03/11/2023
የደርቢ ቀን🔥
Ethiopian Premiere League Share Company-EPLSC
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
03/11/2023
የደርቢ ቀን🔥
Ethiopian Premiere League Share Company-EPLSC
03/11/2023
በሊጉ ከሚጠበቁ ትልቅ ደርቢዎች አንዱ ቀን 9:00 በባህርዳር እና ፋሲል ከነማ መካከል ይደረጋል ፤ የውጤት ግምታችሁን አስቀምጡልን…..
Ethiopian Premiere League Share Company-EPLSC
01/11/2023
መቻል ያለውን ነጥብ ወደ 10 ከፍ ለማድረግ እንዲሁም ሀምበሪቾ ዱራሜ ወደ 5 ከፍ በማድረግ የሚፋለሙበት ጨዋታ ይጠበቃል።
ግምታችሁን አስቀምጡልን……
Bonke sport Image ቦንኬ የስፖርት ምስሎች
31/10/2023
አምስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በዛሬው እለት ይጀመራል ፤ አምስተኛ ሳምንት ምን ያስመለክተን ይሆን አብረን የምናየው ይሆናል።
ምስል፦ ቢኒያም ገነቱ ፣ ሽመልስ በቀለ እና አበባየሁ ሀጂሶ
30/10/2023
Getaneh Kebede 🪄
26/10/2023
በመጨረሻም የሊጉ ቀዳሚ ሀትሪክ ሰሪ ከወደባህርዳር ከነማ ተገኝቷል…. ( ሀብታሙ ታደሰ )
" በአንድ ጨዋታ ብዙ የግብ እድሎችን መፍጠር ፣ ቆንጆ ኳስን መጫወት ፣ ውብ ግቦችን ማስቆጠር የዚህ ሰው የየእለት ስራው ነው”
በመጀመሪያ 45 ደቂቃዎች ሀትሪክ መስራት የቻለው ሀብታሙ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከቅዱስጊዮርጊሱ አቤል ያለው ጋር በቀዳሚነት ኮከብ ግብ አስቆጣሪ መድረክን መምራት ችለዋል።
26/10/2023
“ በሊጉ ባለፈው አመት በመድን ቤት እንዲሁም ዘንድሮ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመሃል ሜዳውን በሚገባ በመቆጣጠር እራሱን በትልቁ ከፍ አድርጎ አስቀምጧል ፤ ስለርሱ ስራው ይናገራል ባሲሩ ኡመር በሊጉ ምርጦች አንዱ ነው “
Bonke sport Image ቦንኬ የስፖርት ምስሎች
26/10/2023
🎁. የእለቱ የሚያሸልም ጥያቄ …….. 🎁
በኢትዮጵያ እግርኳስ ውስጥ ስማቸው በቀዳሚነት ከሚነሱ ድንቅ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው ራምኬል ሎክ በሊጉ የተጫወተባቸዉን ቡድኖች በትክክል ለመለሰ ሁለት የገፃችን አባላት ስጦታ አዘጋጅተናል።
መልካም እድል!
ውጤቱን መገመት የሚቻለው Bonke sport Image ቦንኬ የስፖርት ምስሎች ፔጅ ላይ ብቻ ነው!
25/10/2023
" ስትፈልግ ደውልለት ሜዳ ውስጥ በፈለከው ሰአት ይደርስልሃል”
ኪቲካ ጀማ ሁለተኛ የሊግ ግቡን አስቆጥሯል።
25/10/2023
“ አንተ ግብ ለማስቆጠር እኔ ደግሞ ግቤን ለማስጠበቅ እንጫወታለን”🔥👊🏼
ሻሸመኔ ከሲዳማ ቡና ጋር እያደረጉ ከሚገኙት ጨዋታ የተወሰደ
25/10/2023
የሁላችንም ግብ በ90 ደቂቃ ደጋፊዎቻችንን ለማስደሰት ብቻ ነው !🔥😎
እንፋለማለን!👊🏼
25/10/2023
የአራተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በዛሬው እለት ጅማሬያቸውን ያደርጋሉ ፤ ለሁላችሁም የሊጉ ተከታታዮች ቆንጆ ሳምንት ይሁንላችሁ!😊🥰
በሊጉን ሁሉም ጨዋታዎች ውብ ምስል እንዲደርሳችሁ ፔጁን Like እና Follow ማድረግ እንዳትረሱ።
Bonke sport Image ቦንኬ የስፖርት ምስሎች