Sidama Bunna f.c/ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ

Sidama Bunna f.c/ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ Official page of Sidaama Buna Football Club
የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ ሲዳማ ቡና 🇱🇻የህዝብ ክለብ የአንድነት አርማ የማንነት ክብር 🇱🇻

14/09/2026

Pure Football Art! ☕️⚽️🔥

Bunna 👆!
የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ Official የፌስቡክ ገፅ Follow ያድርጉ🇱🇻!
https://www.facebook.com/Sidama.Buna.net

🇪🇹 ሁለተኛ የቅድመ-ማጣሪያ በአፍሪካ መድረክ! 🇱🇻በካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር ማጣሪያ ከሱዳኑ አል ሂላል ጋር የምናደርገው ወሳኝ ፍልሚያ በጥቅምት ወር አጋማሽ ላይ ይጀምራል!🎯 የመጀመ...
14/09/2026

🇪🇹 ሁለተኛ የቅድመ-ማጣሪያ በአፍሪካ መድረክ! 🇱🇻

በካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር ማጣሪያ ከሱዳኑ አል ሂላል ጋር የምናደርገው ወሳኝ ፍልሚያ በጥቅምት ወር አጋማሽ ላይ ይጀምራል!

🎯 የመጀመሪያ ጨዋታ ፡ ጥቅምት 6-8
🎯 የመልስ ጨዋታ፡ ጥቅምት 13-18

🇪🇹 ድል ለሲዳማ ቡና! 🇱🇻⚽

የሲዳማ ቡና እግርኳስ ክለብ #ይፋዊ የፌስቡክ ገፅ
https://www.facebook.com/Sidama.Buna.net

አጠቃላይ ውጤት🇪🇹🇱🇻!ሲዳማ ቡና 3 - 0 አይግሎንስ በመጀመሪያው ጨዋታ በቻድ 0 ለ 0 ተለያይተው የነበሩት ሁለቱ ክለቦች፣ ዛሬ በድሬዳዋ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሲዳማ ቡና በሜዳውና በደ...
13/09/2026

አጠቃላይ ውጤት🇪🇹🇱🇻!
ሲዳማ ቡና 3 - 0 አይግሎንስ

በመጀመሪያው ጨዋታ በቻድ 0 ለ 0 ተለያይተው የነበሩት ሁለቱ ክለቦች፣ ዛሬ በድሬዳዋ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሲዳማ ቡና በሜዳውና በደጋፊው ፊት ባሳየው ታሪካዊ የ90 ደቂቃ ሙሉ ብልጫ 3 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፎ ወደ ቀጣዩ የካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ ዙር በይፋ ተሻግሯል!

የጨዋታው ዝርዝር ሂደት
የመጀመሪያው አጋማሽ፡ የሲዳማ ቡና ሙሉ የበላይነት (2–0)
ሲዳማ ቡና ጨዋታውን በከፍተኛ መነሳሳት እና በሙሉ ብልጫ ነው የጀመረው። ገና ከመጀመሪያው አጋማሽ የአጥቂው ክፍል የአይግሎንስን ተከላካዮች ሰብሮ በመግባት ግብ ማስቆጠር ችሏል።

የመጀመሪያዋን ግብ ድንቅ ብቃቱን እያሳየ የሚገኘው አቤል ያለው ያስቆጠራት ሲሆን፣ ክለቡን ቀድሞ መሪ ማድረግ ችሏል።

ሳይቆይ የሲዳማ ቡናን የበላይነት ይበልጥ ያጠናከረችውን ሁለተኛ ግብ ደስታ ደሙ ከመረብ አሳርፏታል።

በዚህም መሰረት ሲዳማ ቡና በመጀመሪያው አጋማሽ ባሳየው እጅግ ማራኪ የጨዋታ ብልጫ 2 ለ 0 እየመራ ወደ እረፍት አምርቷል።

የሁለተኛው አጋማሽ፡ ድልን ያረጋገጠችው የ3ኛዋ ግብ (3–0)
ከእረፍት መልስ የቻዱ ክለብ አይግሎንስ FC ጨዋታውን ለመቀየር ጥረት ቢያደርግም፣ የሲዳማ ቡና ተጫዋቾች የጨዋታውን ፍጥነት በመቆጣጠር ሙሉ ብልጫቸውን አስጠብቀው ቀጥለዋል።

በሁለተኛው አጋማሽ ጨዋታውን ሙሉ በሙሉ የደመደመችውን እና የድሬዳዋን ስታዲየም በደስታ ያናወጠችውን 3ኛ ግብ አቤል ያለው ለራሱ ሁለተኛውን ለክለቡ ደግሞ ሶስተኛውን በማድረግ አስቆጥሯል።

የውጤቱ ማጠቃለያ

በመጀመሪያው ጨዋታ በቻድ 0 ለ 0 ተለያይተው የነበሩት ሁለቱ ክለቦች፣ ዛሬ በድሬዳዋ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሲዳማ ቡና በሜዳውና በደጋፊው ፊት ባሳየው ታሪካዊ የ90 ደቂቃ ሙሉ ብልጫ 3 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፎ ወደ ቀጣዩ የካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ ዙር በይፋ ተሻግሯል።

Sidama Bunna f.c/ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ
ይህን Official የክለቡን የFacebook ገፅ Follow ያድርጉ

3ኛ ጎልልልልልልልልልልል🇪🇹🇱🇻አቤል ያለው ሲዳማ ቡና 3 - 0 ኤግሊዮንስ
13/09/2026

3ኛ ጎልልልልልልልልልልል🇪🇹🇱🇻
አቤል ያለው
ሲዳማ ቡና 3 - 0 ኤግሊዮንስ

13/09/2026

SIDAMA VS AIGL

13/09/2026

SID VS ALG

13/09/2026

sidama vs aiglon

2ኛ ጎልልልልልልልልል🇱🇻🇱🇻ደስታ ደሙ ሲዳማ ቡና 2 - 0 ኤግሊዮንስ11ኛ ደቂቃ
13/09/2026

2ኛ ጎልልልልልልልልል🇱🇻🇱🇻
ደስታ ደሙ ሲዳማ ቡና 2 - 0 ኤግሊዮንስ
11ኛ ደቂቃ

13/09/2026

sidama vs aiglons

Address

Hawassa Sidaama
Awassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sidama Bunna f.c/ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Sidama Bunna f.c/ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ:

Shortcuts

Share

Category