Hawassa city sport club 0ffical page ሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ ህጋዊ ድረገፅ

  • Home
  • Ethiopia
  • Awassa
  • Hawassa city sport club 0ffical page ሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ ህጋዊ ድረገፅ

Hawassa city sport club 0ffical page ሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ ህጋዊ ድረገፅ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hawassa city sport club 0ffical page ሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ ህጋዊ ድረገፅ, Professional Sports Team, Awassa.

Welcome to Hawassa city sport club official face book page 💙

🏆🏆 1996 & 1999🏆🏆
Ethiopian premier league champions

1997 🏆
Ethiopian cup champions


Est1970

አቶ አቡሽ አሰፋ የሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ ስራ አስኪያጅ ሆነዉ በይፋ ተሹመዋል !!!መልካም የስራ ጊዜ  ይሁንሎት
27/08/2026

አቶ አቡሽ አሰፋ የሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ ስራ አስኪያጅ ሆነዉ በይፋ ተሹመዋል !!!መልካም የስራ ጊዜ ይሁንሎት

ክለባችን ለአዲሱ ውድድር ዘመን ቅድመ ዝግጅቱን ዛሬ ይጅምራል!!​የክለባችን ሀዋሳ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ተጫዋቾች ለ2019 የውድድር ዘመን የሚያደርጉትን ቅድመ-ዝግጅት በይፋ ዛሬ ይጀምራሉ።...
27/08/2026

ክለባችን ለአዲሱ ውድድር ዘመን ቅድመ ዝግጅቱን ዛሬ ይጅምራል!!

​የክለባችን ሀዋሳ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ተጫዋቾች ለ2019 የውድድር ዘመን የሚያደርጉትን ቅድመ-ዝግጅት በይፋ ዛሬ ይጀምራሉ።

​ትናንት ምሽት ወደ ሆቴል ገብተው ካምፕ የተቀላቀሉት ተጫዋቾቻችን ዛሬ በማለዳው አስፈላጊውን አጠቃላይ የጤና ምርመራ ያደረጉ ሲሆን ጤና ምርመራውን ያጠናቀቁ ተጫዋቾች ዛሬ ረፋድ 4፡00 ሰዓት ጀምሮ የመጀመሪያ የሜዳ ላይ ልምምድ ማከናወን ይጀምራሉ።

​ለክለባችን ተጫዋቾች እንዲሁም ለአሰልጣኝ ቡድን አባላት በሙሉ መልካም የውድድር ዘመን እንዲሆንላቸው እንመኛለን።

ዳግም እና ጫላ ዉላቸዉን አድሰዋል
08/08/2026

ዳግም እና ጫላ ዉላቸዉን አድሰዋል

ቸርነት አዉሽ ዉሉን አራዝሟል
08/08/2026

ቸርነት አዉሽ ዉሉን አራዝሟል

አመለ ሸጋዉ ዉሉን አራዝሟል
08/08/2026

አመለ ሸጋዉ ዉሉን አራዝሟል

አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ስድስተኛ አዲስ ፈራሚያቸውን አገኙ
02/08/2026

አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ስድስተኛ አዲስ ፈራሚያቸውን አገኙ

  ወደ ቤቱ ተመልሷል!
02/08/2026

ወደ ቤቱ ተመልሷል!

አሰልጣኝ ተመስገን ዳና አራተኛ አዲስ ፈራሚያቸውን አገኙ
02/08/2026

አሰልጣኝ ተመስገን ዳና አራተኛ አዲስ ፈራሚያቸውን አገኙ

01/08/2026

የነገዉን የክለባችንን ዉሎ ለማወቅ ገጹን ያድርጉ

ናትናኤል ሻጋሞ እና ሲሳይ ጋቾ ከክለባችን ጋር  ዉል አራዝመዋል ።
01/08/2026

ናትናኤል ሻጋሞ እና ሲሳይ ጋቾ ከክለባችን ጋር ዉል አራዝመዋል ።

Address

Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hawassa city sport club 0ffical page ሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ ህጋዊ ድረገፅ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hawassa city sport club 0ffical page ሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ ህጋዊ ድረገፅ:

Shortcuts

Share