26/06/2024
wars you have to fight alone.
trasfer braking news players biography live soccer
this page provide any football information and any events like players biography,unexpected movement in football history just like subscribe and share this page thank you
26/06/2024
wars you have to fight alone.
02/10/2021
ነውራችን በአደባባይ !
ይኽ የሚረብሽ ተንቀሳቃሽ ምስል በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ሲቀባበል አምሽቷል። አዲስ አበባ ጀሞ ሚካኤል አካባቢ አንዲት ምስኪን እናትንን ሕጻን ልጇ ፊት ሁለት ክላሽ ነያዙ ፖሊሶች በጠረባ አየር ላይ አንሳፍፈው ሲያፈርጧት እና በእግሮቻቸው መሃል አስገብተው ጆሮ ግንዷን በጥፊ እያጋይዋት በአሰቃቂ ሁኔታ ሲደበድቧት ያሳያል። በፊት በፊት በድብቅ የምንሰማው ሴቶች ላይ የሚደርሰው የነውረኝነት ጥቃት አሁን አደባባይ ወጥቷል። ያውም በሕግ አስከባሪዎች!
ይህን የመሰለ ጭካኔ ከምን መነጨ? የህግ አስከባሪዎች የፈለጉትን እንዲያመናጭቁ፣ ደስ ካላቸው እንዲሰድቡ አለፍ ሲልም በአደባባይ አዋራጅ በሆነ መልኩ ዜጎችን እንዲህ እንዲቀጠቅጡ ማነው ስልጣን የሰጣቸው? ፖሊሶቻችን በአደባባይ እንዲህ ካደረጉ የስውሩስ እንዴት ይሆን?
የሀገሪቱ ርእሰ ብሔር እና የፍትህ ሥርዓቱ ፕሬዝደንትን ጨምሮ አዳዲሶቹ የሁሉም ክልል ምክር ቤቶች አፈ ጉባኤዎች ሆነው የተመረጡት #ሴቶች ለዚህች ምስኪን እናት አፍ ይሆኗት ይሆን? መልስ እንጠብቃለን! ጥቃት አድራሾቹ "ፖሊሶች" በቁጥጥር ሥር ውለው በሕግ ሲዳኙ ማየት እንሻለን!
Yohannes Mekonnen
mereja enho
ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማልያዎች ለምን ውድ ሆኑ?
11 ሀምሌ 2018
የፎቶው ባለመብት,GETTY IMAGES
እየጨመረ የመጣው የማልያዎች ዋጋ ከፍተኛ መሆን እና በተለይ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ትልልቅ ክለቦች ማልያቸውን መቀያየራቸው አነጋጋሪ ጉዳይ ሆኗል። የእንግሊዙ ሊድስ ዩናይትድ በ1973 የክለቡን መለያ በ7 ዶላር መሸጥ ከጀመረ ወዲህ የማሊያዎች ዋጋ እጅጉን የጨመረ ሲሆን፤ በአሁኑ ሰዓት ይህ ዋጋ ከ10 እጥፍ በላይ ጨምሯል።
ከ2011/2012 ውድድር ዘመን ጀምሮ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማልያዎች ዋጋ በ18.5 በመቶ ጨምሯል። በቅርቡ በተደረገ ጥናት መሰረት በዚህ ዓመት የአንድ ትልቅ ሰው ማልያ 68 ዶላር ያወጣል።
• ቢጫና ቀይ ካርዶች እንዴት ወደ እግር ኳስ ሜዳ መጡ?
• አፍሪካ የዓለም ዋንጫን ለማዘጋጀት አዲስ አሰራር እንዲኖር ትፈልጋለች
• አወዛጋቢው የእግር ኳስ ዳኞች ማስመሪያ
በጣም ውድ የሆኑት ማልያዎች የትኞቹ ናቸው?
