Dessie Ketema Sport Club ደሴ ከተማ ስፖርት ክለብ

Dessie Ketema Sport Club ደሴ ከተማ ስፖርት ክለብ Welcome to the Official page of Dessie City Sport Club!!!
ይህ የደሴ ከተማ ይፋዊ ገፅ ነዉ!!!
ምንጊዜም ደሴ ከተማ!!! Our aim to join ethiopian premier league!!!

የከተማችን ፈርጥ የሆነው ድምፃዊ ዘርዓ ብሩክ ሰማው አዲስዜማ በናሆም ሪከርድስ ተለቋል ድንቅ ዜማ አድምጡለት ተጋብዛችኋል 🙏🙏🙏
04/10/2026

የከተማችን ፈርጥ የሆነው ድምፃዊ ዘርዓ ብሩክ ሰማው አዲስዜማ በናሆም ሪከርድስ ተለቋል ድንቅ ዜማ አድምጡለት ተጋብዛችኋል 🙏🙏🙏

ለክለባችን ደጋፊዎች በሙሉ!የደሴ እግር ኳስ ክለብን በፋይናስ  ለማጠናከር  #"እኔም_ለደሴ"_ህዝባዊ _የቤተሰብ_ሩጫ   /2019 ዓ.ም በደሴ ከተማ እናካሂዳለን።ሩጫው “ ” በሚል መሪ ቃል ...
01/10/2026

ለክለባችን ደጋፊዎች በሙሉ!
የደሴ እግር ኳስ ክለብን በፋይናስ ለማጠናከር #"እኔም_ለደሴ"_ህዝባዊ _የቤተሰብ_ሩጫ /2019 ዓ.ም በደሴ ከተማ እናካሂዳለን።
ሩጫው “ ” በሚል መሪ ቃል የሚካሄድ ሲሆን ሁሉንም ማህበረሰብ የሚሳተፍበት ለአሸናፊዎች የገንዘብ ሽልማትም የሚሸለሙ ይሆናሉ።
ከዚህ በተጨማሪ በህዝባዊ የቤተሰብ ሩጫው በቡድን ለሚሳተፉ ለሚሳተፉና አሸናፊ ለሚሆኑ ተቋማት የዋንጫ እንድሁም በተናጥል ተወዳድረው አሸናፊ ለሚሆኑ አመራሮች፣ አዋቂዎች፣ ህጻናቶች በሁለቱም ጾታ በየደረጃው የሜዳሊያና የእውቅና ሰርቲፊኬት ሽልማት ይኖረዋል።
በመሆኑም የከተማዋ ነዋሪዎች፣ የክለቡ ደጋፊዎች፣ ወጣቶችና ሴቶች፣ ተቋማቶች፣ የስፖርት አፍቃሪዎች በሙሉ በህዝባዊ ቤተሰብ ሩጫ ለመሳተፍ ከዛሬ ጀምሮ የሩጫውን ቲሸርት በመግዛት ለደሴ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ያላቸውን ድጋፍ እንዲያሳዩ ጥሪ አቀርባለሁ።
ኑ አብረን በስፖርት እየተዝናን ክለባችን እንደግፍ !!!
ቲሸርቱን ለጊዜው ጋር ያገኛሉ።
ለበለጠ መረጃ
🤙0910332331
🤙0910990793

ለክለባችን ደሴ ከተማ የፈረሙ ተጨዋቾች፣ 🟢  🟡⚪️🟢  🟡⚪️✔ናትናኤል ተፈራ ⚽የሚጫወትበት ቦታ :- ግብ ጠባቂ⚽ የነበረበት ክለብ - አዳማ ከተማ✔ሽመልስ ቦጋለ⚽የሚጫወትበት ቦታ :- የቀኝ ...
28/09/2026

ለክለባችን ደሴ ከተማ የፈረሙ ተጨዋቾች፣
🟢 🟡⚪️🟢 🟡⚪️
✔ናትናኤል ተፈራ
⚽የሚጫወትበት ቦታ :- ግብ ጠባቂ
⚽ የነበረበት ክለብ - አዳማ ከተማ
✔ሽመልስ ቦጋለ
⚽የሚጫወትበት ቦታ :- የቀኝ መስመር አጥቂ
⚽የነበረበት ክለብ - ቢሾፍቱ ከተማ

