03/09/2026
Thank you 🙏🙏🙏
Good luck 👍🤞
ወቅታዊ የስፓርት መረጃ የሚያገኙበት ገጽ ነው
03/09/2026
Thank you 🙏🙏🙏
Good luck 👍🤞
01/09/2026
🚨2026 Summer transfer window is OFFICIALLY CLOSED❌
31/08/2026
Here we go Arsenal 🥰✅🔥
31/08/2026
Riccardo with the player of the match award 🏆 😁
31/08/2026
Another match day another scintillating performance by Riccardo Calafiori. Heard to say which position he play every week 😂
31/08/2026
🚨 የአርሰናል ታሪካዊው አጥቂ ቲዬሪ አንሪ፣ የአርሰናልን የቡድን መንፈስና የዋንጫ አሸናፊነት አስተሳሰብ አድንቀዋል።
🗣️ ኦንሪ፦ “አርሰናል እንደ አንድ ቡድን ይከላከላል፣ እንደ አንድ ቡድንም ያጠቃል።
አንድ ነገር ግን እርግጠኛ ነኝ፤ በአርሰናል ሁሉም ተጫዋቾች መሮጥ አለባቸው! ሌሎች ሲሠሩ ተመልካች ሆኖ የሚቀር ተጫዋች በዚህ ቡድን ውስጥ የለም!
**ዋንጫ የምታሸንፈው በዚህ መንገድ ነው።** 🏆”
**[Sky Sports]**
🔴⚪
31/08/2026
ሰበር ዜና
ሌዮኔል ሜሲ ከአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን ራሱን አገለለ።ከዚህ በኋላ ለብሄራዊ ቡድን እንደማይጫወትም ይፋ አድርጓል።
31/08/2026
🚨 ብሩኖ ጉይማራይስ እና ኤዝሪ ኮንሳ ሁለቱም አስቶን ቪላን ለመግጠም ከቡድኑ ጋር ተጉዘዋል ✅
[HandofArsenal]
31/08/2026
Thanks for everything gabi ❤️🙏
All the best
30/08/2026
ማርቲኔሊ ወደ አል ሂላል
HERE WE GO