ሀዋሳ ከተማ, አዳማ ከተማ, ሲዳማ ቡና
-------------------------------------------------
like our Page ✱ Sport in Ethio ✱

13/03/2020

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን ድሬዳዋ ላይ ድሬዳዋ ከተማ ዐፄዎቹን ያስተናገደበት ጨዋታ ያለምንም ግብ ተጠናቋል።

የ ቴሌግራም ቻናል ወይም ግሩፕ ላይ ሜምበር በእጥፍ ማሳደጊያ ሚስጥር ይፋ ሆነ | yesuf app lij bini tube tst app 09/03/2020

የ ቴሌግራም ቻናል ወይም ግሩፕ ላይ ሜምበር በእጥፍ
ማሳደጊያ ሚስጥር ይፋ ሆነ

የ ቴሌግራም ቻናል ወይም ግሩፕ ላይ ሜምበር በእጥፍ ማሳደጊያ ሚስጥር ይፋ ሆነ | yesuf app lij bini tube tst app ዛሬ የሚገርም መረጃ ነው የማጋራችሁ ቴሌግራም ቻናል ወይም ግሩፕ ላይ ሜምበር በእጥፍ ማሳደጊያ ሚስጥር ይፋ ሆነ | yesuf app lij bini tube tst app ታድያ በዚህ መንገድ የቴሌግራም ግሩፕ ሜንበር በቀላ....

እንዴት ከ ፌስቡክ በቀላሉ ቪዲዮ ወደ ስልካችን ማውረድ download ማድረግ ይቻላል 2020 yesuf app | tst app | facebook video 01/03/2020

https://m.youtube.com/watch?v=Y5ImplXeSSY

እንዴት ከ ፌስቡክ በቀላሉ ቪዲዮ ወደ ስልካችን ማውረድ download ማድረግ ይቻላል 2020 yesuf app | tst app | facebook video ሰላም ጓደኞቼ ዛሬ የማሳያችሁ እንዴት ከ ፌስቡክ በቀላሉ ቪዲዮ ወደ ስልካችን ማውረድ download ማድረግ ይቻላል 2020 yesuf app | tst app | facebook video downloader የሚለውን አሳያችዋለው ማለት ነው እንዴ ፌስቡ...

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Address


Addis Ababa