03/03/2024
ስንታየሁ መንግስቱ የቀድሞ ክለቡ ላይ ባስቆጠረበት ጨዋታ ወላይታ ዲቻ ተሸነፈ
በርካታ ሰዎች ወላይታ ዲቻ በድል ያጠናቅቃዋል ብለው ገምትወት የነበረው ጨዋታ በሻሸመኔ አሸናፊነት ተጠናቋል:: በጨዋታው ዲቻ የበላይነት የነበረው ቢሆንም ቡድኑ የመከላከል አወቃቀሩ በነበረበት ክፍተት የተነሳ ግብ ተቆጥሮበታል::
ስንታየሁ መንግስቱ በጨዋታው የቀድሞ ክለቡ ወላይታ ዲቻ ላይ ግብ ማስቆጠር የቻለ ሲሆን ይህም ሁነት ሻሸመኔ በመነቃቃት ጨዋታውን እንዲያሸነፍ እንዳረገች እናምናለን::
ወላይታ ዲቻ የዛሬ ሽንፈት ተከትሎ በተከታታይ ሁለተኛ ጨዋታውን ተሸንፏል::
የካቲት 23/2016
ሸገር ስፖርት አሬና
03/03/2024
73'| ወላይታ ድቻ 1-2 ሻሸመኔ ከተማ
45' ቢንያም ፍቅሩ |53' ስንታየሁ መንግስቱ
73' አሸናፊ ጥሩነህ
ቴሌግራም : https://t.me/hatricksport
ለቀጥታ ስርጭት : https://rb.gy/7spgls
03/03/2024
An afternoon full of goals! 🤩
03/03/2024
Yoane Wissa, that was outrageous 🥶
09/03/2022
የእግር ኳስ አፍቃሪ ደጋፊዎቻችን ሚመጥናቸውን ነገር የሚመለከቱበትን 2ኛው አጋማሽ እንጠብቃለን
25/02/2022
የሊጉ ምርጥ አሰልጣኞቻችን አምና ድንቋ አቋም አሳይተው ዘንድሮ ልክ ምንም እንዳልሰሩ ተደርገው ሚተቹበት ምክኒያት ሊገባን አልቻለም።
✓ስዩም ከበደ የሊጉን ዋንጫ ያነሳ
✓ካሳዬ አራጌ አስደናቂ የአጨዋወት ስልት አሳይቶ ሊጉን በ2ኛ ደረጃ ያጠናቀቀ።
17/01/2022
ከዛሬው ጨዋታ ከዋሊያዎቹ የምንጠብቀው ምንድነው ?
24/12/2021
በውድድር አመቱ አስደናቂ አቋም እያሳየን የሚገኝው የሲዳማ ቡናው ወጣት ይገዙ ቦጋለ