25/05/2023
💙ውብ በሆኑት የባህርዳር ከነማ ደጋፊዎች ላይ በተቃጣው የቦንብ ፍንዳታ ምክንያት በደረሰው ጉዳት ክለባችን አውስኮድ እግር ኳስ ክለብ የተሰማውን ሀዘን ይገልፃል።
የሰላም እና የፍቅር መድረክ በሆነው እግርኳስ ሜዳ ክለባቸውን ለመደገፍ ወደ ሀዋሳ እያቀኑ ባሉ ደጋፊዎች ላይ የደረሰው ጉዳት አግባብ የሌለው ኢ ሰብአዊ ደድርጊት መሆኑንም እናምናለን።