Football by cr7 oz

Football by cr7 oz

Share

To post foot ball ideas

18/05/2021

Crstiano ronaldo will leave from juvetus if they can not stay at champions league

10/05/2020


=================================
✅አርጀንቲናዊው የፒኤስጂ የፊት መስመር አጥቂ ማውሮ ኢካርዲ በውሰት በፒኤስጂ የውድድር አመቱን እያሳለፈ ይገኛል :: አርሰናልም በመጪው ክረምት ክለብን እንደሚለቅ የሚጠበቀውን የጋቦናዊ የፊት መስመር ተጫዋች የፔር ኤምሬክ ኦባምያንግ ተተኪ አድርጎ አርጀንቲናዊውን ኮከብ ወደ ክለቡ ለማምጣት አቅደዋል።
=================================
✅የጁቬንቱሱ የመሀል መስመር ተጫዋች ሚራለም ፒያኒች በመጪው ክረምት ወደ ባርሴሎና ለመሄድ ከስፔኑ ሀይል ክለብ ጋር ከስምምነት መድረሱ ተዘግቧል።
=================================
✅ቼልሲ የሌስተር ሲቲውን ቤን ቺልዌልን ለማሰፈረም ከሌስተር ጋር ድርድር ጀምረዋል።
=================================
✅ኒውካስትል ዩናይትዶች
የባርሴሎናውን ብራዚላዊ አጥቂ ፊሊፕ ኩቲኒሆን ለማስፈረም 100 ሚሊዮን ዩሮ ለመክፈል ዝግጁ ናቸው፡፡
=================================
✅ሊቨርፑል የናፖሊውን ሴኔጋላዊ ተከላካይ ካሊዱ ኩሊባሊን በማስፈረም ከ ቨርጅል ቫንዳይክ ጋር በማጣመር የኃላ መሰመሩን ለማጠናከር አቅዷል።
=================================
✅በአርሰናል ቤት ድንቅ የውድድር አመትን እያሳለፈ የሚገኘው ወጣቱ ኮከብ ቡካዮ ሳካ በሊቨርፑል እየተፈለገ እንደሚገኝ መረጃዎች ያመለክታሉ ። የ18 አመቱ ኮከብ በዘንድሮው የውድድር አመት በመድፈኞቹ ቤት 29 ጨዋታዎችን አድርጎ 3ጎሎችን እና 10 ጎል የሆኑ ኳሶችን ማቀበል ችሏል።
=================================
✅የአያክስ ባለስልጣኖች 23 አመቱ ሆላንዳዊ አማካይ ዳኒ ቫን ዴቢክ
በክረምቱ የዝውውር ወቅት አያክስ እንደሚለቅ ይፋ አድርገዋል። ቶተንሃም ፣ ባርሴሎና፣ ሪያል ማድሪድ እና ማንችስተር ዩናይትድ የተጫዋቹ ፈላጊዎች ናቸው።
=================================
✅ማንችስተር ዩናይትዶች የዴቪድ ዴህያ ኮንትራት ለማራዘም እያጤኑ ነው። ለ29 አመቱ ስፔናዊው ግብ ጠባቂ በመስከረም ወር የሚፈርመውን ለአራት አመት በኦልድትራፎርድ የሚያቆያውን አዲስ ኮንትራትም አዘጋጅተውለታል።
=================================
✅በቪክቶር ሊንድሎፍ አቋም ያልተደሰቱት የማንቸስተር ዩናይትዱ አለቃ ኦሌጎነር ሶልሻየር አዲስ የመሃል መስመር ተከላካይ ለማስፈረም አቅደዋል ፡፡(ESPN)
=================================
✅ሊቨርፑል የሴኔጋላዊውን ሰይዶ ማኔ ኮንትራት ለማራዘም ንግግር መጀመሩ ተሰምቷል። በ2017 ከሳውዛምፕተን ወደ ሊቨርፑል በ 34 ሚ.ፓየተዘዋወረው ማኔ 100 ሺህ ፓውንድ በሳምንት የሚከፈለው ሲሆን አሁን በ 150 ሺህ ፓውንድ በማቅረብ እስከ 2023 አመት ድረስ ለማቆየት አቅደዋል።
=================================
✅የኢንተር ሚላኑ ጣልያናዊ አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቶ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ቺሊያዊዉን የባርሴሎና የአማካኝ ስፍራ ተጫዋች አርቱሮ ቪዳልን ወደ ጣልያን ለመመለስ ንግግር ጀምሮዋል (Tutto Sport)።
=================================
✅የናፖሊዉ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ድሬስ ሜርተንስ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ቼልሲን ሊቀላቀል ይችላል (Cortiere dello sport)።የ33 ዓመቱ ቤልጄሚያዊዉ ተጫዋች ከኔፕልሱ ቡድን ጋር ያለዉ ኮንትራቱ በመጪዉ ክረምት ይጠናቀቃል።
=================================
☑️መረጃ አይናቅም ስለዚህ ለሌሎች እንዲደርስ and like አድርጉ