የማንቸስተር ሲቲ፤ ማንቸስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃም ሆትስፐር መለያ ልብሶች ከ80 እስከ 88 ዶላር ይሸጣሉ።
አሁን ባለው የእግር ኳስ ባህል ደግሞ የማልያዎች መሸጫ ዋጋ ብቻ አይደለም እየጨመረ ያለው፤ የማልያዎች ቁጥርም እንጂ። ለቡድኖች ሶስተኛ ተቀያሪ ማልያ ማዘጋጀት ልምድ እየሆነ መጥቷል።
የ1968ቱን የውድድር ዘመን ለማስታወስ ተብሎ 145 ሚሊየን ዶላር ወጪ ተደርጎበት የተሰራው የማንቸስተር ዩናይትድ ሰማያዊ መለያ በደጋፊዎች ስላልተወደደ ለኪሳራ ተዳርጎ ነበር። ታድያ እነዚህ መለያዎች ውድ ናቸው ተብሎ ቢታሰብም፤ በሌሎች የአውሮፓ ሃገራት የሚገኙ ደጋፊዎች ግን ከዚህም በላይ ነው የሚከፍሉት።
በጣልያን ደጋፊዎች በአማካይ እስከ 90 ዶላር ድረስ የሚከፍሉ ሲሆን፤ በፈረንሳይ እና ጀርመን ያሉ ደጋፊዎች ደግሞ ከ91 እስከ 95 ዶላር ድረስ ይከፍላሉ።
ዋጋዎች ይህን ያህል ለምን ተጋነኑ? ብለን ስንጠይቅ፤ በዋነኛነት የሚጠቀሰው ምክንያት በማሊያዎች ምርት ወቅት ስፖንሰር የሚያደርጉት ድርጅቶች ወጪያቸውን ለመሸፈን ሲሉ በማሊያዎች ላይ የዋጋ ጭማሪ ያደርጋሉ።
የእግር ኳስ ቡድኖች ሶስት ዋነኛ ገቢ ምንጮች አሏቸው። ከእያንዳንዱ ጨዋታ የሚገኝ ገቢ፤ ከመገናኛ ብዙሃን የሚገኝ ገቢ እና እንደ ማልያ ካሉ የተለያዩ ምርቶች ሽያጭ የሚገኝ ገቢ።
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሚጫወቱት 20 የእግር ኳስ ቡድኖች ከባለፈው ዓመት 73.65 ሚሊዮን ዶላር ጭማሪ በማሳየት በ2017/2018 ስፖንሰር ከሚያደርጉ ድርጅቶች ጋር ለቲሸርት ብቻ የ377.36 ሚሊዮን ዶላር ስምምነት ፈጽመዋል።
የፎቶው ባለመብት,REUTERS
ይሄ ሁሉ ገንዘብ ግን የት ነው የሚሄደው?
ምንም እንኳን ደጋፊዎች የማልያዎችን ዋጋ ቀንሱልን ብለው ክለቦቹን ቢጠይቁም፤ እውነታው ግን ከፍተኛ የሚባለው ትርፍ የሚገባው እንደ 'ናይክ'፤ 'አዲዳስ' እና 'ፑማ ላሉ ጥቂት አምራች ድርጅቶች ነው።
'ናይክ' ብቻውን በሶስት ወራት ያገኘው ገቢ ሁሉም የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች በቀጣዩ ዓመት ከሚያስገቡት ገቢ ይበልጣል።
በአጠቃላይ 80.35 ዶላር ከሚያወጣ መለያ 5.8 በመቶ የሚሆነው ወጪ ለጨርቅ፤ ለስፌትና ለማጓጓዣ ነው የሚውለው። በዚህ መሰረት 11.5 በመቶ የሚሆነው ትርፍ ለአምራቹ ሲሆን፤ 3.6 በመቶው ለእግር ኳስ ክለቦቹ ነው። አከፋፋዮች ደግሞ ከሽያጭ ከሚገኘው ገቢ 22 በመቶውን ይወስዳሉ፤ ቀሪው ለግብር፤ ለማከፋፈያ ወጪዎችና ማስታወቂያ ላይ ይውላል። for more info join
የአሰልጣኝ ካሣዬ እና የክለቡ ተወካዮች ስብሰባ …
ከምክትል አሰልጣኙ ወል አለመታደስ ጋር በተያያዘ አሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ እና የክለቡ ሦስት ተወካዮች ምክክር አድርገዋል።
ረፋድ ላይ በነበረው ዘገባችን አሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ ቡድናቸውን ከሚያዘጋጁበት ቢሸፍቱ ከተማ ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ከኢትዮጵያ ቡና አመራሮች ጋር ሊነጋገሩ እንደሆነ መዘገባችን ይታወሳል።
የክለቡ ሦስት ተወካዮች እና አሰልጣኝ ካሣዬ ያደረጉት ውይይት አጭር እንደነበረ እና የምክትል አሰልጣኙን ውል ክለቡ ላለማራዘም ከውሳኔ የደረሰበትን ምክንያት በሰነድ ከተደገፈ ዝርዝር ጋር ስለማቅረቡ ታውቋል። አሰልጣኝ ካሣዬም ከከተወካዮቹ ጋር ያደረገውን ቆይታ ካጠናቀቀ በኃላ ከክለቡ ፕሬዝዳንት መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ ጋር በተናጥል ቆይታ ማድረጉን ሰምተናል።
ጉዳዩን ለመጨረሻ ጊዜ ለመቋጨት ከውሳኔ የተደረሰ ነገር ባይኖርም ክለቡ የምክትል አሰልጣኙን ውል ላለማራዘም ጠንከር ባለ አቋሙ የፀና መሆኑ አረጋግጠናል።
አዳራቸውን አዲስ አበባ አድርገው ነገ ወደ ቢሸፍቱ የሚያቀኑት አሰልጣኝ ካሣዬ በጉዳዩ ዙርያ ያላቸውን አቋም ለጊዜው ማወቅ አልቻልንም። እየወጡ እንዳሉት መረጃዎች ከሆነ ምክትል አሰልጣኙ ዘላለም ፀጋዬ ከቡድኑ ያለመቀጠላቸው ነገርም እየሰፋ መጥቷል።
የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ከንቲባ ክቡር አቶ ከዲር ጁሃር ከፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ገምጋሚ ኮሚቴ ጋር ተመካከሩ ሊግ ኮሚቴው በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ ሆቴሎችና የልምምድ ሜዳ የጎበኘ ሲሆን በመስፈርቱ መሰረት መስተካከል አለባቸው ያለባቸውን በተለይ 4 የልምምድ ሜዳዎች ሳር መልበስ እንዳለባቸው ያወሱ ሲሆን ሆቴሎች ቢኖሩም ስፖርተኞችን ከማስተናገድና ከመያዝ አኳያ ሊሰራባቸው እንደሚገባ ሊግ ኮሚቴዎቹ አስተያየት ሰጥተዋል ሊግ ኮሚቴው ዋና የመጫወቻ ስቴድየም እየጎበኘ የመጡት ክቡር አቶ ከዲር ጁሃርም የተነሱትን ጉድለቶች እንደ ግብዓት በመውሰድ በሚቀጥሉት ጊዜያት ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን ሰርቶ ውድድሩ ድሬዳዋ ላይ ለማካሄድ እንደሚዘጋጁ ቃል ገብተዋል።
ሊግ ኮሚቴው አምና ውድድሩ ለየት ባለ መልኩ ድሬዳዋ ላይ ምሽት በተሳካ ሁኔታ እንዲካሄድ ከጣሩ አካላት ውስጥ የም/ከንቲባ ድርሻ ከፍተኛ በመሆኑ ምስጋናቸውን ለከዲር አቅርበዋል
⭕ ዋልያዎቹ ከጋና የሚያደርጉትን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሞሮኮዊው ዳኛ ይመሩታል !
