ይርጋጨፌ ቡና ስፖርት ክለብ

ይርጋጨፌ ቡና ስፖርት ክለብ ይህ የይርጋጨፌ ቡና ስፖርት ክለብ ይፋዊ የፌስቡክ ገፅ ነው

04/10/2026

የወዳጅነት ጨዋታ ውጤት

ይርጋጨፌ ቡና 2-3 ጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ

  ክለባችን ይርጋጨፌ ቡና ሴቶች ቡድን የውድድር አመት ከመጀመሩ በፊት ለሊግ ውድድር ይረዳው ዘንድ  የቅድመ ዝግጅት ጨዋታ ነገ እሁድ መስከረም 24 /2019 ዓ.ም ከአምና ሴቶች ከፍተኛ ሊግ...
03/10/2026



ክለባችን ይርጋጨፌ ቡና ሴቶች ቡድን የውድድር አመት ከመጀመሩ በፊት ለሊግ ውድድር ይረዳው ዘንድ የቅድመ ዝግጅት ጨዋታ ነገ እሁድ መስከረም 24 /2019 ዓ.ም ከአምና ሴቶች ከፍተኛ ሊግ አሸናፊ ከሆነው ጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ ጋር በዲላ ሁለገብ ስታዲየም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ ያደርጋል::

የስፖርት አፊቃሪያን የሆናችሁ ስታዲየም በመገኘት ቡድናችን እንድታበረታቱ እንላለን

መልካም ዕድል
🙏🙏🙏🙏

 እንኳን ወደ ክለባችን በደህና መጣህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏መልካም የውድድር ዘመን
02/10/2026


እንኳን ወደ ክለባችን በደህና መጣህ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መልካም የውድድር ዘመን

አዲስ ክለቡን የተቀላቀሉ ተጫዋቾችመልካም የውድድር ዘመን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
01/10/2026

አዲስ ክለቡን የተቀላቀሉ ተጫዋቾች

መልካም የውድድር ዘመን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

ይሁን ገላጋይመልካም የውድድር አመት
30/09/2026

ይሁን ገላጋይ
መልካም የውድድር አመት

ተጨማሪ ውላቸው ያደሱ ተጫዋቾች
30/09/2026

ተጨማሪ ውላቸው ያደሱ ተጫዋቾች

ተጨማሪ ውል ያደሱ ተጫዋቾች
30/09/2026

ተጨማሪ ውል ያደሱ ተጫዋቾች

ይርጋጨፌ ቡና የነባር ተጫዋቾች ውል ስያራዝም አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረም ችሏል::መልካም የውድድር አመት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
29/09/2026

ይርጋጨፌ ቡና የነባር ተጫዋቾች ውል ስያራዝም አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረም ችሏል::

መልካም የውድድር አመት
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

የዕድሜ ገደብና የቀን ለውጥ ማስተካከያ
28/09/2026

የዕድሜ ገደብና የቀን ለውጥ ማስተካከያ

ማስታወቂያ
25/09/2026

ማስታወቂያ

Address

ስታዲየም ሰፈር
Dilla

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ይርጋጨፌ ቡና ስፖርት ክለብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share