ኢትዮ ሶከር ዞን 4-5-1

ኢትዮ ሶከር ዞን 4-5-1 Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ኢትዮ ሶከር ዞን 4-5-1, Sports, Arbaminch gamo gofa, Arba Minch'.

አንተነህ ተስፋዬ ፋሲል ከነማን ተቀላቅሏል!ከአርባምንጭ ከነማ የእግር ኳስ ህይወቱ የጀመረው እና በተለያዩ የሀገሪቱ ክለቦች መጫወት የቻለው ፡ በሚያስጨበጭብ እና ታክቲካዊ በሆነ የመከላከል ብ...
01/10/2026

አንተነህ ተስፋዬ ፋሲል ከነማን ተቀላቅሏል!

ከአርባምንጭ ከነማ የእግር ኳስ ህይወቱ የጀመረው እና በተለያዩ የሀገሪቱ ክለቦች መጫወት የቻለው ፡ በሚያስጨበጭብ እና ታክቲካዊ በሆነ የመከላከል ብቃቱ በበርካቶች አድናቆት የሚቸርለት አንተነህ አጼዎቹን በትላንትናው ዕለት ሊቀላቀል ችሏል።

በመጠነኛ ፊዚካሉ በየትኛውን ግዙፍ አጥቂዎች መረታት የማይችለው እና ብልሀት በሞላው የመከላከል ስልቱ በብዙሀኖች ዘንድ አድናቆትን ያስቸረዋል።

የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን ከስሁል ሽረ ጋር ካሳለፈ በኋላ ዘንድሮ በጥሩ ግንባታ ላይ የሚገኘው ፋሲል ከነማን ሊቀላቀል ችሏል።

መልካም እድል አንትዬ 👏👏

ሴኔጋላውያን የኢትዮጵያን ጨዋታ ሲያደንቁ  ቬራን መቃወም ጀምረዋል የሴኔጋል ሚዲያዎች የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዛሬ ላሳየው እንቅስቃሴ ከፍተኛ አድናቆት እየቸሩት ይገኛሉ በአንፃሩ አሰልጣኝ ፓ...
29/09/2026

ሴኔጋላውያን የኢትዮጵያን ጨዋታ ሲያደንቁ ቬራን መቃወም ጀምረዋል

የሴኔጋል ሚዲያዎች የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዛሬ ላሳየው እንቅስቃሴ ከፍተኛ አድናቆት እየቸሩት ይገኛሉ

በአንፃሩ አሰልጣኝ ፓትሪክ ቬራ መልቀቅ አለበት ቡድኑን አጥፍቶታል እያሉ ይገኛሉ

ኳስ የተጠማው የባህርዳር ህዝብ ለዋሊያዎቹ ጨዋታ የአየሩ ሁኔታ ሳይገድባቸው እንዲህ ተሰልፈዋል!
29/09/2026

ኳስ የተጠማው የባህርዳር ህዝብ ለዋሊያዎቹ ጨዋታ የአየሩ ሁኔታ ሳይገድባቸው እንዲህ ተሰልፈዋል!

በሰባቱ ከተማዎች የሚደረገው የጨዋታ ብዛት እና ክለቦች የመረጡት ሜዳን እንመልከት የአዲስ አበባ ስታዲየምን እንደ ሜዳቸው የሚጠቀሙ ክለቦች 👉ቅዱስ ጊዮርጊስ👉ኢትዮጵያ ቡና👉መቻል👉ኤሌክትሪክ👉መ...
17/09/2026

በሰባቱ ከተማዎች የሚደረገው የጨዋታ ብዛት እና ክለቦች የመረጡት ሜዳን እንመልከት

የአዲስ አበባ ስታዲየምን እንደ ሜዳቸው የሚጠቀሙ ክለቦች

👉ቅዱስ ጊዮርጊስ
👉ኢትዮጵያ ቡና
👉መቻል
👉ኤሌክትሪክ
👉መድን
👉ባንክ

አመቱን ሙሉ 102 ጨዋታዎች በስታዲየሙ ይደረጋሉ
==================================

የአዳማ ዩኒቨርስቲን እንደ ሜዳቸው የሚጠቀሙ ክለቦች

👉አዳማ ከነማ
👉ሸገር ሲቲ
👉ወልዋሎ አዲግራት

አመቱን ሙሉ 51 ጨዋታዎች በስታዲየሙ ይደረጋሉ
==================================

የሀዋሳን ዩኒቨርስቲ ስታዲየም እንደ ሜዳቸው የሚጠቀሙ ክለቦች

👉ሲዳማ ቡና
👉ሀዋሳ ከነማ
👉ነገሌ አርሲ

አመቱን ሙሉ 51 ጨዋታዎች በስታዲየሙ ይደረጋሉ
==================================

ባህርዳር ስታዲየምን እንደ ሜዳቸው የሚጠቀሙ

👉ባህርዳር ከነማ
👉ፋሲል ከነማ

አመቱን ሙሉ 34 ጨዋታዎች በስታዲየሙ ይደረጋሉ
====================================

የሀላባ ስታዲየም እንደ ሜዳቸው የሚጠቀሙ

👉ሀላባ ከነማ
👉ወላይታ ዲቻ

አመቱን ሙሉ 34 ጨዋታዎች በስታዲየሙ ይደረጋሉ

===================================
የአብዩ ሄርሲሞ መታሰቢያ ስታዲየምን የሚጠቀመው

👉ሀዲያ ሆሳህና

አመቱን ሙሉ 17 ጨዋታዎች በስታዲየሙ ይደረጋሉ

-------====----=========================

የአርባ ምንጭ ዩንቨርስቲን ስታዲየም የሚጠቀመው

👉ጋሞ ጬንቻ

አመቱን ሙሉ 17 ጨዋታዎች በስታዲየሙ ይካሄዳሉ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር  ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ የነበረው ታምራት እያሱ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ተቀንሷል አሰልጣኙ የሊጉን ኮከብ ግብ አግቢ ቀንሰው ሌሎች አጥቂዎች ጠርተዋል
15/09/2026