በኳታር አስተናጋጅነት በ2022 በሚካሄደው የዓለም ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ በአህጉራቱ የሚገኙ ሀገሮች የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታዎችን ይካሄዳሉ።
በዚህ መሠረት አፍሪካ ምድብ ከሶስት ሳምንት በኃላ ከሚደረጉ ጨዋታዎች በጋና እና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኖች መካከል የሚደረገውን የማጣሪያ ጨዋታን በመሐል ዳኝነት ሞሮኮዊው ዳኛ ጂዬድ ሬዱዋን በፊፋ መሾማቸው ታውቋል።
ረዳቶቻቸውም ሞሮኮዊያኑ አዝጋኡ ላህሰን ፣ አከርካድ ሙስታፋ እንዲሁም ጄይድ ጃላል (አራተኛ ዳኛ) መሆናቸው ተጠቁሟል።
ቶጎዊው ላውሶን-ሆግባን የዳኞቹ አስተባባሪ ሲሆኑ ጋምቢያዊው ጎሜዝ ማርቲን ደግሞ የጨዋታው ኮሚሽነር ሆኖ ተሾመዋል።
የምድብ G የጋና እና ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኖች
ጨዋታ September 3 በጋና ኬፕ ኮስት ስታዲየም ይካሄዳል።
ዛሬ የሚካሄደውን የአፍሪካ ዋንጫ የዕጣ ማውጣት ድልድል ካሜሩን ዝግጁ ሆና እየጠበቀች ነው።
ቋት 1 :- ካሜሩን ፣ አልጄሪያ ፣ ሴኔጋል ፣ ሞሮኮ ፣ ናይጄሪያ ፣ ቱኒዚያ
ቋት 2 :- ግብፅ ፣ ጋና ፣ ማሊ ፣ አይቮሪኮስት ፣ ቡርኪና ፋሶ ፣ ጊኒ
ቋት 3 :- ኬፕ ቨርዴ ፣ ጋቦን ፣ ሞሪታኒያ ፣ ዚምባብዌ ፣ ጊኒ ቢሳው ፣ ሴራሊዮን
ቋት 4 :- ሱዳን ፣ ማላዊ ፣ ኮሞሮስ ፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ ፣ ኢትዮጵያ ፣ ጋምቢያ
የአፍሪካ ዋንጫ የዕጣ ድልድል ኢትዮጵያ
ከማን ጋር ቢደርሳት ይመኛሉ?
👉|ቪላሪያል የላሊጋውን ያለፉትን 6 የውድድር ዘመናት በአሸናፊነት አልጀመረም 4 አቻ እና 2 ሽንፈት።
የክርስትያኖ ሮናልዶ የዝውውር ዜና !!
👉 የጁቬንቱስ ቦርድ ሮናልዶ በዚህኛው የውድድር ዘመን ከክለቡ ጋር እንደሚቆይ በፅኑ ያምናሉ። ነገር ግን ሮናልዶ ውሉ በ2022 ሰኔ ላይ ያልቃል እስካሁን ከጁቬ ጋር በማራዘሙ ጉዳይ አልተስማሙም።
👉 ማንቸስተር ሲቲ በጭራሽ ክርስትያኖ ሮናልዶን የክረምቱ ዋናኛ ኢላማቸው አድርገው አይመለከቱትም። የክረምቱ ዋነኛ ኢላማቸው አድርገው የያዙት ሀሪ ኬንን ብቻ ነው።
👉 ፒኤስጂ ሜሲን ካስፈረሙ በኃላ ሮናልዶን ወደ ክለባቸው የመቀላቀል ምንም አይነት ፍላጎት የላቸውም። ምንም አይነት ንግግርም ከሮናልዶ ጋር ሆነ ከተወካዮቹ ጋር አላደረጉም።
👉 ጁቬንቱሶች እስካሁን ከሪያል ማድሪድ ምንም አይነት የዝውውር ሒሳብ አልደረሳቸውም። ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ በማድሪድ የሚደረጉ ሁሉንም ነገሮች የሚወስኑ ሰው ናቸው። ማነኛው የክለቡ ፍላጎቶቾ እና ዝውውሮች በእርሳቸው ነው የሚያልፈው።
የሮናልዶ ቀጣይ ማረፊያ የት ይሆን?
