Jo Sport

Directions Website

Jo Sport አዳዳድ ያልተሰሙ የስፖርት መረጃ ከፈለጉ visit us

22/08/2026

hul city 2:0 man united
ማታ ሁለት ሰአት ይጫወታሉ ማለት ነው ወይስ አልገባኝም

07/07/2026

አለም ላይ አንድ እግር ኳስ ተጨዋች ብቻ ቢኖር እሱም #ሮናልዶ ቢሆን ያኔም Goat ነው

😳😂😂😂😂🤭
21/06/2026

😳😂😂😂😂🤭

08/06/2026

ፍትህ ለአርሲ ሚለውም የኛ
በሰው መብት ላይ ሄዶ account ሚያዘጋውም የኛ
ምን አይነት ሀገር ላይ ነው ያለነው ቢያንስ ቢያንስ የሰው መብት አክብሩ

ይቺን ውብ ጎል ላይ የፈጠርከኝ ማን ነኝ?
25/04/2026

ይቺን ውብ ጎል ላይ የፈጠርከኝ ማን ነኝ?

25/04/2026

አርሰናል መርነቱን መረከቡ አይደለም ያስገረመኝ ውድድሩ በሶስት ነጥብ ልዩነት አርሰናል እንደሚያሸንፍ የማውቀው እኔ ብቻ መሆኔ ነው

04/04/2026

🎙⛳️የቀድሞ የአርጀንቲና እና የቺሊ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆርጌ ሳምፓሊ:🇦🇷 🗣️ "ከእለታት አንድ ቀን ምሽት ላይ አንዲት ቆንጆ ሴት ጋር ወደ ቡና ቤት ሄድኩ። ለብዙ ሰዓት አብረን ተቀምጠን እና በጣም ብዙ ነገር አወራን። ስለ እራሴ የዋህ እና ደግ እንደሆንኩ ነገርኳት። ስለ ህይወቴ በደንብ አወራኋት። ከእሷ ጋር በጥልቀት ለመተዋወቅ ፈልጌ ነበር። ለጠጣነው መጠጥ እንኳን ከፍዬ ነበር።"

"በዚህ ጊዜ አንድ መልከ መልካም ሰው መጥቶ ከጎናችን ተቀመጠ። ለአምስት ደቂቃ ያህል ካወራት በኋላ ነይ አላት። እሷም ምንም ሳታቅማማ ተነስታ ሄደች። በቀጥታ ወደ ወደ መጸዳጃ ቤት ወሰዳት እና ወሲብ ፈጸሙ።"

"ከዚያች ምሽት ጀምሮ የኳስ ቁጥጥር ብልጫ መውሰድ ወይም ኳስ መቆጣጠር በህይወት ውስጥ ምንም እንደማይጠቅም ተገነዘብኩ።"😂

Football Era

🚨  ከምሽቱ ሻምፒዮንስ ሊግ ውጤቶች እኩል አለምን ያስገረመ ውሳኔ ከወደ አፍሪካ ተወሰነ  የሞሮኮን ይግባኝ ከመረመረ በኋላ የሰንጋላዊያንን ልብ የሰበረ ውሳኔ አስተላልፏልየ2025 ሻምፒዮን ሞ...
17/03/2026

🚨
ከምሽቱ ሻምፒዮንስ ሊግ ውጤቶች እኩል አለምን ያስገረመ ውሳኔ ከወደ አፍሪካ ተወሰነ
የሞሮኮን ይግባኝ ከመረመረ በኋላ የሰንጋላዊያንን ልብ የሰበረ ውሳኔ አስተላልፏል
የ2025 ሻምፒዮን ሞሮኮ ሆና ተመዝግባለች

🚨  #ሰበርአርሰናል በዩከረሽ ና በ Messi ጎሎች የኤቨርተንን ወሸወጥ በጣጠሰ  አርሰናል ይችላል 💪💪💪💪💪💪
14/03/2026

🚨 #ሰበር
አርሰናል በዩከረሽ ና በ Messi ጎሎች የኤቨርተንን ወሸወጥ በጣጠሰ
አርሰናል ይችላል 💪💪💪💪💪💪

Address

Addis Abeba

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jo Sport posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category