Tikvah-Sport

Directions

Tikvah-Sport Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tikvah-Sport, Sports, Bahir Dar.

ቼልሲ ከነጥብ ቅነሳ ቅጣት ድኗል ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ በቀረቡበት 74 የደንብ ጥሰቶች ምክንያት የገንዘብ ቅጣት ተጥሎበታል። የእንግሊዝ ኤፍኤ ቼልሲ ለፈፀመው የደንብ ጥሰት 1️⃣0...
31/07/2026

ቼልሲ ከነጥብ ቅነሳ ቅጣት ድኗል !

የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ በቀረቡበት 74 የደንብ ጥሰቶች ምክንያት የገንዘብ ቅጣት ተጥሎበታል።

የእንግሊዝ ኤፍኤ ቼልሲ ለፈፀመው የደንብ ጥሰት 1️⃣0️⃣ ሚልዮን ፓውንድ የገንዘብ ቅጣት እንደጣለ አስታውቋል።

በተጨማሪም በሁለት የዝውውር መስኮቶች ተጨዋች እንዳያስፈርም #የገደብ ቅጣት ተጥሎበታል።

ሰማያዊዎቹ የስድስት ነጥብ ቅነሳ ተጥሎባቸው የነበረ ቢሆንም በይግባኝ እንደተነሳላቸው ተገልጿል።

ክለቡን ለገንዘብ ቅጣት የዳረገው የህግ ጥሰት በሮማን አብራሞቪች ጊዜ የተፈፀመ መሆኑ ተገልጿል።

ቼልሲ ላይ የቀረበው ክስ አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ የተዘጋ ሲሆን ከነጥብ ቅነሳ ከዝውውር እግድ ድኗል።

ቼልሲ ጆርዳን ሄንደርሰንን በነፃ ዝውውር ለመፈረም ስምምነት ላይ ደረሰ===::::::::::==========የቀድሞው የሊቨርፑል ካፕቴን እስከ **ሰኔ 2028** ድረስ የሚያቆየውን የሁለት ዓመ...
29/07/2026

ቼልሲ ጆርዳን ሄንደርሰንን በነፃ ዝውውር ለመፈረም ስምምነት ላይ ደረሰ
===::::::::::==========
የቀድሞው የሊቨርፑል ካፕቴን እስከ **ሰኔ 2028** ድረስ የሚያቆየውን የሁለት ዓመት ኮንትራት ለአዲሱ ክለቡ ቼልሲ ይፈርማል 🫱🏻‍🫲🏼
በብሬንትፎርድ ያለው ኮንትራት የተቋረጠ ሲሆን በቼልሲ የሕክምና ምርመራ ያደርጋል።

ቼልሲ ተጨዋች ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የዳኒ ዌልቤክን ዝውውር ለማጠናቀቅ ከጫፍ መድረሳቸውን ዘ አትሌቲክ አስነብቧል። እንግሊዛዊው አጥቂ ዳኒ ዌልቤክ የህክም...
29/07/2026

ቼልሲ ተጨዋች ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል !

የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የዳኒ ዌልቤክን ዝውውር ለማጠናቀቅ ከጫፍ መድረሳቸውን ዘ አትሌቲክ አስነብቧል።

እንግሊዛዊው አጥቂ ዳኒ ዌልቤክ የህክምና ምርመራ እንዲያደርግ ከብራይተን ፍቃድ እንደተሰጠው ተነግሯል።

ሁሉም ነገር በታቀደለት መልኩ ከሄደ ዌልቤክ በዚህ ሳምንት የህክምና ምርመራውን ያደርጋል ተብሏል።

በቼልሲ የሁለት አመት ኮንትራት ለመፈረም የተስማማው ዌልቤክ ቡድኑን በሆንግ ኮንጎ ይቀላቀላል ተብሎ ይጠበቃል።

ዳኒ ዌልቤክ ባለፈው የውድድር ዘመን ለብራይተን 1️⃣3️⃣ የፕሪሚየር ሊግ ጎሎችን አስቆጥሯል።

https://youtu.be/S9cW8Coyem8
08/10/2024

https://youtu.be/S9cW8Coyem8

የሰር ጂም ራዳክሊፍ አስተያየት እና የኤሪክ ቴንሀግ የዩናይትድ ቆይታ! #ማንቸስተር #ቴንሀግ

Address

Bahir Dar
6000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tikvah-Sport posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category