Fabrizio Romano [🎖]
🇩🇪የ ጀርመን ሱፐር ካፕ የ ፍፃሜ ጨዋታ
⌚️ዛሬ ምሽት 3:00
🟨ዶርትመንድ ከ ባየር ሙኒክ🟥
🏟ሲግናል ኢዱና ፓርክ
እሁድ እለት አርሰናል ቼልሲን በኢምሬትስ በሚያስተናግድበት ጨዋታ ፖል ቲርኒ በዋና ዳኝነት ጨዋታውን ይመሩታል።
degree in computer science and other related field
አዲሱ የሪያል ማድሪድ ፈራሚ ዴቪድ አላባ ከኮሮና ቫይረስ አገግሞ ወደ ልምምድ ተመልሷል።
አስቶን ቪላ በ ይፋ ሊዬን ቤይሊን በ 30 ሚ ዩሮ እስከ 2026 በሚቆይ ኮንትራት ማስፈረማቸውን አሳዉቀዋል።
ኤስ ሚላን ለ ሃሜስ ሮድሪጌዝ ዝውውር ለ ኤቨርተን 10 ሚ ዩሮ አቅርበዋል።
አትላንታ የ ክርስትያን ሮሜሮ ተተኪ እንዲሆን በማሰብ የ ጁቬንቱሱን ቱርካዊ ተከላካይ ሜሪ ዴሚራል በ ውሰት ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል።
ቶኒ ክሮስ ጉዳት አጋጥሞታል !!
ጀርመናዊው የ ሪያል ማድሪድ አመካይ ቶኒ ክሮስ በልምምድ ወቅት ጭኑ አካባቢ ጉዳት አጋጥሞታል።
ቶኒ ክሮስ ጭኑ ላይ ባጋጠመው ጉዳት ከ 6-8 ሳምንት ከሜዳ ይርቃል።
ኤሪክሰን ወደ ልምምድ ተመልሷል !!
ክርሲቲያን ኤሪክሰን ካጋጠመው ጉዳት ሙሉ ለሙሉ አገግሞ ዛሬ ወደ ኢንተር ሚላን የ ልምምድ ማዕከል ተገኝቷል።
ሉካኮ የ ፕርሜር ሊጉ ውዱ ፈራሚ ሊሆን ይችላል !!
ቼልሲ ለ 28 አመቱ ቤልጄማዊው የ ፊት መስመር ተጫዋች በዚህ ሳምንት ውስጥ እስከ 130 ሚሊዮን ፓዉንድ አካባቢ አወጥተው ወደ ስታምፎርድብሪጅ ያመጡታል።
📝 DEAL DONE : ኔዘርላንዶች አሰልጣኝ ሉዊዝ ቫንሀልን አዲሱ የኔዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አድርገው ሹመውታል። አሰልጣኝ ሉዊዝ ቫንሀል እስከ 2022 የአለም ዋንጫ መጨረሻ ድረስ ከኔዘርላንድ ጋር የሚያቆያቸውን ኮንትራት ተፈራርመዋል።
ቱዋንዜቤ >> >> >> አስቶን ቪላ
አስቶን ቪላ ከ ማንችስተር ዩናይትድ አሌክስ ቱዋንዜቤን በውሰት ወል ለማስፈረም ተቃርበዋል።
OFFICIAL: አሊሰን ቤከር በ ሊቨርፑል ቤት እስከ 2027 ሚያቆየውን አዲስ የ ረጅም ጊዜ ኮንትራት ፈርሙዋል 🧤
አስቶን ቪላ በይፋ የሳውዝሃምፕተኑን አጥቂ ዳኒ ኢንግስን በ3 ዓመት ውል በ25 ሚሊየን ፓውንድ ማስፈማቸውን ይፋ አድርገዋል።
አስቶን ቪላ በዚህ ክረምት የነቃ ተሳትፎ እያደረጉ ሲገኙ ከዚህ ቀደም ቡዌንዲያን ፣ ሊዮን ቤይሊን እና አሽሊ ያንግን ማስፈረማቸው አይዘነጋም።
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሊጀምር 14 ቀናቶች ብቻ ቀርተዉታል።🤩🙌
የፖል ፖግባ ወኪል የሆኑት ሚኖ ራዮላ የማንቸስተር ዩናይትድ እና የፈረንሳይ አማካዩን ፖል ፖግባን ለሊቨርፑል አቅርበዉታል ፡፡
ምንጭ;- Le 10 Sport
