Red Zala Sport

Red Zala Sport

Share

Welcome to the Red Zala Sport page.

30/05/2026

Psg በተከታታይ ለ2ኛ አመት ሻምፒዮና ሆነ ፒኤስጂ የ2026 አውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ Champions

30/05/2026

የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ተጠባቂ የፍፃሜ ጨዋታ
ተጠናቋል |ET
አርሰናል 1 - 1 ፒኤስጂ
ወደ ፍፁም ቅጣት ምት

30/05/2026

የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ተጠባቂ የፍፃሜ ጨዋታ
እረፍት |ET
አርሰናል 1 - 1 ፒኤስጂ

30/05/2026

የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ተጠባቂ የፍፃሜ ጨዋታ
ተጠናቋል
አርሰናል 1 - 1 ፒኤስጂ
ወደ ተጨማሪ ደቂቃ አመራ ጨዋታው

30/05/2026

የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ተጠባቂ የፍፃሜ ጨዋታ 64 ደቂቃ አርሰናል 1 - 1 ፒኤስጂ

30/05/2026

የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ተጠባቂ የፍፃሜ ጨዋታ
እረፍት
አርሰናል 1 - 0 ፒኤስጂ

30/05/2026

5 ደቂቃ
አርሰናል ጉልል
አርሰናል 1-0 ፒኤስጂ

30/05/2026

የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ተጀምሯል 1ደቂቃ
አርሰናል 0 - 0 ፒኤስጂ

30/05/2026

ዛሬ ማታ 1:00 ⌚በጉጉት 🏆 ይጠበቃል

28/05/2026

2026 ማን ያሸንፋል ?
የባላንዶር BallondOr ወይም በፈረንሳይኛ ትርጉሙ የወርቅ ኳስ ሽልማት በእግርኳስ ለአንድ ተጫዋች ሊሰጥ የሚችል እጅግ የላቀና የተከበረ የግል ማዕረግ ነው።

ሽልማቱን የጀመረው ፈረንሳይ Football የተሰኘው ታዋቂ የፈረንሳይ ስፖርት መጽሔት ነው። በ1956 የተመሰረተ ሲሆን ሃሳቡን ያመጡት የመጽሔቱ ጋዜጠኞችና ጸሐፊ የነበሩት ገብርኤል ሃኖት እና ባልደረቦቻቸው ነበሩ። የመጀመሪያው የባላንዶር አሸናፊ በ1956 እንግሊዛዊው ድንቅ ተጫዋች ሰር ስታንሊ ማቲውስ ነው።

ከ1956 - 1994 መጀመሪያ ላይ ሽልማቱ የሚሰጠው በአውሮፓ ክለቦች ውስጥ ለሚጫወቱ አውሮፓውያን ተጫዋቾች ብቻ ነበር። ከ1995 - 2006 የአውሮፓ ክለብ ተጫዋቾች በሙሉ ህጉ ተቀይሮ በማንኛውም ሀገር ዜጋ ለሆኑ ነገር ግን በአውሮፓ ክለቦች ውስጥ ለሚጫወቱ ተጫዋቾች ክፍት ሆነ። ከ2007 ጀምሮ በየትኛውም የዓለም ክፍልና ክለብ ውስጥ የሚጫወት ተጫዋች ሁሉ እንዲካተት ተደረገ።

ለምን ፈረንሳይ አዘጋጅ ሆነች?
ብዙ ሰዎች ለምን ፊፋ FIFA ሳይሆን ፈረንሳይ ታዘጋጃለች? ብለው ይጠይቃሉ። ዋናው ምክንያት ቀዳሚነቷ ነው።የሃሳቡ አመንጪ በመሆናቸው የሽልማቱ ፈጣሪ እና ባለቤት France Football የተሰኘው የፈረንሳይ ተቋም ነው። ፊፋ የራሱን ሽልማት ከመጀመሩ ከብዙ ዓመታት በፊት ፈረንሳውያኑ ይህንን ታላቅ የክብር ሽልማት አደራጅተው ስለነበር ስሙና ክብሩ ከፈረንሳይ ጋር የተያያዘ ነው። በአሁኑ ወቅት ሽልማቱ የሚዘጋጀው በፈረንሳይ እግርኳስ France Football እና በአውሮፓ እግርኳስ ማህበር (UEFA) በጋራ በመሆን ይዘጋጃል

ሽልማቱ የሚሰጠው በዓለም ዙሪያ ካሉ ከተመረጡ ሀገራት በተውጣጡ የስፖርት ጋዜጠኞች ድምፅ ነው። ድምፅ የሚሰጠው ተጫዋቾች በአንድ የውድድር ዓመት ባሳዩት የግል ብቃት ከክለብ እና ከሀገራቸው ጋር ባገኙት ዋንጫ እንዲሁም በሜዳ ላይ ባላቸው ስነ ምግባር ላይ ተመስርቶ ነው።

የዘንድሮው ባለንዶር ስነስርኣት በፈረሳንይ ሳይሆን በእንግሊዝ ለንደን ይደረጋል ዘንድሮ የባሎንዶር 70ኛ አመት ስለሆነና የመጀመርያው ባሎንዶር ያሸነፉት እንግሊዛዊው ሰር ስታንሊ ማቲውስ ስለነበሩ ለሳቸው መታወሻ ይሆን ዘንድ ስነስርኣቱ በለንደን ሚደረግ ይሆናል።

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Alaba K'ulito?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address


Alaba K'ulito