ዋልያ Sport

ዋልያ Sport

Share

አሪፍ አሪፍ የተባሉ እስፖርታዊ ወሬወች አያመልጦትም ብቻ እርሶ ላይክ የምትለውን ነካ ማድረግ ብቻ በቂአችሁ ነው ከ ላይክ ቡሀላ ሸር ብታደርጉም ተመራጭ ነው

06/12/2024

ማራማዊትነን ደግሞ ለ ኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ፕሬዝዳንትነት እጩ አድርጉልን …

20/04/2024

ማስታወቂያ !!

አዲስ አዲስአበባ ውስጥ አዲስ የተከፈተው ኑዋ ሞባይ ክሊኒክ ማንኛውንም አይነት የሞባይል ስልክ ብልሽት በ ብቁ ባለሙያዎች ለ እርስዎ አገልግሎት ለመስጠት ተክፍቷል ።

አድራሻ ቦሌ ኤድናሞል ወደ 22 በሚወስደው መንገድ ሽልም ታወር ላይ ይገኛል።

23/01/2024

RIP

03/10/2023

ማንችስተር ዩናይትድ ፈርጉሰንን ካላሰናበተ ምንም ነገር ማሸነፍ አይችልም ይላል በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ጋዜጣ በወቅቱ ፈርጉሰን ቡድኑን ከተረከቡ ገና አንድ አመታቸው ነበር እናም 2ሚሊዮን ፓውንድ ያክል ለተጨዋቾች ወጪ ተደርጎ እንዴት ዋንጫ አናነሳም ያሉም ነበሩ። ነገሩ ግን የኋላ ኃላ የረጋ ወተት ቂቤ ይወጣዋል አስባለን ።
ቴን ሀግም ጥሩ አሠልጣኝ ነው ድጋፍ ቢደረግለት እና ጊዜ ቢሰጠው ጥሩ ነገር ይሰራል የሚል እምነት አለኝ

03/09/2023

ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ምን እያሰቡ ነው ?

ፈርጉሰን አሁን ላይ ካሉ ብዙ አሠልጣኞች በላይ ክፍያ የሚከፈላቸው የማንችስተር ዩናይትድ አምባሳደር ናቸው። እኔ ከገንዘቡ ጋር ምንም ችግር የለብኝም ፣ እኔ ምጠይቀው ግን እሳቸው በአሰልጣኝነት ዘመናቸው ለግሌዘር ታማኝ ሆነው ኖረዋል እሱ ውጤት እያመጡ ስለነበር ችግር የለው አሁን ትልቁ ጥያቄ አሁንስ የሚለው ነው አሁንስ እንደ ደጋፊ ስለዚህ ክለብ ምን እያሰቡ ነው ይሄ ደጋፊ ለሰር አሌክስ በክፊ ጊዜአቸውም ታማኝ ነበር እሳቸውም አሁን ላይ ወደ ፊት መጥተው ያንኑ ማሳየት አለባቸው አሁንም ዝም የሚሉ ከሆነ ግን የሚከፈላቸው ገንዘብ አፍ ማስያዥያ ነው ማለት ነው ። ካልነሆነ ደግሞ ወደፊት መጥተው ወይ ከ ግሌዘር ጎን ነኝ ይበሉ ወይ ደግሞ ክለቡ ሚሸጥበትን ነገር እሳቸው ያአቅማቸው አድርገው ቡድኑን ወደፊት ቢአሻግሩ እላለሁ ።

አስቡት ባለፈው ግሌዘርን ተቃውሞ ሰልፍ ላይ እሳቸው ቢኖሩበት እንዴት ተፅኖ እንደሚፈጥር እና ለውጥ ሊአመጣ ይችል እንደነበር።

ወደ ፊት መጥተው ግሌዘር ይውጡ ወይም ይቆዩ ምናምን እንዲሉ አይደለም ያ ለሳቸው ቀላል እንዳሎነ አቃለሁ ግን ስለዚህ ክለብ ምን እያሰቡ እንደሆነ በግልፅ ቢናገሩ ጥሩ ነው እላለሁ።

19/08/2023

"አዲሱ ቶትንሃም ማለት ማንችስተር ዩናይትድ ነው"
ሮይ ኪን

29/07/2023

ተጠናቀቀ ፡ ከ አታላንታ ወደ ማንችስተር
ዝውውሩ ከ 70 ሚሊዮን ዩሮ በላይ ፈጅቷል።

21/07/2023

ምባፔን ግዙኝ በነፃ ላጣው አልፈልግም 😢
የ ፓሪሱ ክለብ ይህ የክረምት የዝውውር መስኮት ሳይዘጋ ምባፔን መሸጥ አለብኝ ብሎ በመነሳት ተጨዋቹን ከቅድመ ውድድር ዘመን ውድድሮች በማገድ ምባፔን ለ ሽያጭ ብቻ አቅርቦታል ። ወዴት ያመራ ይሆን?

09/06/2022

መልካም ዕድል ለ ብሄራዊ ቡድናችን

04/06/2022

ሉሲዎቹ በሴካፋ የምድብ ጨዋታ ዛሬ 7:00 ታንዛኒያን የሚገጥሙ ይሆናል ።

መልካም እድል

04/06/2022

CECAFA Senior Women's Championship 2022
Saturday, 4th June 2022
Group B
Tanzania vs Ethiopia -1PM
South Sudan vs Zanzibar -4PM

Photos from ዋልያ Sport's post 28/05/2022

የካርሎ አንቸሎቲ ሳይኮሎጅ
በሴት ጓደኛው ፊት ሽንፈትን ሚቀበለው ማነው ?

ካርሊቶ የማድሪድ ተጨዋቾች ሚስቶቻቸውን እና ፍቅረኛቸውን ከፍጻሜው ጨዋታ በፊት ወደ ፓሪስ እንዲአመጡ እና ተጨዋቾች የእነሱን ድጋፍ እንዲአገኙ አድርገዋል... በትላንትናው የልምምድ ሰዐትም የካርሊቶን ሚስት ጨምሮ የተጨዋቾቹም ፍቅረኞች በልምምድ ቦታ በመገኘት ድጋፍ ሲአደርጉ ታይተዋል..፤ሴት የላከው የሚለው ብሂል ላካርሊቶ ይሰራ ይሆን😁

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address


Keble 5
Addis Ababa
ADDISABEBA