የ ማድሪዱ ኳስ አቀጣጣይ ኢስኮ አላርኮን በ 18 ሚ ዩሮ ኤስ ሚላንን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሱዋል።
አርሰናል የ ሊዬኑን አማካኝ ብሩኖ ጉማሬስን ለማስፈረም እንቅስቃሴ ጀምረዋል።
ቶተንሃም የ አትላንታውን አርጀንቲናዊ ተከላካይ ክርስትያን ሮሜሮን ለማስፈረም ንግግር ላይ ናቸው ግን አትላንታ ለ ዝውውሩ የጠየቀውን 45 ሚ ዩሮ የመክፈል ፍላጎት የላቸውም።
ሊዬኔል ሜሲ በ ሳምንት 250 ሺ ዩሮ ሚያስገኝለት ኮንትራት ለ ባርሳ ለመፈረም ተቃርቡዋል።
በ አዲሱ ኮንትራት ደሞዙን 50 ፐርሰንት እንደቀነሰ ይታወቃል ። በፊት 500 ሺ ዩሮ
ከ12 ዓመታት በሃላ 10000ሜ ወደ ቤቱ ተመልሳል::
ሰለሞን ባረጋ የቶኪዮ ኦሊምፒክ የኢትዮጵያን የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝታል::
የ10000 ሜትር ወንዶች የፍፃሜ ውድድር ውጤት፡-
1ኛ አትሌት ሰለሞን ባረጋ በ27፡43.22 የወርቅ ሜዳልያ
4ኛ አትሌት በሪሁ አረጋዊ በ27፡46.16 ዲፕሎማ
8ኛ አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ በ27፡52.03 ዲፕሎማ
እንኳን ደስ አለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አጫጭር እግር ኳሣዊ ወሬዎች
ፌራን ቶሬስ ለ ማን ሲቲ በሁሉም ውድድር በዚ የ ውድድር አመት 7 ጎሎችን አስቆጥሩዋል። ከ ረሂም ስተርሊንግ ጋ በ እኩል 7 ጎል የ ሲቲ ኮከብ ግብ አግቢዎች ናቸው።
በመጀመሪያ አመቱ ቶሬስ 👏
አርሰናሎች በ ጥሩ የ ዝውውር መስኮት የ ኢንተር ሚላኑን አማካኝ ክሪስትያን ኤሪክሰንን ማስፈረም ይፈልጋሉ።
ጁቬንቱስ እና ኤስ ሚላን ፍክክር ውስጥ ገብተዋል የ ሴልቲኩን ፈረንሳዊ አጥቂ ኦድሰን ኦድዋርዴን ለማስፈረም።
ማንችስተር ዩናይትድም የ 20 አመቱን የ ሻልክ ተከላካይ ኦዛን ካባክን ለማሰፈረም ፍላጎት አሳይተዋል ይህ ተከላካይ በ ሊቨርፑል በ ጥብቅ እንደሚፈለግ ይታወቃል።
ቼልሲም ሪያል ማድሪድ ማንችስተር ዩናይትድ ማን ሲቲ ባየር ሙኒክ ኤርሊንግ ሃላንድን ለማስፈረም እያደረጉት ያለውን ፍክክር ተቀላቅሉዋል።
የአትሌቲኮ ማድሪዱ አሰልጣኝ ዲዬጎ ሲሞኒ ስለ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ
"ክሪስቲያኖ ሮናልዶ እግር ኳስ ተጫዋች ባይሆን ዬኔ ከአትሌቲኮ ማድሩድ ጋር 3 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ባነሳው ነበር።
ሀንሲ ፍሊክ የርገን ክሎፕን እንዲሁም ጋስፔሪኒን በመብለጥ የግሎብ ሶከር የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ አሸናፊ ሆኗል።
በእግር ኳስ ተጫዋች ወኪል የግሎብ ሶከር ምርጥ ወኪል ጀርጎ ሜንዴዝ አሸናፊ ሆኗል። ሜንዴዝ የክሪስቲያኖ ሮናልዶ ወኪል እንደሆነ ይተወቃል።
