04/12/2025
የድሬዳዋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት እና የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ የሆኑት ክቡር ኮምሽነር አለሙ መገራ ቃል በገቡልን መሰረት የትጥቅ ድጋፍ ሙሉ ክፍያውን መከፈሉን የሚገልፅ ደረሰኝ ከጎፈሬ የትጥቅ አምራች ድርጅት እንደደረስን ለማሳወቅና ክቡር ኮምሽነርን በድጋሚ ለማመስገን እንወዳለን
ክቡር ኮምሽነር በደጋፊዎቻችንና በክለቡ ስም ከልብ እናመሰግናለን
03/12/2025
ክቡር ኮምሽነር አለሙ መገራ ለክለባችን የትጥቅ መግዣ የሚሆን ድጋፍ አደረጉ
የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ እና የድሬዳዋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት የሆኑት ክቡር ኮምሽነር አለሙ መገራ ክለባችን ያለበትን የፋይናንስ ችግር በመረዳት በውድድር አመቱ የምንጫወትብት ማልያ እና ለ ኮችስታፍ አባላት ማልያ መግዣ የሚሆን የገንዘብ ድጋፍ አድርገውልናል
ይህንን ድጋፍ የተደረገለት ቡድናችንም ለተደረገለት ድጋፍ በክለቡ በደጋፊው እና በመላው የደቻቱ ማህበረሰብ ስም ላቅ ያለ ምስጋና ያቀርባል
02/12/2025
ውድ የተከበራቹ የክለባችን ደጋፊዎች ክለባትንን ለመርዳት የምትፈልጉ በዚlink በመግባት ወይም ይህንን QR Code Scan በማድረግ ገብታቹ መርዳት ትችላላቹ
https://tebitafund.org/campaign/campaign-mions9yw-ldo1r7
28/11/2025
በዚ live ላይ የነበራቹ እና ለክለባችን በጎ ሀሳብን ያነሳቹ ምርጥ የድሬ ልጆች ተባረኩ እግዚአብሔር ያክብራቹ
big respect🙏🙏
24/06/2025
ላለፉት አመታት የቡድናችን ተጫዋች የነበረዉ ወንድማችን ሱራፌል ዮሐንስ (ዴኮ) ከደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ተመርቋል
congratulation brother
05/04/2025
we are safe now, so now we have to plan about next year
30/03/2025
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የኢድ-አልፈጥር በአል እንዲሆንላቹ እንመኛለን
Waxaan u rajaynaynaa dhamaan dadka islaamka ah ciid wanaagsan.
Hordoftoota amantaa Islaamaa hundaaf ayyaana baga nagaan geessan jenna.
21/03/2025
🚨የጨዋታ ቀን
በ12 ነጥብ 10ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው ቡድናችን ደቻቱ 06 ህብረት ከገባበት ከውጤት ቀውስ ውስጥ ለመውጣት ዛሬ አርብ 11:00 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ከ ኮተን ጋ የሚያደርገውን የ12ተኛ ሳምንት የጨዋታ መርሐግብር ማሸነፍ ይኖርብናል !
መልካም ጨዋታ ለ ቡድናችን
ምንጊዜም ደቻቱ 🇮🇩🇮🇩🇮🇩
🗓 አርብ 12/7/2017
🕰 ከሰዓት 11:00
🏟 ድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም
14/03/2025
🚨 የጨዋታ ቀን
11 ኛ ሳምንት ላይ የደረሰው የድሬዳዋ ከፍተኛ ዲቪዚዮን ቡድናችንን ደቻቱን ከ ሆርሞድ አቻው ያገናኘ ሲሆን ጨዋታውንም ነገ ከሰዓት 11:00 ላይ በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም የሚያደርግ ይሆናል
መልካም ዕድል ለቡድናችን 🇮🇩🇮🇩🇮🇩
🇮🇩 6-7-2017
🕰 11:00 ሰዓት
🏟 ድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም
08/03/2025
🚨 የጨዋታ ቀን
10 ኛ ሳምንት ላይ የደረሰው የድሬዳዋ ከፍተኛ ዲቪዚዮን ቡድናችንን ደቻቱን ከ መስቀለኛ ያገናኘ ሲሆን ጨዋታውንም ዛሬ ከሰዓት 9:00 ላይ በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም የሚያደርግ ይሆናል
መልካም ዕድል ለቡድናችን 🇮🇩🇮🇩🇮🇩
🇮🇩 29-6-2017
🕰 9:00
🏟 ድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም