09/10/2024
Welcome back to your beloved team
The red ones Dechatu
09/10/2024
Welcome back to your beloved team
01/06/2024
#6
የአስግድ ተስፋ መታሰቢያ በድሬዳዋ እየተካሄደ መሆኑ ይታወቃል። በተመሳሳይ አዲስ አበባ ላይ እሁድ ግንቦት 25/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ 22 ድንበሯ አካባቢ በሚገኘው ሻላ ሜዳ ላይ በቅርብ ለትልቅ አላማ እየተቋቋመ የሚገኘው ድሬ አዲስ የጤና ቡድን ከአዲስ አበባው አቢሲኒያ ጤና ቡድን ጋር የመታሰቢያ ጨዋታ ያደርጋሉ ።
በእለቱ የቀድሞ ቡና ተጫዋቾች ከሚዲያ የጤና ቡድን ጋር የዋንጫ ጨዋታ ያደርጋሉ ።
በፕሮግራሙ የአሰግድ ፔሌ ቤተሰቦችን ጨምሮ የቀድሞ የብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች እና ወዳጆቹ በተጋባዥነት አሰግድን አብረው ያስባሉ።
ድሬ ሶከር
01/06/2024
05/05/2024
እንኳን አደረሳችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