Anser Girma

Anser Girma

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Anser Girma, Sport & recreation, Sidaama, Awassa.

24/12/2023
26/10/2022

#አንችን
#ይሻል

13/10/2022

በሳምንት 7000 የአማሪካ ዳላር🙄🙄

ነገሩ እንዲህ ነው በጣም ለ እረጅም ጊዜ በ Whatsup እና የ facebook ፔጄ ላይ ቢያንስ በሳምንት 10 ጊዜ የሚላክልኝ መልዕክት ነው።
እንዲህ ይላል
"ሰላም,አስተዳዳሪ ፤ በፌስቡክ ገፅዎ ላይ ማስተዋወቅ እንፈልጋለን፣ለአንድ ማስታወቂያ 6000 ዶላር ይከፈላል፣ፍላጎት ካሎት፣ እባክዎን በተቻለ ፍጥነት ምላሽ ይስጡ።አመሰግናለሁ እና ከሰላምታ ጋር"
ይሄን መልዕክት ሳገኝ መልስ ስለማልሰጣቸው ፥አንድ የቅርብ ጓደኛዬ አይቶኝ እንዲህ አለኝ፥
"አንሰሪ ምን ነክቶህ ነው ይሄን የመሰለ ዕድል የምታስመልጠው🤔
ይልቁኑ እሺ በላቸውና አንተም የ ህልምህን የመዝሙር ስቱዲዮ ክፈትበት ለኛም ትተርፋለህ አለኝ😍😍"ሊበላ"😂

ነገርየው ለካስ እንዲህ ሆኗል እነዚህ scammers ባለማወቅ እውነት መስሏቸው ለሚታለሉ ሰዎች confirmation Email ይልኩላቸውና የነርሱን የ ፌስቡክ ገፅ ሙሉ ለሙሉ ይቆጣጠሩታል እና ወገኖቼ እንዲህ አይነት መልዕክት ሲደርሳችሁ ተጠንቀቁ። ይቅራ.... አይበላ😂😂 7000 በ 53

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Awassa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


Sidaama
Awassa