እንኳን ወደ ተወዳጁ ክለባችን መጣችሁ እንላለን መልካም የውድድር ዓመት ይሁንልን።

ለክለባችን ደሴ ከተማ የፈረሙ ተጨዋቾች፣ 🟢  🟡⚪️🟢  🟡⚪️✔ተመስገን ዙማ ⚽የሚጫወትበት ቦታ :-  ግራ ፉልባክ✔ቶማስ ቶይቶ ⚽የሚጫወትበት ቦታ :-  አማካይ✔ቴዎድሮስ ሀሙ [ውል ያደሰ]⚽የ...
25/09/2026

ለክለባችን ደሴ ከተማ የፈረሙ ተጨዋቾች፣
🟢 🟡⚪️🟢 🟡⚪️
✔ተመስገን ዙማ
⚽የሚጫወትበት ቦታ :- ግራ ፉልባክ
✔ቶማስ ቶይቶ
⚽የሚጫወትበት ቦታ :- አማካይ
✔ቴዎድሮስ ሀሙ [ውል ያደሰ]
⚽የሚጫወትበት ቦታ :- የመሀል ተከላካይ

እንኳን ወደ ተወዳጁ ክለባችን መጣችሁ እንላለን መልካም የውድድር ዓመት ይሁንልን።

ለክለባችን ደሴ ከተማ የፈረሙ ተጨዋቾች፣ 🟢  🟡⚪️🟢  🟡⚪️✔ስንታየሁ ሰለሞን                 ⚽የሚጫወትበት ቦታ :-  የግራ ፉልባክ✔አሸናፊ ተስፋየ ⚽የሚጫወትበት ቦታ :- የቀኝ ...
24/09/2026

ለክለባችን ደሴ ከተማ የፈረሙ ተጨዋቾች፣
🟢 🟡⚪️🟢 🟡⚪️
✔ስንታየሁ ሰለሞን
⚽የሚጫወትበት ቦታ :- የግራ ፉልባክ
✔አሸናፊ ተስፋየ
⚽የሚጫወትበት ቦታ :- የቀኝ መስመር አጥቂ
✔ሀብታሙ ታደሰ
⚽የሚጫወትበት ቦታ :- ተከላካይ አማካይ

እንኳን ወደ ተወዳጁ ክለባችን መጣችሁ እንላለን መልካም የውድድር ዓመት ይሁንልን።

ለክለባችን ደሴ ከተማ የፈረሙ ተጨዋቾች፣ 🟢  🟡⚪️🟢  🟡⚪️✔አብዱሰላም አማን⚽የሚጫወትበት ቦታ :-  ቀኝ ፉልባክ✔ሙባረክ ጅላሉ⚽የሚጫወትበት ቦታ :-  መሀል ተከላካይ✔አብዲ አወል⚽የሚጫወት...
24/09/2026

ለክለባችን ደሴ ከተማ የፈረሙ ተጨዋቾች፣
🟢 🟡⚪️🟢 🟡⚪️
✔አብዱሰላም አማን
⚽የሚጫወትበት ቦታ :- ቀኝ ፉልባክ
✔ሙባረክ ጅላሉ
⚽የሚጫወትበት ቦታ :- መሀል ተከላካይ
✔አብዲ አወል
⚽የሚጫወትበት ቦታ :- የግራ መስመር አጥቂ
እንኳን ወደ ተወዳጁ ክለባችን መጣችሁ እንላለን መልካም የውድድር ዓመት።

ለክለባችን ደሴ ከተማ የፈረሙ ተጨዋቾች፣ 🟢  🟡⚪️🟢  🟡⚪️✔ማኑሄ ጌታቸው* የሚጫወትበት ቦታ :-  የፊት አጥቂ* የነበረበት ክለብ - ንብ ✔ኤርሚያስ ደጀኔ (ውል ያደሰ)* የሚጫወትበት ቦታ...
24/09/2026

ለክለባችን ደሴ ከተማ የፈረሙ ተጨዋቾች፣
🟢 🟡⚪️🟢 🟡⚪️
✔ማኑሄ ጌታቸው
* የሚጫወትበት ቦታ :- የፊት አጥቂ
* የነበረበት ክለብ - ንብ
✔ኤርሚያስ ደጀኔ (ውል ያደሰ)
* የሚጫወትበት ቦታ :- የግራ መስመር አጥቂ
✔ጆርጅ ደስታ
* የሚጫወትበት ቦታ :- ግብ ጠባቂ
* የነበረበት ክለብ - ንግድ ባንክ
እንኳን ወደ ተወዳጁ ክለባችን መጣችሁ እንላለን መልካም የውድድር ዓመት።

