Adis Mereja "New info"

Adis Mereja "New info"

Share

New info

Home | Daily Mail Online 18/09/2019

በ 36 ሰአት ውስጥ 80 ሚሊዮን ሰው የሚገል ወረርሽኝ ሊበጣብን ነው ተባልን ዘንድሮ አለቀልና!!

ዛሬ በወጣው የ daily email ዘገባ መሰረት እኛ እንደ ቀላል የምንቆጥረው ጉንፋን በአጭር ሰአታት ውስጥ ሚሊዮኖችን ሊገል እንደሚችል በሰበር ዜና ከዚህ በታች በተቀመጠው መሰረት ዘግበውታል ዘገባውም የሚለው እንዲህ ነው።

የኢንፍሉዌንዛ (ልክ እንደ ጉንፋን ማለት ነው) መሰል በሽታ ወረርሽኝ በ 36 ሰዓታት ውስጥ ዓለምን በማሰራጨት 80 ሚሊዮን ሰዎችን ሊገድል እንደሚችል የቀድሞው የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ አስጠንቅቀዋል ፡፡

ከአንድ ምዕተ ዓመት በፊት የስፔን ወረርሽኝ በመባል የሚታወቀው ከዓለም ህዝብ አንድ ሶስተኛውን በመጠቃ 50 ሚሊዮን ሰዎችን ገድሏል!!

የዚህን ዜና ሙሉ ዝርዝሩን ከዚህ በታች ባለው በ www.dailymail.co.uk ማኝየት ትችላላችሁ እኔም ለጥንቃቄ ሲባል ይቺን ጠቆምኳችሁ !!
https://www.dailymail.co.uk/…/Outbreak-flu-like-illness-cir…

Home | Daily Mail Online

10/09/2019

This is my new info page !

02/09/2019

Adis N***r !

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Awassa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


Hawassa
Awassa
1051