የጀርመኑ ክለብ ባየርሙኒክ የግሎብ ሶከር የአመቱ ምርጥ ክለብ በመባል ተመርጧል።
የስፔኑ ክለብ ሪያል ማድሪድ የግሎብ ሶከር የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ክለብ በመባል ተመርጧል።
የባርሴሎና ተጫዋች ጄራርድ ፒኬ የግሎብ ሶከር Player Career Award አሸናፊ ሆኗል።
ሮበርት ሌዋንዶውስኪ ክሪስቲያኖ ሮናልዶን እና ሊዮኔል ሜሲን በመብለጥ የግሎብ ሶከር የአመቱ ምርጥ ተጫዋች በመሆን አሸንፏል።
ዛሬ በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የሚደረጉ ጨዋታዎች
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ :- 14ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች
09:30 | ክሪስታል ፓላስ ከ ሊቨርፑል
12:00 | ሳውዝሀፕተን ከ ማንችስተር ሲቲ
02:30 | ኤቨርተን ከ አርሰናል
05:00 | ኒውካስትል ከ ፍልሀም
🇪🇸 በስፔን ላሊጋ :- 14ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች
10:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ኢልቼ
12:15 | ባርሴሎና ከ ቫሌንሲያ
02:30 | ኦሳሱና ከ ቪያሪያል
02:30 | ሌቫንቴ ከ ሪያል ሶሴዳድ
05:00 | ሲቪያ ከ ሪያል ቫላዶሊድ
🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ :- 13ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች
11:30 | ሜንዝ ከ ብሬመን
11:30 | ሻልክ ከ ቤልፊሌድ
11:30 | RB ሌብዚንግ ከ ኮለን
11:30 | ኦግስበርግ ከ ፍራንክፈርት
11:30 | ሞቼግላድባህ ከ ሆፈንየም
02:30 | ሊቨርኩሰን ከ ባየር ሙኒክ
🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ :- 13ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች
11:00 | ፊዮረቲና ከ ሄላስ ቬሮና
02:00 | ሳፕዶሪያ ከ ክሮቶኔ
04:45 | ፓርማ ከ ጁቬንቱስ
🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1 :- 16ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች
01:00 | ሜትዝ ከ ሊንስ
03:00 | ማርሴ ከ ሬምስ
05:00 | ኒስ ከ ሊዮን
01/10/2020
ዛሬ ምሽት የሚደረጉ የዩኤፋ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች
⏰1:00
ሉቲኒያ ከ ካዛኪስታን
⏰3:45
ኖርዌይ ከ ኦስትሪያ
ጣሊያን ከ ቦስኒያ
ስኮትላንድ ከ እስራኤል