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ የነበረው ታምራት እያሱ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ተቀንሷል

አሰልጣኙ የሊጉን ኮከብ ግብ አግቢ ቀንሰው ሌሎች አጥቂዎች ጠርተዋል

"ማንቸስተር ዩናይትድ የሚያመጣው አሰልጣኞች ካሳ እንጂ ዋንጫ የሚበሉ አይደሉም "ጋዜጠኛ ግርማቸው እንየው
14/09/2026

"ማንቸስተር ዩናይትድ የሚያመጣው አሰልጣኞች ካሳ እንጂ ዋንጫ የሚበሉ አይደሉም "

ጋዜጠኛ ግርማቸው እንየው

14/09/2026

የእንግሊዝ ዳኝነት ግን እስከመች ነው እንዲህ በስህተቶች የሚታጀበው ?

09/09/2026

ፌዴ ቫልቬርዴ 🔥

«ሴት አይደለሽም» በሚል ከእግር ኳስ ሜዳ መገፋቷን መሳይ ተመስገን ተናገረችበሴቶች ስፖርት ዘርፍ ከችሎታና ከሙያዊ ብቃት ይልቅ የመልክና የጾታዊ መግለጫዎች ተፅዕኖ የጎላ ፈተና መሆኑን የሚያ...
03/09/2026

«ሴት አይደለሽም» በሚል ከእግር ኳስ ሜዳ መገፋቷን መሳይ ተመስገን ተናገረች

በሴቶች ስፖርት ዘርፍ ከችሎታና ከሙያዊ ብቃት ይልቅ የመልክና የጾታዊ መግለጫዎች ተፅዕኖ የጎላ ፈተና መሆኑን የሚያሳይ አዲስ ገጠመኝ ይፋ ሆኗል።

ወጣቷ የእግር ኳስ ተጫዋች መሳይ ተመስገን (ደሰቄ) በቅርቡ በ«ሰባተኛ ፖድካስት» ላይ በቀረበችበት ወቅት እንደገለጸችው፣ ለአካባቢውና ለስፖርቱ የነበራት ጥልቅ ፍቅር በፆታዊ አመለካከቶች ምክንያት መገደቡን ተናግራለች።

«ሴት አይደለሽም፣ ወንድ ትመስያለሽ» በሚሉ ምክንያታዊ ባልሆኑ አስተያየቶች ከምትወደው የስፖርት ክለብና ከሜዳ እንድትርቅ መደረጓን ገልጻለች።

• በስፖርቱ ውስጥ ያሳለፈችው ከፍተኛ ፈተና ከእግር ኳስ ህልሟ እንድትገፋና የስፖርት መንገዷ እንዶታጎል ማድረጉን አብራርታለች።

ይህ አጋጣሚ በሴቶች ስፖርት ዕድገት ውስጥ ከችሎታ ይልቅ የሚሰነዘሩ ውጫዊ አስተያየቶች የበርካታ ታላላቅ ተቪዥኖችና ተሰጥኦዎች ማደናቀፊያ እየሆኑ መምጣታቸውን ማሳያ ተደርጎ ተወስዷል።

 👉የወጣትነት አገልግሎቱን ያለመሰሰት በሙሉ አቅሙ የለገሰ ክለቡን ውጤታማ ያደረገው  #ማንጋላ ሽልማቱ ሊሆን ሚገባው ይህ አልነበረም በማቲዮስ ለማ ሚመራው ጋሞ ጨንቻም ቆም ብሎ ሊያስብ ይገባ...
02/09/2026


👉የወጣትነት አገልግሎቱን ያለመሰሰት በሙሉ አቅሙ የለገሰ ክለቡን ውጤታማ ያደረገው #ማንጋላ ሽልማቱ ሊሆን ሚገባው ይህ አልነበረም በማቲዮስ ለማ ሚመራው ጋሞ ጨንቻም ቆም ብሎ ሊያስብ ይገባል በሚገባ አቅሙን ስለምታውቁ እድሉን አትንፈጉት ለማንም የተመቻቸው ወይም የተሰጠው እድል ለማንጋላም ሊሰጠው ይገባል።
👉አንድነት አዳነ ፦ በየትኛውም የእግር ኳስ ክለብ ውስጥ እንደምሰሶ እና መሰረት ተደርጎ ሊኖር የሚገባው ጀብደኛ ኳሰኛ ነው።

በአርባምንጭ ከነማ እግር ኳስ ክለብ ታላላቅ ታሪኮች ውስጥ አብሪ ኮከብ በመሆን ፡ የአንድን ክለብ Spirit ጠባቂ ደጀን በመሆን ደረጃ ታላቅ ሰው ነው።

👉2ት ጊዜ አርባምንጭ ከነማ ወደ ፕ/ሊጉ ያሳደገ ፤ እንዲሁም ጋሞ ጨንቻን ለመጀመርያ ጊዜ ዘንድሮ ወደ ፕ/ሊጉ በመቀላቀል ደረጃ ከፍተኛውን ድርሻ ወሳጅ ሰው ነው።

(ማንጋላ-ዛምቦ) የብረት ምሰሶ 👏

Address

Arbaminch Gamo Gofa
Arba Minch'

Telephone

+251916990065

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኢትዮ ሶከር ዞን 4-5-1 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ኢትዮ ሶከር ዞን 4-5-1:

Shortcuts

Share

Category