15/09/2021
TANA SPORT
Tana the best !
15/09/2021
03/09/2021
ለአለም ዋንጫ ማጣሪያ ዋሊያዎቹ ከጋና ጋር ይዞት የሚገባ አሰላለፍ 4 - 3 - 3 ነው።
ድል ለዋሊያዎቹ !!
23/08/2021
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ..." ልጄን ለአንተ ምርጡ እግር ኳስ ተጫዋች ማን ነው ብየ ስጠይቀው አንተ አባቴ ይላል ብየ ጠብቄ ነበር፣ የልጄ መልስ ግን ሊወኔል ሜሲ ነበር "
16/08/2021
ሊወኔል መሲ ባርሴሎናን እያለቀሰ ሲሰናበት የተጠቀመበት ሶፍት በጨረታ 1ሚሊየን ዶላር ተሽጧል።
11/08/2021
በአንድ ወቅት ከሀይሌ ገብረስላሴ ጋር ፎቶ የመነሳት እድል የገጠማቸው ሰር አሌክስ ፈርጉሰን፣ ሪያን ጊግስ እና ሪዮ ፈርዲናንድ ።
11/08/2021
ሚሲ ድሮና ዘንድሮ
የሃሙስ ጳጉሜ 1/2010 ዓ/ም የጣና ስፖርት መረጃዎች
────────────────────────────────────────────
የሃገር ዉስጥ መረጃዎች
ካፍ ወደ ኤሊት (ከፍተኛ) ደረጃ የሚያድጉ ዳኞችን ለመለየት የሚያከናውነው ፈተና ላይ ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ ይካፈላል።
የሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድን በ2019ኙ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ላለበት ቀጣይ ጨዋታ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል። 2 ወሳኝ ተጫዋቾች በጉዳት ምክኒያት ራሳቸውን ከቡድኑ ሲያገልሉ የአምበሉ ኡማሩ ባንጉራ መሰለፍም አጠራጣሪ ሆኗል።
────────────────────────────────────────────
────────────────────────────────────────────
የዉጭ መረጃዎች
────────────────────────────────────────────
የሊቨርፑል አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ እንዳሉት፣ ብድናቸው እስካሁን ምርጥ ብቃቱ ላይ እንዳልደረሰ ይልቅስ ቅድመ ውድድር ዘመን በሚመስል እንቅስቃሴ ላይ እንዳለ ተናግረዋል። የርገን ክሎፕ በአሁኑ ሰዓት ለቀድሞዉ የዶርትሞንድ ግብ ጠባቂ ሽኝት ፐሮገራም ወደ ጀርመን አቅንተዋል፡፡( ሚረር)
የፒ ኤስ ጂዉ ፈረንሳዊዉ ወጣት ኮከብ ክልያን ምብፔ በሜዳ ዉስጥ ባሳየዉ ያልተገባ ባህሪ የ 3 ጨዋታ ቅጣት ተላልፎበታል፡፡(ዘ ሰን)
የዌስት ሃም አሰልጣኝ ማኑዌል ፔሌግሪን የመጀመሪያ 4 ጨዋታዎችን መሸነፋቸዉን ተከትሎ ሊሰነበቱ እንደሚችሉ እየተነገረ ነዉ፡፡ አሰልጣኙ የሚያሰናብት ከሆነ በካሳ መልክ £15 ሚልዮን ይከፍላል።(ታይምስ)፡፡
በዚህ ሲዝን ምርጥ ብቃቱን በማሳየት የነሃሴ ወር የክለቡ ኮከብ ተጫዋች መሆን የቻለዉ የማንችስተር ዩናይትዱ የቀኝ መስመር ፉልባክ ሉክ ሾው፤ ባጋጠመው የእግር ስብራት የተነሳ እግሩን እስከማጣት ሊያደርስ የሚችል አስቸጋሪ ጊዜ እንዳሳለፈ ገለፀ።(ዘ ሰን)
በርካታ የአርሰናል አስተዳደር ሃላፊዎች ኡናይ ኤምሬን ጨምሮ ኢቫን ጋዚዲዝን በተመለከተ የመቆየት ወይም የመልቀቅን ውሳኔያቸውን ባለማወቃቸው ደስተኞች እንዳልሆኑ ታውቋል፤ ጋዚዲዝ ወደ ኤሲ ሚላን ሊዘዋወሩ ነው የሚል ዜና ሰናፈስ እንደቆየ የሚታወስ ሲሆን ጋዚዲዝ ግን እስካሁን ስለ ሁኔታዉ ያሉት ነገር እነደሌለ እየተነገረ ይገኛል።(ታይምስ)
የማንችስተር ዩናይትዱ አማካኝ ፖል ፖግባ ከኦልትራፎርድ እንደሚለያይ አሁንም እየተወራበት ይገኛል፤ የባርሴሎናው አጥቂ ሊዊስ ስዋሬዝ ፣ ጀራርድ ፒኬ እና የተወሰኑ ባርሴሎና ተጫዋጮች ወደ ኑካምፕ ቢመጣ በደስታ እንደሚቀበሉት ተናግረዋል ። (ኢ.ኤስ.ፒ.ኤን)
የጆሴ ሞሪንሆ የታክስ ማጭበርበር ወንጀል የአንድ አመት እግድ ወደ ገንዘብ እንደሚቀየር ተነግሯል ። (ኢ.ኤስ.ፒ.ኤን)
የእሁድ 27/12/2010 የሃገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
፦ ረጅም ወራትን ከጨዋታ ርቆ የቆየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ በሀዋሳ ዓለም አቀፍ ስታዲየም በ10:00 ላይ የቡሩንዲ አቻውን በወዳጅነት ጨዋታ ይገጥማል።
፦የዋሊያዎቹ ተጋጣሚ የሆነው በአሠልጣኝ ጆን ኪስተር የሚመራው የሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድን ጳጉሜ 4 በሀዋሳ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ የተመረጡ የመጨረሻ 23 ተጫዋቾችን
አሳውቋል። ቡድኑ 2 በሃገር ውስጥ የሚጫወቱ ተጫዋቾችን ብቻ አካቷል።
የእሁድ 27/12/2010 ስፖርታዊ መረጃዎች
ቶሎ-ቶሎ ዜናዎችን እንድናደርሳችሁና ምንም ዜና እንዳያመልጣቹ ከታች Like ማድረግዎን አይርሱ! ከተመቻቹ ደግሞ ሼር ያርጉት።
════════════════════════
በዜናወቻችን ላይ የተካተቱትን በጥቂቱ፣ ክርስቲያኖ ሮናልዶ፣
የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ የሆኑት አወዛጋቢ ሰዉ ጆዜ ሞሪኖ በክረምቱ የዝዉዉር መስኮት ላይ የ5 ጊዜ የባላንዶር አሸናፊዉን ክርስቲያኖ ሮናልዶን ከሪያል ማድሪድ ወደ
ጁቬንትስ ሳይዘዋወር በፊት ወደ ክለባቸዉ ማንችስተር ዩናይትድ የማምጣት ፍላጎት እንዳልነበራቸዉ ተገልፆ።
ተያይዞም ጆዜ ከክለቡ ጋርም ባሳለፍነዉ ክረምቱ የዝዉዉር መስኮት ላይ በዉዝግብ ምክንያት አሳልፈዋል ተብሎል።(bbc)
፡
ፈረንሳዮ አማካኝ ፖል ፖግባ በጥር ወር የዝዉዉር መስኮት ላይ ወደ ቀድሞዉ ክለቡ ጁቬንትስ የመመለስ ፈላጎት አንዳለዉ ቢነገርም ግን ፖግባ ከአሰልጣኝ ጆዜ ሞሪኖ ጋር ጥሩ
ግንኙነት እንዳለዉ ተናግሮል። (sun)
:
የ26 አመቱ ብራዚላዊዉ ቄንጠኛ ተጫዋች ኔይማር ጁኔር ወደ እንግሊዞቹ ክለቦች ወደ ሆኑት አርሰናል እና ቼልሲ የመሄድ ፈላጎት አለዉ ተብሎል። ኔይማርም ለንደን ከተማ የመሄድ
ፍላጎት መኖሩን ተከትሎ ለወደፊቱ ከሁለቱ ክለቦች አንዳቸዉን ሊቀላቀል ይችላል ሲል፣ (Sunday express) ዘግቧል።
:
የቶተንሃሙ አማካኝ ቤልጀማዊዉ ሙሳ ዴንቤሌ በጥር ወደ ቻይና ሱፐር ሊግ ክለብ ወደ ሆነዉ ቤጅንግ ሲኖቦ ጁአን በ3 አመት የዉል ስምምነት፣ ሳምንታዊ ደሞዙ £192,000
በማድረግ ያመራል ተብሎል። (marca)
:
የማንችስተር ሲቲ ክለብ በለሀብት የሆኑት ሸክ መንሱር የክለባቸዉን ስታዲየም የሆነዉን ኢትሃድን ደጋፊወችን የመያዝ አቅሙን ከፍ ለማድረግ አስበዋል።(sky sport)
:
ቶተንሃሞች አይናቸዉን ከአያክሱ አማካኝ ፍራንክ ዲጆንግ ላይ አሳርፈዋል። በጥር ወደ ክለባቸዉ ለማዘዋወር ሲሉ።(mail)
:
ኮሎቢያዊዉ ተከላካይ ዮሪ ሚና በክረምቱ የዝዉዉር መስኮት ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ሊዘዋወር ነዉ ተብሎ ሲጠበቅ ወደ የመርሳይዱ ክለብ ኤቨርተንን ተቀላቀለ። የዚህ ምክንያት
ደግሞ የኤቨርተኑ አሰልጣኝ ማርኮ ሲሊቫ ናቸዉ፣ ነገሩም ማርኮ ሲሊቫ ለዪሪ ሚና በስልክ ደዉለዉ ከማን ዩናይትድ ጋር ያለዉን የዝዉዉር ንግግር አቁሞ ወደ ክከባቸዉ ኤቨርተን
እንዲቀላቀል አነጋገሩት በዚህም ወጣቱ ተከላካይ ዩሪ ሚና አሳቡን ቀይሮ ወደ ኤቨርተን ሊቀላቀል ችሎል።(daily mirror)
:
የአርሰናሉ አሰልጣኝ ዩና ኤምሪ በፕሪሜየር ሊጉ የእረጅም እግር ኳስ አጨዋወትን ከመከተል ይልቅ አጭር የእግር አጨዋወት ፍልስፍናን ቢከተሉ የተሻለ እንደሆነ የተለያዩ
የእግር ኳስ ባለሞያወች ተናግረዋል።(star)
:
የቀድሞዉ የአርሰናል የአሁኑ የዌስታሃም ተጫዋች ጃክ ዊሊሸር በእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን በአሰልጣኝ ግሬጅ ሳዉዚጌት እንዲመረጥ ወደ ቀድሞዉ ብቃቱ መመለስ እንዳለበት ተነግሮል።(sport)
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Bahir Dar