ስሎቫንያ ከ ቼክ ሪፐብሊክ
ቤላሩስ ከ አልቤኒያ
ሮማኒያ ከ ኖርዘርን አየርላንድ
ኒዘርላንድ ከ ፖላንድ
አርሰናል እና ፒኤስዤ በቤለሪን ዝውውር ዙሪያ ድርድር እያደረጉ ነው አርሰናሎች ስፔናዊውን ተጫዋች ማቆየት ቢፈልጉም ትክክለኛ የመሸጫ ዋጋ ከቀረበላቸው ይለቁታል ሲል David Ornstein ዘግቧል።
የባየር ሊቨርኩሰን ኮከብ ካይ ሀቨርትዝ የዘወትር ህልሙ ሪያል ማድሪድን መቀላቀል እንደነበር ማርካ ዘግቧል።
እንደ Tuttosport ዘገባ ከሆነ አርጀንቲናዊው አጥቂ ጎንዛሎ ሄጉዌይን ከእንግሊዝ፣ ስፔን፣ ፈረንሳይ፣ እና ቻይና ክለቦች የዝውውር ጥያቄ ቀርቦለታል።
የሚኬል አርቴታ ቀዳሚ የዝውውር ኢላማ የአትሌቲኮ ማድሪዱ አማካይ ቶማስ ፓርቴ ነው ሲል Mirror ዘግቧል።
ማንችስተር ዩናይትድ 30 ሚ ዩ ለ ሪያል ማድሪድ አቅርበዋል የ 23 አመቱን ግራ መስመር ተከላካይ ሰርጂዎ ሪጉዌሎንን ለማስፈረም፡፡
የ ባርሴሎናው አሰልጣኝ ሮናልድ ኩማን የትኛውንም ነገር አርገው በዚ ክረምት ጂኒ ዋይልደምን ከ ሊቨርፑል ማስፈረም እንደሚፈልጉ አሳውቀዋል፡፡
የ ቀድሞ የ በርንማውዝ የ ክንፍ መስመር ተጫዋች ሪያን ፍራሰር ወደ ኒውካስትል ሚያረገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ በ ሴንት ጀምስ ፓርክ ተገኝቱዋል፡፡
✔ የሊቨርፑሉ ተከላካይ ኤንዲ ሮበርትሰን ሊዮኔል ሜሲን አይፈልገውም ።
🗣 “ሜሲ ወደ ማን.ሲቲ መዘዋወሩ የማይሆን ነገር ነው ብዬ ተስፋ አደርጋለው ። በእርግጥ በጣም ከራስ ወዳድነት የሚመጣ እይታ ነው ፤ እንደማይሆን ተስፋ አደርጋለው ። እናም በባርሴሎና እንደሚቆይ ሙሉ ተስፋ አለኝ” ሀሙስ የፕሬስ ኮንፈረንስ ላይ የተናገረው ።
🗣 “እኔ እንደማስበው ሊቨርፑል እሱን ከማስፈረም ወቷል ። ስለዚህ ፕሪምየር ሊግ አካባቢ የትም ቦታ አልፈለገውም ። እናም በዛው መንገድ እንደሚቆይ ሙሉ ተስፋ አለኝ ። ሁለት ጊዜ እሱን ገጥሜዋለው ፤ እናም ከተጫወትኳቸው ጨዋታዎች ሁሉ የምንግዜውም ከባድ ጨዋታ ነበር” በማለት ተናግሯል ።
የ አሜሪካው ክለብ ዲሲ ዩናይተድ ጎንዛሎ ሂጉዊያንን ከ ጁቬንቱስ ጊልፊ ሲጉርድሰንን ከ ኤቨርተን ለማስፈረም ንግግር ጀምረዋል፡፡
ዌስትሃም 25 ሚ ፓ የተገመተውን የ ብሬንትፎርድ አማካኝ ሰይድ ቤንራህማን ለማስፈረም ፍክክሩን እየመራ ይገኛ
✔ የአብደልሀክ ኑሪ አባት ሙሀመድ ኑሪ ስለ ዶኒ ቫንዲቢክ የተናገረው ።
🗣 “ዶኒ ቫንዲቢክ ለኛ እንደ ልጃችን ነው ። ቤት ውስጥ ፤ እያንዳንዱ ሰው ትልቅ ስሜት አለው ። በቫንዲቢክ አስደናቂ ዝውውር ደስተኛ ነው ። ልዩ ቀን ነው”
🗣 “በእርግጥ ቫንዲቢክ ለማን.ዩናይትድ ሲጫወት ለማየት ወደ ማንችስተር እንሄዳለን”
🗣 “አብደልሀክ የዶኒ ቫንዲቢክን ስም ወይም ድምፅ ሲሰማ አይኖቹ ይፈጣሉ እናም ወዲያውኑ ይነሳል ። ትልቅ ስሜት አለው” በማለት ተናግሯል
well well