ቢንያም ጌታቸው 🟢  🟡⚪️🟢  🟡⚪️የክለባችን ደሴ ከተማ ስራ አስኪያጅ የቀድሞው ድንቅ ተጨዋች ቢንያም ጌታቸው ተወዳጁ ክለባችንን ወደነበርንበት ከፍታ እንዲመለስ ጠንክረህ ስራልን 🙏🙏🙏 RES...
18/09/2026

ቢንያም ጌታቸው
🟢 🟡⚪️🟢 🟡⚪️
የክለባችን ደሴ ከተማ ስራ አስኪያጅ የቀድሞው ድንቅ ተጨዋች ቢንያም ጌታቸው ተወዳጁ ክለባችንን ወደነበርንበት ከፍታ እንዲመለስ ጠንክረህ ስራልን 🙏🙏🙏 RESPECT!
ምንጊዜም ደሴ ከተማ!!!

ደሴ ከተማን ወደ ፕሪሚየር ሊግ.......................................... ✔በአሚኮ ደሴ ዘወትር ሰኞ ረፋድ ከ3:00 እስከ 4:00 ሰዓት በሚተላለፈው የስፖርት ፕሮግራ...
14/09/2026

ደሴ ከተማን ወደ ፕሪሚየር ሊግ..........................................
✔በአሚኮ ደሴ ዘወትር ሰኞ ረፋድ ከ3:00 እስከ 4:00 ሰዓት በሚተላለፈው የስፖርት ፕሮግራም ላይ ተገኝተው ማብራሪያ የሰጡት የክለባችን ቴክኒክ አማካሪ አብረሃም ተስፋ(ባካ)፣
"ለክለቡ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር በከፍተኛ ሊጉ ውጤታማ ከሆኑ አሰልጣኞች ጋር ለመነጋገር ተሞክሯል ያሉት አቶ አብረሃም፣ ደሴ ከተማ እግር ኳስ ክለብን ለማሰልጠን ፍላጎት ያሳዩትንና ከቦርዱ ጋር ተቀራራቢ ሀሳብ ያላቸው አሰልጣኝ ይልቃል ይታየው ተመራጭ ሆነዋል ብለዋል።"
"አሰልጣኙ የካፍ "A ላይሰንስ" ፍቃድ ያላቸውና በከፍተኛ ሊጉ የረጅም ጊዜ ልምድ ያላቸው ከመሆናቸው በተጨማሪ በኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ ተጫውተው ያለፉ ፣ በወጣቶች የሚያምኑ ፣ ለደሴ ከተማ እግርኳስ ክለብ ማደግ ፍላጎት ያላቸው መሆናቸውንም አማካሪው አስረድተዋል። "

✔ በስልክ ከአሚኮ ደሴ የስፖርት አዘጋጆች ጋር ቆይታ ያደረጉት አሰልጣኝ ይልቃል ይታየው በበኩላቸው፣ ክለቡን ለማሰልጠን በመመረጣቸው መደሰታቸውን ተናግረዋል ።
"በኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ ተጫውቻለሁ ፣ ኒያላን እያሰለጠንኩ እንደ ምግባር ከበደና ሚካኤል ዋለልኝ ያሉ ጥሩ አቅም የነበራቸውን ተጫዋቾች አሰልጥኛለሁ " ያሉት አሰልጣኙ፣ ደሴ ከተማ ከፍተኛ የኳስ አቅም ያላቸው ተጫዋቾች የሚገኙበት አካባቢ መሆኑን ተናግረዋል ።ደሴ ከተማ ኳስን ተቆጣጥሮ የሚጫወት ጠንካራ ቡድን ገንብቶ ማየታቸውንም አስረድተዋል ።
በ2019 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ክለቡን ወደ ፕሪሚየር ሊግ ለማስገባትና በወጣቶች የተገነባ ተፎካካሪ ቡድን ለመስራት የሚችሉትን እንደሚያደርጉ አሰልጣኝ ይልቃል ተናግረዋል።
👉 ዘገባው የከድር አሊ ነው።
ምንጊዜም ደሴ ከተማ!!!

መልካም አዲስ ዓመት!!!አዲሱ ዓመት የሰላም፣የጤና፣የስኬት እንዲሆንልን ልባዊ ምኞታችንን እንገልፃለን።✔ምንጊዜም ደሴ ከተማ!!!
10/09/2026

መልካም አዲስ ዓመት!!!
አዲሱ ዓመት የሰላም፣የጤና፣የስኬት እንዲሆንልን ልባዊ ምኞታችንን እንገልፃለን።
✔ምንጊዜም ደሴ ከተማ!!!

Address

ደሴ ከተማ
Dessie

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dessie Ketema Sport Club ደሴ ከተማ ስፖርት ክለብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category