08/05/2020

ፋሲል ከነማ ለካፍ የአቤቱታ ደብዳቤ ላከ

በአትዮጵያ ፐእግርኳስ ፌደሬሽን ውሳኔ ደስተኛ ያልሆኑት አፄዎቹ በአፍሪካ መድረክ ኢትዮጵያን መወከል አለብን በማለት ሀቤቱታቸውን ለካፍ ልከዋል፡፡

ሼር

06/05/2020

Brazilawuy kokeb wilian chelsean leko totnham hotsporn likelakel nw teblol
Ye Manchester cityw kokeb Lori sane munikn lemekelakel kechaf dersol begl mesmamatun tanagrol ehem ye 5 wul yifermal teblol

06/05/2020

ሜሱት ኦዚል በአንድ ወቅት ከተቃራኒ ደጋፊዎች የተወረወረበትን ዳቦ አንስቶ ያደረገውን ተመልከቱ!

እስቲ ለዚ ድንቅ ስብእና ባለቤት ኦዚል 👍 አለመስጠት አይከብድም! Yih dnk ye arsenal yemhal meda motor bale 4 ayinu mesut ozil betlantnaw elet 100,000 pound le muslim wogenochu legsol ehem le somalia ena leturk zegoch yilegesal teblol 80,000 w lesomalia yilegesal melkamnet leras nw:: source hs

06/05/2020

ሳይተያዩ የሚገባቡት ኮኮቦች
የጋራ የሆነ ስድስተኛ የስሜት ህዋስ ያላቸው ያህል ሳይተያዩ ይግባባሉ በመርፌ ቀዳዳ ግመል የማሾለክ ያህል የሚከብዱና የንስር አይን የሚያስፈልጋቸው አሲስቶችን ፈትፍተው ይሰጣሉ
ዣቪን ጠርተህ ኢኔሽታን ኤኔሽታን ጠርተህ ዣቪን መርሳት የማይሆን ነገር ነው
2020 ላይ እየተጫወቱ ያሉ ተጨዋቾች ቢሆን የዝውውራቸው ዋጋ ስንት ይሆን ነበር ?
There are king of football
We can't get a player who can play like Inestia and xavi

05/05/2020
04/05/2020

Egzaber yirdan wode selam endinmeles crisn endnay

10/04/2020

"ልጄ አንድ ቀን አይፎን ቀፎ እንድሰጠው ጠየቀኝ ነገር ግን እኔ አይሆንም ስል ከለከልኩት ምክንያቱም እኔ እሱ በህይወቱ እንዲያውቅ የምፈልገው ነገር ቢኖር የፈለገውን ነገር ሁሉ በቀላሉ ማግኘት እንደማይቻል እና ልፋትን እንደሚጠይቅ እንዲረዳ እፈልጋለሁ, ከሁሉም ነገር በላይ ልሰጠው የምፈልገው ነገር ቢኖር ትምህርትን ነው." ሮናሮናልዶ

09/04/2020

ፋሲል ከነማ የ360ሺ እንዲሁም ባህርዳር ከነማ 430,000 ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ .....

የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ የዋናው ቡድን ተጨዋቾች፣የደጋፊዎች ማህበር ፣የተስፋ ቡድን ተጨዋቾች እና የአሰልጣኞች አባላት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የሚያግዝ የሶስት መቶ ስልሳ ሺ ብር የገንዘብ ድጋፍ ለከተማ አስተዳደሩ አድርገዋል ።

የባህርዳር ከነማ ስፖርት ክለብ ትናንት የአራት መቶ ስልሳ ሺ ብር የገንዘብ ድጋፍ ማድረጉ ይታወሳል ።
via አማራ ስፖርት

08/04/2020

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለ3 ቀናት ዝግ እንደሚሆን አስታወቀ
------------------------------------------------
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሉም ቅርንጫፎች ለኮርባንኪንግ
ቴክኖሎጂ ማስፋፊያ ስራ ለ3 ቀናት ዝግ እንደሚሆኑ አስታውቋል፡፡
ከመጪው ሐሙስ ሚያዚያ 01 እስከ ቅዳሜ ሚያዚያ 03፣ 2012
ዓ.ም ድረስ የባንኩ ቅርንጫፎች የሚዘጉ ሲሆን በእነዚህ ቀናት
የኤቲኤም ማሽኖች፣ ፖስና ሲቢኢ ብር የተለመደ አገልግሎት
እንደሚሰጡ ባንኩ በይፋዊ ማህበራዊ የትስስር ገጹ ይፋ
አድርጓል፡፡
የኮር ባንኪንግ ቴክኖሎጂ ደንበኞች የቆጠቡትን ገንዘብ በቦታ
ሳይገደቡ ከየትኛውም ቅርንጫፍ ገቢና ወጪ እንዲያደርጉ
እንዲሁም የተለያዩ የዲጅታል ባንኪንግ አገልግሎቶችን
እንዲጠቀሙ የሚያስችል ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃም በነጻ የደንበኞች የግንኙነት ማዕከል 951
መደወል እንደሚቻልም ባንኩ አስታውቋል፡፡

08/04/2020

America besarew elet 1966 segochon atach amlak yisewuren kelbachin zk enbel

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa