13/06/2026
የሀዘን መግለጫ
የካታንጋ ደጋፊዬች መሀበር ፕሬዘዳንት ወንድዬ ገብረማሪያም ባጋጠመዉ ህመም ምክኒያት ከዚህ አለም ህይወቱ አለፈ።
ወንዴ ለድሬደዋ ከተማ ለረዝም አመት ታማኝ ደጋፊ ነበር።
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ደጋፊዎች ጥምረት ለመላው ቤተሰቡ ወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይመኛል።
ስርአተ ቀብሩ ዛሬ 8.00ሰአት በመድሀንያለም ቤተክርስቲያን ይፈፀማል!
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ደጋፊዎች ጥምረት
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ደጋፊዎች ጥምረት