HAHU

HAHU

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from HAHU, Sports Club, Adiss ketma 01, Awassa.

07/12/2025

እንኳን ደስ አላን እንኳን ደስ አላችሁ

ኢትዮጵያ ከ22 ዓመት ጥበቃ በኃላ ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ የምትሆንበትን ውጤት ኬኒያን 3 : 0 በመርታት አሳክታለች

በዚህ ውድድር ላይ ሀዋሳን በብቸኝነት በመወከል የዚህ ታሪካዊ ድል አካል የሆነው ተስፈኞው የመስመር ተከላካይ ብሩክ ማርቆስ ሀሁ ፕሮጀክት ካፈራቸው በርካታ ታዳጊዎች አንድ ሲሆን በዚህ ድርብ ድል እንኳን ደስ አለህ እንኳን ደስ አለን

ይህን ፕሮጀክት በሀሳብ በማቴሪያል እና በተለያዩ ጉዳዮች ከጎናችን የነበርችው ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እንፈልጋለን

ሀሁ ፕሮጀክት ታዳጊዎች ህልማቸውን የሚኖርበትን አከባቢ ለመፈጠር እንተጋለን

05/09/2025

የዋንጫ ጨዋታ እሁድ ጠዋት 3:00
አይቀርም 💪

05/09/2025
Photos from HAHU's post 05/09/2025

👉የጨዋታው ኮከብ በመባል የተመረጠው ከማርኮናል ብቸኛ የማሸነፊያ ጎል በማግባት ዳኜ ሆኗል ጎሉንም ለምወደውYe Emi Lej Workiye ልጅ አበርክቷል! 😘👏

04/09/2025

የአምና የፍፃመው ተፋላሚ የነበሩት

አርብ ጠዋት 3:00 ሰዓት
አውትሻይን አካዳሚ Vs ማርኮናል ሬስቶራንት ጨዋታዎችን በትክክል ለሚገምት ሰው ለያንዳንዱ የ100 ብር ካርድ ይሸለማል መልካም ጨዋታ🏆🏆🏆🏆🏆🏆

Photos from HAHU's post 04/09/2025

የአምና የፍፃመው ተፋላሚ የነበሩት

አርብ ጠዋት 3:00 ሰዓት
አውትሻይን አካዳሚ Vs ማርኮናል ሬስቶራንት ጨዋታዎችን በትክክል ለሚገምት ሰው ለያንዳንዱ የ100 ብር ካርድ ይሸለማል መልካም ጨዋታ🏆🏆🏆🏆🏆🏆

Photos from HAHU's post 04/09/2025

ለፍፃሜ ለማለፍ የምደረግ ጨም
ዋዋታ አርብ ከሰዓት 9:00 ሰዓት
አቼ ቁርጥ 01 Vs ምን ሜዳ🏆🏆🏆🏆ጨዋታዎችን በትክክል ለሚገምት ሰው ለያንዳንዱ የ100 ብር ካርድ ይሸለማል መልካም ጨዋታ🏆🏆🏆🏆🏆🏆

Photos from HAHU's post 19/06/2025

ሀሁ እግር ኳስ አካዳሚ የመጣቹበት መንገድ እጅግ የሚያበረታታ ነው በርቱልኝ🙏🙏🙏ሀሁ ሶሻል ሚደያ ሁሌም ከጎናችሁ እንዳለ ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ💪💪💪
ፖስቱን ሼር በማድረግ አጋርነታችንን እናሳይ🙏🙏🙏

29/11/2024

Adiss ketama 💪💪💪💪
#ቅዳሜ 9:00 በፍፁም አይቀርም 🙏

Photos from HAHU's post 25/11/2024

እግር ኳስን የጀመረው በትውልድ ከተማው ሀዋሳ ነው። ለሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድኖች ውስጥ ጥሩ ቆይታን ካደረገ በኋላ በኢኮስኮ እና ቤንች ማጂ ቡና በከፍተኛው ሊጉ ጥሩ ቆይታንም አድርጓል። በግሌ ከማደንቃቸው ወጣት ግብ ጠባቂዎች መካከል አንዱ የሆነው የሲዳማ ቡና የአሁኑ ግብ ጠባቂ Masfin Muze ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ 🙏

Photos from HAHU's post 23/07/2024

ምዝገባ ጀምሯል 👌👌
መመዝገቢያ ከ2015 ምንም ጭማሪ አልተደረገም 🙏

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Awassa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address


Adiss Ketma 01
Awassa