Bahir dar kenema football club

Bahir dar kenema football club

Share

24/06/2026

🎉 I earned the emerging talent badge this week, recognizing me for creating engaging content that sparks an interest among my fans!

27/05/2026

የብሔራዊ ቡድን ጥሪ ....

ፍፁም ፍትሐለሁ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ ላለበት የወዳጅነት ጨዋታ ለመጀመርያ ጊዜ ጥሪ ቀርቦለታል ።

ከባሕር ዳር ከነማ ታዳጊወች የተገኘው እና ላለፉት ዓመታት ፈጣን እድገት እያሳየ የሚገኘው ፍፁም ፍትለው በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ጥሪ ተደርጎለታል ።

እንኳን ደስ አለህ
መልካም ዕድል

27/04/2026

የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የፊታችን ረቡዕ ይጀመራሉ::

26/04/2026

የ29ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች ከመጀመራቸው በፊት ወቅታዊ የደረጃ ሰንጠረዥ

15/04/2026

ሀላባ ከተማ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ማደጉን ተከትሎ የእንኳን ደስ አላችሁ መልክት።

15/04/2026

ሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሃያ ሰባተኛ ሳምንት ጨዋታ
-------------------------------------------
ጨዋታው ተጠናቀቀ
------------------------
⚽ ባህር ዳር ከነማ 1 - 1 ኢትዮጵያ መድን⚽
90+5 አደም አባስ
📆 ሚያዝያ 07, 2018 ዓ.ም
⏰ 9:00 ሰዓት
🏟 በአበበ ቢቂላ ስታድየም⛳️
---------------------------
🛡ድልና ስኬት ለጣናው ሞገድ ባህር ዳር ከነማ

13/04/2026

ለመላው የጋሞ ጨንቻ ደጋፊዎች ተጫዋቾች : ኮችንግ ስታፍ እና አመራሮች የሐገሪቱን ከፍተኛ የውድድር እርከን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በመቀላለቀላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ።

ባሕር ዳር ከነማ በቀጣዮ ዓመት በሚኖራችሁ ውድድር ሊጉን በመቀላቀላችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ እያለ አብሯችሁ ለመስራት ዝግጁ መሆኑን ከአሁኑ ይገልፃል ።

ባሕር ዳር ከነማ ስፓርት ክለብ

10/04/2026

የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ27ኛው ሳምንት መርሐ ግብር !

10/04/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

10/04/2026

የደረጃ ሰንጠረዥ ከ26ኛው ሳምንት ጨዋታዎች በኋላ !

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Bahir Dar?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address


Bahir Dar
4444